uz
Feedback
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻

JOHN TUTORIAL 🧑‍💻

Kanalga Telegram’da o‘tish

Buy ads: https://telega.io/c/John_Tutorial 🗯4promotion 👉 @Jo21hn 📚Exit Exam | Freshman course and Exams ❇️Video Tutorials | crypto news 📲 ☎️ Tech Info.🧑‍💻Reading Tips

Ko'proq ko'rsatish
9 301
Obunachilar
-824 soatlar
-317 kunlar
-6930 kunlar
Postlar arxiv
🤳 Best of Best ✳️ እኔ የምጠቀምባቸው የምርጦች ምርጥ አፕሊኬሽን ዝርዝር... ▫️Mx player pro - ምርጥ ቪዲዮ ማጫወቻ ▫️MusixMatch - ምርጥ ሙዚቃ ማጫወቻ ▫️Phone Master - ምርጥ Anti-Virus App እና አፕ መቆለፊያዎች, ማንኛውም አፕ ሆነ አፕ መደበቅ ይጠቀሙታል) ▫️B612 - Best Selfie App ▫️Besti - Best Selfie App ▫️App Locker - ምርጥ አፕ መቆለፊያዎች ▫️Es File Explorer - ምርጥ አስፈላጊ File Explorer አፕ ▫️Opera Browser - ምርጥ Browser ከChrome የተሻለ ▫️Hotspot Shield - ምርጥ VPN app ▫️ADM Pro - ምርጥ Download Manager ▫️Vidmate - ምርጥ ቪዲዮና ኦዲዮ ማውረጃ ▫️SHAREit - ምርጥ ፋይል መላላኪያ ▫️Telegraph - ምርጥ የቴሌግራም Unofficial አፕ ▫️GB WhatsApp - ምርጥ የWhatsapp Messenger App ▫️GB Instagram - ምርጥ የኢንስታግራም App ▫️Speedify - ምርጥ የኢንተርኔት ፍጥነት መጨመሪያ app ▫️Office Sutie - Pdf,DOCX, PPT,..በአንድነት ማንበቢያ እና መፍጠሪያ ▫️Fyn Geez 2 - ምርጥ ኢትዮጵያዊ Keyboard App ▫️FBlite 2020 - ምርጥ Facebook Lite App (Dark Mode አለው) ▫️AZ Screen Recorder : ምርጥ Screen Recorder ▫️PicsArt : ምርጥ ፎቶ ኤዲተር ▫️KineMaster : ምርጥ ቪዲዮ ኤዲተር 🟥 ተጠቀሙባቸው 🟥 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉 John Tutorial 🧑‍💻 📚 For Video Explanation 📚 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅ TikTok 👉 @ johnhd44 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

‼️BREAKING NEWS #ASTU postponement of registration date for regular undergraduate and postgraduate students All regular undergraduate(4th and 5th year) and postgraduate (2nd year and above) students, be informed that the previous announcement made for registration (28/01/2016-29/01/2016) has been postponed by one week. Further announcements will be made soon. ✅VIA ASTU OFFICIAL ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉 John Tutorial 🧑‍💻 📚 For Video Explanation 📚 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅ TikTok 👉 @ johnhd44 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

