cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ŠžÑ adis neger💪👻

@ezi chanal lay adadis neger 😂😂 yaw photowoch vidoe andand keldoch ቁም ነገሮችን ግጥም የፍቅር ታሪኮች ❤️ ykelakelu @sznadisn Coment kalachu @Alex_Man6 Lay ltadersun tchlalach Yaw hulu geb yemibal neger takalachua slezi 👏👏tekelakelu Gebtachu mokrut ahununu ❤❤

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
325
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

እንኳን ደህና መጣህ መቼ ልትሄድ ነው ? 🎤 Hሀበሻman @Ezra_profile_p @Ezra_profile_p
Hammasini ko'rsatish...
1.78 MB
ደብሮሀል በቃ ተረድቼካለሁ መሳቅ ከፈለክ አሁኑኑ ግባና Join ብለህ አንብበው በጣም ትደሰታለህ 😂😂😂😂😅😂😂😂😂😂 @Sznadisneger @Sznadisneger ሞክረው ትደሰትበታለህ አንቺንም ያካትታል
Hammasini ko'rsatish...
የፀሃይ ብርሃን መሬት ለመድረስ ስንት ደቂቃ ይፈጅበታል?Anonymous voting
  • 1 ደቂቃ
  • 8 ደቂቃ
  • 10 ደቂቃ
  • 12 ደቂቃ
0 votes
ሚስት ባሏን ጠየቀች :ግልፁን ንገረኝ ለጋብቻ ስትጠይቀኝ ማን ነው እኔን የጠቆመህ ?🤔    #ባል : እኔ እንጃ , #ጠላቶቼ ብዙ ናቸዉ😔😫 😁😂🤣 👇👇👇👇👇 @Sznadisneger #ሼርር 🙏
Hammasini ko'rsatish...
የዘንድሮ ተማሪዎች👨‍🎓👨‍🎓 አንድ ለትምህርት ቤቱ አዲስ የሆነ መምህር ክላስ ዉስጥ ገብቶ እራሱን ካስተዋወቀ በኃላ ። አንድ ተማሪ ጋሸ ስለ ጠቅላላ እዉቀት ጥያቄ አለኝ ብሎ ተነሳ።።።።።።።።።።።።። ተማሪ👨‍🎓፦ ዝሆንን ፍሪጅ ዉስጥ ለማስገባት ብንፈልግ እንዴት አድርገን እናስገበዋለን? . መምህር👨‍🏫፦ አላወኩም . ተማሪ፦ ቀላል እኮነዉ ፤ፍሪጁን በመክፈት፥ ሌላም ጥያቄ አለኝ። . መምህር👨‍🏫፦ እሽ ቀጥል . ተማሪ👨‍🎓፦ አህያንስ ፍሪጅ ዉስጥ ማስገባት ብንፈልግስ እንዴት አድርገን ነዉ የምናስገባት? . መምህር👨‍🏫፦ ይችማ ቀላል አይደለች፣ ፍሪጅን በመክፈት . ተማሪ👨‍🎓፦ አይደለም ፤መጀመርያ ዝሆኑን ማዉጣት . መምህር👨‍🏫፦ ይገርማል . ተማሪ👨‍🎓፦ አሁንም ጥያቄ አለኝ . መምህር👨‍🏫፦ እሽ . ተማሪ👨‍🎓፦ ሁሉም እንስሳ የነብር ልደት ሁኖ ሂደዋል አንድ እንስሳ ብቻ ቀረ ማነዉ እሱ? . መምህር👨‍🏫፦ አንበሳ ምክንያቱም ሁሉንም እንስሳት ስለሚበላቸዉ። . ተማሪ👨‍🎓፦ አይደለም፣አህያ ነች ምክንያቱም ከሰሀታት በፊት ፍሪጅ ዉስጥ ስለነበረች። . መምህር👨‍🏫፦ እየቀለድክ ነዉ? . ተማሪ👨‍🎓፦ አሁን የመጨረሻ ጥያቄ ባህር ተሻግረህ ለማለፍ ፈራህ ምክንያቱም አዞ አለ ብለህ ስለምታስብ። እንዴት ብለህ መሻገር ትችላለህ? . መምህር👨‍🏫፦ በጀልባ ነዋ ! . ተማሪ፦ አይደለም ፣እየዋኘህ ምክንያቱም አዞ የነብርን ልደት ለማክበር ስለሄደ፥😂😂😂😂for fun @Sznadisneger ሼር 🙏አደራ😍     
