cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

መርሐ ተዋሕዶ አኒሜሽን

መርሐ ተዋሕዶ አጫጭር አኒሜሽኖች በመጠቀም መንፈሳዊ ትምህርቶች የሚቀርብበት ነው። YouTube https://youtube.com/c/MerhaTewahedo ለጥያቄና አስተያየት @haileeyesusengdaw

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
221
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+17 kunlar
+130 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Hammasini ko'rsatish...
ጾመ ፍልሰታ | ጉዳይ ተኮር ትምህርቶች

በዚህ ዝግጅት በቤተክርስቲያናችን ከሚጾሙት ሰባቱ አጽዋማት መካከል ስለሆነው ጾመ ፍልስታ እንመለከታለን። የመርሐ ተዋሕዶ አባል(Membership) በመሆን የአቅምዎን ይደግፉ።

https://www.youtube.com/channel/UCKWbsQ2gJIsSUzlXPoj3FTQ/join

Hammasini ko'rsatish...
ዳንኤልና ሠለስቱ ደቂቅ | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከብሉይ ኪዳን)

ዳንኤልና ሠለስቱ ደቂቅ በትንቢተ ዳንኤል ከምዕራፍ 1 እስከ 3 የምናገኘውን የዳንኤልንና የሠለስቱ ደቂቅን ማለትም የሦስቱ ሕጻናት የአናንያን፥ የሚሳኤልንና የአዛርያን ታሪክ ነው። የመርሐ ተዋሕዶ አባል(Membership) በመሆን የአቅምዎን ይደግፉ።