✅Video Editing ለቪዲዮ ኤዲቲንግ የሚያገለግሉ 9 የ አንግሮይድ አፖች ቪዲዮን ኤዲት ለማድረግ የግድ ኮምፒውተር መጠቀም አይኖርቦትም። ዘመን አፈራሽ የሆኑ ቴክኖሎጂዎች ሞባይል ስልኮን ክኮምፒውተር ባልተናነሰ መልኩ ቪዲዮን ኤዲት አንዲያደርጉ ያስችሎታል። እኛም 9 ለቪዲዮ ኤዲቲንግ ያገለግላሉ ያልናቸውን አፖች የዘን ቀርበናል። 1, FilmoraGo በብዙ ተጠቃሚዎች ዘንድ የተወደደ አስደናቂ የ ዓንድሮኢድ ቪዲዮ ኤዲቲንግ መተግበሪያ ነው።  የመቁረጥ ፣ ገጽታዎችን መቀየር ፣ ሙዚቃን የመሳሰሉት ዋና ዋና ተግባራት በቀላሉ ሊከናወኑ ይችላሉ ፡፡ እንዲሁም ለ Youtube ለ Instagram እና ለ Facebook ሚሆኒ ቪዲዮችን መስራት ይችናሉ                                                                                                         የዳውንሎድ ሊንክ:  https://play.google.com/store/apps/details?id=com.wondershare.filmorago                                                       2, Adobe Premiere Clip:  አዶቤ ፕሪሚየር ክሊፕ ማንኛውንም ቪዲዮ ከእርስዎ የ ስማርት ፎን በፍጥነት እንዲያርትዑ ያስችልዎታል። ለመጠቀም ፈጣን እና አዝናኝ ነው። ስለ ክሊፕ በጣም ጥሩው ባህሪ አውቶማቲክ ቪዲዮ መፍጠር ችሎታ ነው ፣ ማለትም ፣ መተግበሪያው በመረጣቸው ማንኛቸውም ፎቶዎች ወይም ቅንጥቦች አማካኝነት ቪዲዮዎችን በራስ-ሰር ለእርስዎ መፍጠር ይችላል ፡፡                                                                                                የዳውንሎድ ሊንክ:  https://play.google.com/store/apps/details?id=com.adobe.premiereclip                                         3, VideoShow ብዙ ሽልማቶችን የተቀበለ ሲሆን በነጻ በ Play Store ውስጥ ለሚገኙት ምርጥ የቪዲዮ መተግበሪያዎች አንዱ ነው።  VideoShow ለአጠቃቀም ቀላል እና ለአጠቃቀም ቀላል ነው ፡፡ ከዋና ዋና ተግባራት  ፊልተሮችን ፣ ሙዚቃዎችን እና የድምፅ ውጤቶችን በመጨመር ወይም ቀጥታ ስርጭትን በማከናወን ቪዲዮዎን  ማስዋብ ይችላሉ ፡፡ የዳውንሎድ ሊንክ:  https://play.google.com/store/apps/details?id=com.xvideostudio.videoeditor                    4, PowerDirector ለአጠቃቀም ቀላል የሆነ የጊዜ መስመር  ያለው ሙሉ ለሙሉ የ አንግሮይድ ቪዲዮ ኤዲተር ነው ፣ ግን ከመቆጣጠሪዎች ጋር ለመግባባት የተወሰነ ጊዜ ሊወስድዎት ይችላል። ሆኖም ፣ አንዴ በዚህ መተግበሪያ ኤክስ ኤክስፐርት ከሆኑ ባለሙያዎችን መፍጠር እና በሰከንዶች ጊዜ ውስጥ ምርጥ የሚባሉ ቪዲዮዎችን መስራት ይችላሉ ፡፡ ከቪድዮዎ ውስጥ ለመምረጥ  ከ 30 በላይ የተለያዩ  የትራንዚሽን ምርጫዎች አሉት ፡፡                                                                                            የዳውንሎድ ሊንክ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.cyberlink.powerdirector.DRA140225_01                                                                                          5, KineMaster ከኃይለኛ ባህሪዎች ጋር በጥሩ ሁኔታ ከተሰራ በይነገጽ ጋር በመጣመር KineMaster ለ Android ተስማሚ የቪዲዮ አርት ኤዲቲንግ መሣሪያ ነው። የተለያዩ የሚዲያ ፋይሎችን በቀላሉ ለማስመጣት የ “copy paste” መጠቀም ይችላሉ።  