ADULIS Trade FX
በኢትዮጵያ ውስጥ ህግ ወጥቶለት በትግበራ ላይ የሚገኘዉን የስቶክ ማርኬትና በተጨማሪም የፎሬክስ ትሬዲንግ ፣ የኮሞዲቲ ትሬዲንግ፣ የዲጂታል ከረንሲ ትሬዲንግ በእዉቀት ባለሙያ መሆን እና ገቢዎን ማሳደግ ከፈለጉ ጊዜው አሁን ነው!! አለም አቀፍ ንግድን በተግባር በተደገፈ ስልጠና እየሰጠን እንገኛለን!! ለማንኛዉም ጥያቄ ይደዉሉ 📲0903443845 0903445345
Ko'proq ko'rsatish1 146
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-47 kunlar
-2430 kunlar
- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Obunachilar o'sish tezligi
Ma'lumot yuklanmoqda...
11:09
Video unavailableShow in Telegram
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አዲስ የገንዘብ ፖሊሲ ማዕቀፍ ይፋ አደረገ
132.33 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ለእውቀት
የልውውጥ ንግድ ፈንድ (Exchange Traded Funds/ETFs)
ዛሬ ሌላዉ የፋይናንስ መሣሪያ ስለሆነዉ የልውውጥ ንግድ ፈንድ (ETFs) እናያለን። የልውውጥ ንግድ ፈንድ እንደ አክሲዮኖች፣ ቦንዶች ወይም ሸቀጦች ያሉ የተለያዩ ንብረቶችን ለመግዛት የበርካታ ኢንቨስተሮች ገንዘብን የሚያዋህድ የኢንቨስትመንት ፈንድ ነው። ይህም ልክ እንደ ግለሰብ አክሲዮኖች በአክሲዮን ልውውጥ ገበያ ላይ ይሸጣሉ።
ለምሳሌ እናንተ በቴክኖሎጂው ዘርፍ ኢንቨስት የማድረግ ፍላጎት አደረባችሁ እንበል፣ ነገር ግን የትኞቹን የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች እንደምትገዙ እርግጠኛ አይደላችሁም። እንደ አፕል፣ ጎግል ወይም ማይክሮሶፍት ያሉ የግል አክሲዮኖችን ከመምረጥ ይልቅ በቴክኖሎጂ ልውውጥ ንግድ ፈንድ (technology ETF) ላይ ኢንቨስት ማድረግ ትችላላችሁ። ይህ ETF በተለያዩ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ውስጥ አክሲዮኖችን ይይዛል፣ ስለዚህ ኢንቨስትመንቱን በዘርፉ ያሰራጫል።
የቴክኖሎጂዩ ETF አክሲዮኖችን ሲገዙ፣ በዚያ ETF ውስጥ ከተያዙት ኩባንያዎች ውስጥ አንድ ትንሽ ቁራጭ እየገዙ ነው። ይህ ዘዴ አደጋን ለማሰራጨት ይረዳል ምክንያቱም አንዱ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ደካማ አፈጻጸም ካለውና ጥሩ ካልሰራ በሌላ ሊካካስ ይችላል።
በአጠቃላይ የልውውጥ ንግድ ፈንድ ለኢንቨስተሮች ምቹ እና ወጪ ቆጣቢ በሆነ መንገድ በአንድ የተወሰነ ዘርፍ፣ ክልል ወይም የኢንቨስትመንት ስትራቴጂ ውስጥ የተለያዩ ንብረቶች ባለቤት መሆን ይችላሉ።
Source: stockmarket_et
@Adulis_trade
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ኢትዮጵያ የዲጂታል ምንዛሬ (Digital Currency) እንቅስቃሴ ጅማሮ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በኢትዮጵያ የማዕከላዊ ባንክ ዲጂታል ምንዛሪ (ሲ.ቢ.ዲ.ሲ) (Central Bank Digital Currency (CBDC) ) ማስተዋወቅ የሚያስችል የህግ ማዕቀፍ የሚያወጣውን ረቂቅ አዋጅ አጽድቋል።
ይህ አሰራር ማለትም የማዕከላዊ ባንክ ዲጂታል ምንዛሪ (CBDC) ከባህላዊ ገንዘብ ጎን ለጎን እየተዘዋወረ ለዲጂታል የኢትዮጵያ ገንዘብ መንገድ ይከፍታል ተብሏል።
Source: TikvahethMagazine
@Ethiopianbusinessdaily
🔥 3👍 1
Repost from Notcoin Community
Photo unavailableShow in Telegram
3.1 Balance conversion
In-game currency, vouchers and total supply now have 3 zeros less to make it easier to read the price of the token.
Examples (before → after)
Token price 0.0000123 → 0.0123
10M voucher → 10,000 $NOT
80 trillion in-game coins → 80 billion $NOT
Bybit Pre-Market will also make this conversion, so no worries.
Learn more
The invitation code is [945e2]
Celto Network is a new digital currency. To claim your Celto Network, follow this link
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.celtonetwork.app
የኢትዮጲያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ባወጣው መመሪያ መሰረት የኢንቨስትመንት ባንኮች ተግባራት ምን ምን ናቸው?
Source: ESX
@adulis_trade
#adulisconsultancy #zelela9
Networking event Adwa 00 Museum
Photo unavailableShow in Telegram
የመገናና ብዙኃን ባለሥልጣኑ ጥር 29 ቀን 2016 ዓ.ም. ለበርካታ መገናኛ ብዙኃን (የድምፅና ቪዲዮ መገናኛ ብዙኃን) በጻፈላቸው ደብዳቤ መሠረት፣ መገናኛ ብዙኃኑ ከዚህ በኋላ አክሲዮን እንዲሸጡ ፈቃድ ላልተሰጣቸው ድርጅቶች ማስታወቂያ እንዳያስተላልፉላቸው ያዛል፡፡
የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን አሁን እያዘጋጀ ያለውን አንድ ዝርዝር መመርያ ሳያጠናቅቅ፣ የአክሲዮን ግዥን ፈቃድ የማይሰጥ ሲሆን፣ ሐምሌ 2013 ዓ.ም. በፀደቀው የካፒታል ገበያ አዋጅ መሠረት ግን ድርጅቶች የኢንቨስትመንት መግለጫ አዘጋጅተው በባለሥልጣኑ ካላስፈቀዱ ማስታወቂያ ማስነገር እንደማይችሉ ይደነግጋል፡፡
(ከ ሪፖርተር ጋዜጣ የተወሰደ)
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳቹ እንላለን።
🌺መልካም በዓል🌺
@ADULIS_TRADE
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ለ 3 ተከታታይ ሙሉ ቀናት ሲካሄድ የነበረው የካፒታል ገበያ፣ የፎሬክስ ትሬዲንግ ስልጠና ባማረ ሁኔታ በትላንትናው እለት ተጠናቋል።
👏 7
Boshqa reja tanlang
Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.