Hammasini ko'rsatish...
💓#የኔ_ውድ 💔         ❤️‍🩹አንቺ ማለት ለኔ    በአይኔ ተለኩሰሽ    በልቤ የበራሽ    መቼም የማትጠፊ    የልቤ ሻማ ነሽ       💔 የኔ ጣፋጭ💝                          💖 አንቺ ማለት ለኔ                       ከማለዳው ፀሀይ                       ብርሀን ፍንጣቂው                        ከውቧ ጨረቃ                        ምሽቱን አድማቂ                        ከሚያምሩት ኮከቦች                        ነሽ የምትልቂ          💗የኔ ህይወት💔             አንቺ ማለት ለኔ           ከልቤ ላይ ውለሽ          በልቤ የምታድሪ     የውስጤ ንጉስ ነሽ❣        ሁሌም የምትኖሪ። 💔❤️‍🔥#ይድረስ_ለምታፈቀሯት😍 ......♥️💍••●🍃🌹🍃❤️‍🔥●•. @Sznadisneger    ✨ Share + አደራ🙏✨
Hammasini ko'rsatish...
❤️❤️❤️‍🔥❤️‍🔥 ጨረቃ ስትወጣ ከጎኔ ቁጭ ብለሽ በዓይኔ አይሻለው……😊 ከዋክብት ሲጓዙ ከነሱ መካከል አንቺን ፈልጋለው……🥰 ከፀሃይ ጋር ብትወጪ ብዬ ሁል ጊዜ ጠዋት እጠብቅሻለው አንዳንዴም በህልሜ አቅፌሽ አድራለው።🤗 ዝም ብለሽ በሀሳቤ ሁሌ #ትመጪያለሽ ምክንያቱን ባላቅም #ትናፍቂኛለሽ🤭 #ያነጫንጨኛል ላገኝሽ እሻለው…♥️ በሰበብ አስባቡ ስላንቺ #አወራለው የፅድቄ ሽልማት የኔ ገነት ውዴ ኧረ ጉዴ ፈላ…ፍቅር #ያዘኝ እንዴ 😳 @Sznadisneger ሼር አደራ🙏
Hammasini ko'rsatish...
ዝንጀሮ የያዘ ፈረንጅ እና ሙዝ የያዘ ሀበሻ አውሮፕላን ውስጥ ጐን ለጐን ተቀምጠው እየሄዱ እያለ ሀበሻው ሽንት ቤት መሄድ ይፈልግና አንድ ጊዜ ሙዙን እያየህ ይለውና ይሄዳል::  ሲመለስ ሙዙን ዝንጀሮዋ በልተዋለች #ሀበሻው :- "ጠብቅልኝ ብዬህ አልነበር::" #ፈረንጁ :-ምን ችግር አለው ብትበላብክም ዘመድህ ነች::"🤗 እሱም ነገሩ ይገባውና እሺ🤐😏 ብሎ ይቀመጥና ፈረንጁደም ሽንት ቤት መሄድ ይፈልግና #ፈረንጁ:-"ዝንጀሮዋን እያየህ::" #ሀበሻው :-"እሺ¡" ከዚያም ሲመለስ ዝንጀሮዉ ሞትዋል #ፈረንጁ :-"ለምን ገደልከው!😡 : : " ሀበሻው :-ይሄ የቤተሰብ ጉዳይ ነው አያገባህም🤷‍♂ 😂😜 👇ተ🀄️ላ🀄️ሉን👇 @kemrtochmahader #ሼር አደራ🙏
Hammasini ko'rsatish...
​​🎭የምትወደውን ሰዉ ስታይ ፈገግ በል እንደምትወደው ይረዳል፡፡ 🎭ጠላትህንም ስታገኝ ፈገግ በል ጥንካሬህን ይመለከታል፡፡ 🎭ጥሎህ የሄደን ሰዉ ስታገኝም ፈገግ በል ፀፀት ይሰማዋል፡፡ 🎭የማታቀዉንም ሰዉ ስታገኝ ፈገግ በል ሰላም ያስገኝሀል፡፡ 🎭አዚ ቻናል ላይ የተለጠፉትን ነገሮችም ስታይ ፈገግ በል 😁 አይቆጥርብህም እኮ፡፡🙄 🎼 #ሁል_ግዜ_ፈገግ_በሉልኝ🙏 ❤️😁❤️😁❤️😁 መልካም ቀን🙌 @kemrtochmahaderr #ሼርር 🙏
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.