ቪዲዮዎችን በፍጥነት ለመፍጠር KineMaster  ኤዲቲንግ ሂደት ላይ  በይበልጥ ይረዳል። በቪዲዮ መቁረጥ የተለያዩ የሽግግር ዓይነቶችን መጨመር ፣ ወይም የጽሁፎችን ወይም የትርጉም ጽሑፎችን ብሎግ ማስገባት ይችላሉ  የዳውንሎድ ሊንክ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.nexstreaming.app.kinemasterfree     6, Quik እጅግ በጣም ጥሩ ቪዲዮዎችን ለመፍጠር ኩዊክ ሌላ ብልጥ መንገድ ነው ፡፡ ፈጣን እና ነፃ ነው። የራስዎን ታሪኮች በኩዊክ ለማድረግ የራስዎን ተወዳጅ ፎቶዎች ወይም ቪዲዮ  ይምረጡ። ስለ ኩዊክ በጣም ጥሩው ነገር አውቶማቲክ የቪዲዮ ፈጠራ ችሎታዎች ይዞ መምጣቱ መሆኑ ነው ፡፡ ቪዲዮዎችን crop ማድረግ ፣ ማሳመሪያዎችን ፣ ጽሑፎችን መጨመር እና ማንኛውንም Audio መምታት በፍጥነት ማመሳሰል ይችላሉ ፡፡      የዳውንሎድ ሊንክ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.stupeflix.replay                                                                             7, VivaVideo ብዙ አስደናቂ ባህሪዎች አሉት። መተግበሪያው በቀጥታ ከ አንግሮይድዎ ፕሮፌሽናል-የሚመስሉ ቪዲዮዎችን እንዲፈጥሩ ለማገዝ የታሰበ ነው። ከተለጣፊዎች እስከ ተንቀሣቃሽ ክሊፖች እና የትርጉም ጽሑፎች ከሚገኙ በመቶዎች የሚቆጠሩ ተስማሚ ፊልተሮች መምረጥ ይችላሉ ፡፡ በውስጡ የማይንቀሳቀስ ዘገምተኛ(slow motion) ተንቀሳቃሽ ቪዲዮ ሰሪ እና የተንሸራታች ማሳያ(slideshow maker) ሰሪ አለው።      የዳውንሎድ ሊንክ:                 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.quvideo.xiaoying                                                  8, Funimate video editor   በቀላሉ አዝናኝ ቪዲዮዎችን ለመፍጠር ይረዳል። የዕለት ተዕለት አፍታዎችን ወዲያውኑ ወደ የፈጠራ ቪዲዮዎችን መለወጥ እና ለተለያዩ ማህበራዊ ሜዲያ የማጋሪያ አማራጮች አሉት ። አጭር ቪዲዮዎችን  ኤዲት ለማድረግ የታቀዱ ከ 1 በላይ የላቁ አማራጮች አሉት ፡፡                                      የዳውንሎድ ሊንክ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.avcrbt.funimate    ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉 John Tutorial 🧑‍💻 📚 For Video Explanation 📚 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅ TikTok 👉 @ johnhd44 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