https://www.youtube.com/channel/UCKWbsQ2gJIsSUzlXPoj3FTQ/join

በትግራይ በተከናወነው የሕገ ወጥ ኤጲስ ቆጶሳት ሹመት አስመልክቶ ቅዱስ ሲኖዶስ ጽ/ቤት ለሐምሌ 25/2015 ዓ.ም ምልዐተ ጉባኤ ጠራ። 1. በክልል ትግራይ በተከሰተው ጦርነት ምክንያት በክልሉ ከሚገኙት አህጉረ ስብከት ጋር ተቋርጦ የነበረውን መዋቅራዊ ግንኙነት ችግር በውይይት እንዲፈታ ቅዱስ ሲኖዶስ ተደጋጋሚ የሰላም ጥሪና ልዑካኑን በአካል ልኮ ከፍተኛ ጥረት እያደረገ ባለበት ወቅት በክልሉ የሚገኙ ብፁዓን አባቶች ሕገ ቤተ ክርስቲያንንና ቀኖና ቤተ ክርስቲያንን በመጣስ ቅዱስ ፓትርያርኩ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ተብለው በሚጠሩበት በማዕከላዊ ትግራይ ዞን አክሱም ሀገረ ስብከት በርእሰ አድባራት ወገዳማት አክሱም ጽዮን ቤተ ክርስቲያን ሐምሌ 15 እና 16 ቀን 2015 ዓ.ም. በተከናወነ ሕገ ወጥ ሢመተ ኤጲስ ቆጶሳት መፈጸሙን በመገናኛ ብዙኃን ለማወቅ ችለናል፡፡ በመሆኑም በዚህ የዶግማና የቀኖና ጥሰት ተግባር የቅዱስ ሲኖዶስ ጽ/ቤት በእጅጉ አዝኗል፡፡ 2. በመሆኑም የተከሰተው የዶግማ፣ የቀኖና እና አስተዳደራዊ ጥሰት አስመልክቶ ተወያይቶ ተገቢውን ለመወሰን ለሐምሌ 25 ቀን 2015 ዓ.ም. አስቸኳይ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ጥሪ ተላልፏል፡፡ 3. የስብሰባው ቀን ሊራዘም የቻለው በውጭው ክፍለ ዓለማት ያሉት ሊቃነ ጳጳሳት መገኘት ስላለባቸው የጉዞ ቀኑ እንዳያጥር እና በሀገር ውስጥ የሚገኙትም ሊቃነ ጳጳሳት ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል ምክንያት ለአገልግሎት ወደ አህጉረ ስብከታቸው የሄዱ በመሆኑ ለመመለሻ የሚያስፈልገውን ጊዜ ታሳቢ በማድረግ ነው፡፡ 4. በየደረጃ ያሉ የቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን የሥራ ኃላፊዎች እና ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን እንዲሁም ምዕመናን ከአሁን ቀደም በቤተ ክርስቲያናችን ላይ በደረሰው ፈተና በሐዘንና በጸሎት ከቤተ ክርስቲያናችን ጎን በመቆም ላሳያችሁት ጽናት እያመሰገንን አሁንም በደረሰው ፈተና እንዳሁን ቀደሙ ሁሉ በሐዘንና በጸሎት ከቤተ ክርስቲያናችን ጎን ጸንታችሁ እንድትቆሙ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን፡፡ 5. በመላው ዓለም የምትገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት ተከታዮች የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ በጉዳዩ ላይ ተወያይቶ ተገቢውን ውሳኔ እስከሚሰጥ ድረስ በትግዕስት እንድትጠብቁ እናሳስባለን፡፡ 6. ምንም እንኳን ለቅዱስ ሲኖዶስ አባላት በሙሉ ጥሪው በደብዳቤ የተላለፈ ቢሆንም የመልእክቱ በፍጥነት መድረስ ካለው ስጋት አንጻር የችግሩን ተደጋጋሚነትና አሳሳቢነት ከግምት ውስጥ በማስገባት በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭው ክፍለ ዓለማት የምትገኙ ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት በሙሉ እስከ ሐምሌ 24 ቀን 2015 ዓ.ም. ድረስ ተጠቃላችሁ ወደ ጽርሐ መንበረ ፓትርያርክ እንድትመጡ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡ 7. ሁሉም የቤተ ክርስቲያናችን ሚዲያዎችና ሌሎች መገናኛ ብዙኃን ይህን መልዕክት ለሁሉም ተደራሽ እንዲሆን መልእክቱን በማስተላለፍ ኃላፊነታችሁን እንድትወጡ በቤተ ክርስቲያናችን ስም እንጠይቃለን፡፡ ወስብሐት ለእግዚአብሔር ሐምሌ 17 ቀን 2015 ዓ.ም. ምንጭ: ኢኦተቤ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
Hammasini ko'rsatish...
አቤቱ አምላካችን ሆይ ከምኑ ዘመን ደረስን! አሁን ደግሞ ከቅዱስ ሲኖዶስ እውቅና ውጭ በትግራይ ሕገ ወጥ ሢመት እየተካሄደ እንደሆን እየሰማን ነው። ጽዮን ሆይ!
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
ሐዋርያትን እንደ አሳደዱአቸው | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከሐዲስ ኪዳን)

ሐዋርያትን እንደ አሳደዱአቸው Join this channel to get access to perks:

https://www.youtube.com/channel/UCKWbsQ2gJIsSUzlXPoj3FTQ/join

Photo unavailableShow in Telegram
"ዛሬ የተሾማችሁ ኤጲስ ቆጶሳት ቤተሰብን ፣ ዘውግን ፣ ብሔርን እና ዘመድ አዝማድን ብቻ ሳይሆን ራሳችሁንም ጭምር እንድትክዱ እናዝዛችኋለን ፤ አደራም እንላችኋለን!'' (ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ) #ራሳችሁንም_ካዱ “እኔን መከተል የሚወድ ቢኖር፥ ራሱን ይካድ መስቀሉንም ተሸክሞ ይከተለኝ።” (ማቴ.16፥24፣ ማር.8፥34፣ ሉቃ.9፥23) አንዲል ቅዱስ ወንጌል።
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፱ ኤጲስ ቆጶሳትን ሾመች
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.