ADAMA SCIENCE AND TECHNOLOGY UNIVERSITY ❇️For Undergraduate Regular (4th Year and above and post graduate 🎓 students (Msc 2n
ADAMA SCIENCE AND TECHNOLOGY UNIVERSITY ❇️For Undergraduate Regular (4th Year and above and post graduate 🎓 students (Msc 2nd year and above) ❇️ First Semester Registration will be October 9 and 10  (Monday and Tuesday) ‼️ class begins on October 11 (Wednesday)‼️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌

ዲቪ 2025 ቀኑ ይፋ ተደርጓል❗ DV 2025 እንዴት ራሳችን መሙላት እንችላለን? """""""""""""'''''''''''''''"""""""""""""""""""""""""""" በጥያቂያቹ መሰረት ዲቪ 2025 ለመሙላት መከተል ያለብንን መንገዶች እነሆ ›በመጀምሪያ ዲቪ መሙላት የምንችለዉ ከመስከረም 23 እስከ ጥቅምት 27/2016 ለሊት 6፡00 ድረስ ብቻ ነው። ›የዲቪ ፎርሙን ከመሙላታችን በፊት ማሟላት ያሉብን ነገሮች፦ እያንዳንዱ የ DV አመልካች የትምህርት / የሥራ ልምድ ማሟላት አለበት ማለትም በ ፕሮግራሙ መሰረትም- • ቢያንስ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ወይም ተመጣጣኝ, የ 12 ዓመት ትምህርት በሚገባ ያጠናቀቀ / ያጠናቀቀች። ወይም • ባለፉት አምስት ዓመታት ውስጥ የሁለት አመት የሥራ ልምድ ያለው። •ጉርድ ፎቶ ግራፍ በመቀጠልም www.dvlottery.state.gov በሚለው ዌብ ሳይት መግባት ›ዌብ ሳይቱ ዉስጥ ገብተን Entry ሚለውን በመጫን መቀጠል በፎቶ መልክ የተቀመጠልንን Authentication code በድጋሚ በመጻፍ ወደ ፎርም መሙያዉ መግባት። ፎርም አሞላል 🦋1. Name - ስም - Last/Family Name (የመጨረሻ/የቤተሰብ ስም ወይም የአያት ስም) ፣ Middle Name- (የመካከለኛ ስም ወይም የአባት ስም) ፣ First Name (የመጀመሪያ ስም ወይም የእርሶን ስም) በፓስፖርትዎ ላይ ያለውን ስም ሳያሳስቱ በእንግሊዝኛ መጻፍ። 🦋2👫. Gender - ፆታ - ወንድ (Male) ወይም ሴት(Female) መምረጥ። 🦋3. Birth date - የልደት ቀን - መጀመሪያ Month (ወር) ፣ Day (ቀን) ፣ Year ( ዓመት) በፈረንጆች አቆጣጠር በተሰጠው ቦታ መጻፍ።. 💥4. City Where You Where Born - የተወለዱበትን ከተማ. 🌟5. Country Where You Were Born - የተወለዱበትን ሀገር 🌟6. Country of Eligibility for the DV Program - ለ DV መርኃ-ግብር ብቁ የሆነ ሀገር ማለትም yes ሚለዉ ላይ በመተው ማለፍ ❄️7. Entrant Photograph - የመግቢያ ፎቶግራፍ ማስገባት - የቅርብ ጊዜ ጉርድ ፎቶግራፍ -ፎቶ ግራፉ በደንብ የሚታይ ልኬቱ 600ፒክስል * በ600 ፒክስል የሆነ መጠኑ ከ 240 ኪሎባይት የማይበልጥ ከለር ፎቶ ግራፍ ፣JPEG Format መሆን አለበት። ❄️8. Mailing Address - የፖስታ መላኪያ አድራሻ መሙላት ❄️9. Country Where You Live Today - አሁን የምንኖርበትን ሀገር መምረጥ 💥10. Phone Number - ስልክ ቁጥር ማስገባት ለኢትዮጲያ +251 ብለን በመጀመር ስልካችንን ማስገባት / አለማስገባትም ይቻላል 💥11. E-mail Address - የ ኢሜል አድራሻንን ማስገባት 🌟12. What is the highest level of education you have achieved, as of today? የትምህርት ደረጃችንን መምረጥ 💥13. What is your current marital status?- በአሁን ሰአት ያለን የትዳር ሁኔታ መምረጥ 🌟14 . Number of Children - የልጅ ብዛት በቁጥር መጻፍ እያንዳንዱ የተወለዱ ሕጻናት እንዲሁም የማደጎ ልጆች፣ የእንጀራ ልጆች በእርስዎ ፎርም ውስጥ እያንዳንዱ ያላገቡ ህጻናት, ምንም እንኳን ልጅዎ ከእርስዎ ጋር አብረው ባይኖሩም መሞላት አለባቸዉ። ❄️»በመጨረሻም continue በማለት Confirmation Number ያለበትን ወረቀት ፕሪንት በማድረግ ማስቀመጥ እና በ Confirmation Number ን DV-2025 ሲወጣ ማየት እንችላለን። DV-2025 Submission Confirmation : Entry success በዚ መሰረት ፎርሙን በመሙላት እድላችሁን መሞከር ትችላላችሁ። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉 John Tutorial 🧑‍💻 📚 For Video Explanation 📚 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅ TikTok 👉 @ johnhd44 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

🖇 ASTU Geography 2022 Final exam ©ASTU GENERAL ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅For more
+5
🖇 ASTU Geography 2022 Final exam ©ASTU GENERAL ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉 John Tutorial 🧑‍💻 📚 For Video Explanation 📚 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅ TikTok 👉 @ johnhd44 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

🏬UNITY UNIVERSITY ✅REMEDIAL RESULT 2016 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻 📚 For Video Explanation 📚 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅ TikTok 👉 @johnhd44 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

❇️ ለኢትዮጵያውያን ለሥራ ፍለጋ የሚረዱ የተወሰኑ ድረገጾች እና ፖርታልስ (Portals) እንደሚከተለው ቀርበዋል። 1. www.ethiojobs.net . 2. https://dereja.com 3. https://et.profdir.com/ 4. http://Www.harmeejobs.com 5. www.ezega.com 6. www.unjobs.org 7. www.employethiopia.com 8. https://www.au.org/about/employment 9. http://www.hawassaonline.com/jobs.php 10. http://www.unicef.org/ethiopia/careers_12858.html 11. https://www.et.undp.org/content/ethiopia/en/home/jobs.html 12. www.ethiocv.net 13. https://www.ethiopianreporterjobs.com/ 14. https://ethioworks.com/category/addis-zemen/ 15. https://www.geezjobs.com/ 16. www.nilejobs.com ✅እናንተም የምታውቋቸው ሌሎች ድረገጾች እና ፖርታልስ ካሉ "COMMENT SECTION" ላይ ጠቁሙን። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉 John Tutorial 🧑‍💻 📚 For Video Explanation 📚 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅ TikTok 👉 @ johnhd44 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

💻እንዴት የኮምፕይተራችንን ፍጥነት #መጨመር እንችላለን❓ 📌የ ኮምፒዩተራቹ💻 Operating Oystem Window 10 ነው? ✅ በምትከፍቱት እና በምትጠቀሙበት ሰአት እየተንቀራፈፈ አማሯችዋል?🤦‍♂ እንግዲያውስ ፍጥነቱን #ሊጨምሩ የሚችሉ ነገሮችን እናያለን። 1⃣. Power option ❇️Start menu ላይ power option ብላቹ ፈልጉ፤ ከሚመጣላቹ Window ውስጥ high Performance የሚለውን ምረጡ። 2⃣.Disable unwanted Start up Programs ❇️ይሄ ኮምፒዩተራችንን💻 በምንከፍትበት ጊዜ ያለ እኛ ፍቃድ ፕሮግራሞችን እየከፈተ ፍጥነቱን ከሚቀንሱ ነገሮች አንዱ ነው። 📌 ይሄን ለመከላከል ⬇️ ❇️Task Manager ላይ መግባት (ይሄን ለማግኘት Start Menu ላይ Right Click አድርጎ ማግኘት ይቻላል አልያም Ctrl Alt እና delete የሚለውን አንድ ላይ መጫን) 📌ከሚመጣው window ውስጥ start up ላይ በማድረግ የማትፈልጉትን ፕሮግራሞች Disable❌ ማድረግ።  እዚህ ጋር Impact የሚለው #High ከሆነ #Disable ባታረጉ ይመረጣል። 3⃣.Defragment And Optimize Drive ❇️Start menu search bar ላይ Defragment ብሎ መፈለግ Window ሲመጣላቹ የምትፈልጉትን driver መርጣቹ #Optimize ማድረግ። 4⃣. Delete Unnecessary Temporary File ❇️Start menu ላይ Right Click አድርጎ Run የሚለውን መምረጥ አልያም Window Key እና "R" ን ከ ኪቦርዳችን⌨ ላይ አንድ ላይ መጫን። %temp% ብሎ ጽፎ enter መጫን። ❇️የሚመጣላቹ Folder ላይ ያሉ ፋይሎችን Ctrl + A ተጭነን ሁሉንም ሲመርጥልን ማጥፋት ❎ድጋሚ Run ቦክሱን ከፍታቹ Temp ብሎ መጻፍ ከሚመጣላቹ Folder ውስጥ ያሉ ፋይሎችን ሁሉ ማጥፋት አሁንም ለ ሶስተኛ ጊዜ #Run ቦክስ ላይ Prefetch ብሎ መጻፍ የሚመጣላቹ Folder ውስጥ የሚገኙ ፋይሎችን ማጥፋት። 📌እነዚህን የምናጠፋበት ምክንያት ጊዜያዊ እና #Space የያዙ ፋይሎች ስለሆኑ ነው። ምንም አይነት ችግር አያመጡም።👍 5⃣. Clean Up Memory ❇️This pc ውስጥ ገብታቹ የምፈልጉት Local ዲስክ ላይ Right Cick በማድረግ Property መምረጥ ➡️ Disk clean up የምትለውን Icon #Click ማድረግ ➡️ የሚመጣውን የ warning box #Ok ማድረግ 📌እዚህ ጋ Recycle Bin ውስጥ ያሉ ፋይሎች ሳይቀሩ ነው የሚጠፉት። 6⃣. Reduce run time service ❇️Run box ከፍታቹ msconfig ብሎ መጻፍ... ቀጥሎ ከሚመጣው Window Service የሚለውን መጫን በመቀጠል Hide all microsoft service የሚለውን tick👆 ማድረግ በመቀጠል #Disable የምትለዋን icon #click ማድረግ። 7⃣. Registry Tweaks ❇️Run box መክፈት(window key + R) regedit ብሎ መጻፍ Hkey -current user Control panel Mouse Mouse hover time valueን ወደ 10 መቀየር እዛው folder ላይ Desktop መምረጥ Menu show Delay Valueን ወደ 10 መቀየር 8⃣. visual effects ❇️Start menu ላይ #System ብሎ መፈለግ Advanced system setting መምረጥ Advance ውስጥ በመግባት Setting መምረጥ Adjust for Best Performance መምረጥ ቀጥሎ የምትፈልጉት ነገር ካለ #ቲክ በማድረግ መምረጥ በመጨረሻም ከላይ ያሉትን ከጨረስን በኋላ ኮምፒዩተራችንን 💻 #Restart ማድረግ። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉 John Tutorial 🧑‍💻 📚 For Video Explanation 📚 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅ TikTok 👉 @ johnhd44 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

#ASTU ❇️Checkout This Note For Your Upcoming 🅾C++ MID EXAM🅾 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
+5
#ASTU ❇️Checkout This Note For Your Upcoming 🅾C++ MID EXAM🅾 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉 John Tutorial 🧑‍💻 📚 For Video Explanation 📚 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅ TikTok 👉 @ johnhd44 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

#ASTU 🪭Engineering Drawing Mid Exam And some Sample Theory Questions ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️ ▬▬▬▬▬
+4
#ASTU 🪭Engineering Drawing Mid Exam And some Sample Theory Questions ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉 John Tutorial 🧑‍💻 📚 For Video Explanation 📚 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅ TikTok 👉 @ johnhd44 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

Breaking  ❗️❗️ #ከካፌ_አስተዳደር_የተሰጠ_መግለጫ! 🗣 " ካፌያችን ባጋጠማት ጥቃቅን ችግሮች ምክንያት ለበዓሉ መደገስ ስላልቻለች ይቅርታ እየጠየቅን ለዚሁ ካሳ ይሆን ዘንድ ቀጣይ ሳምንት ከሰኞ 8:00 ጀምሮ ለአንድ ሳምንት ዘወትር በተመሳሳይ ሰዓት የምሰጥ የተሻለ ድግስ ከFreshman ዲቭዥን ጋር በመተባበር ስላዘጋጀን ቅር ሳትሰኙ በትዕግስት እንድትጠብቁን እናሳስባለን ። በተጨማሪ ሰሞኑን ዱባ ምያክል ስጋ ጠብቃችሁ በጊዜ መጥታችሁ በር ገንጥላችሁ የገባችሁ በሙሉ freshman devision በመሄድ የካሳ ክፊያችሁን መቀበል እንደምትችሉ እናስታዉቃለን ። " (ለጊዜዉ Library በመዝጋት ብቻ ነዉ ምያከብሩልን😂)   ✅ Via astu post ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉 John Tutorial 🧑‍💻 📚 For Video Explanation 📚 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅ TikTok 👉 @ johnhd44 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

Any one who wants to buy Laptop 💻 ?                                                                                                                                   ⭐️Brand New HP 8th generation Core i5 Ultra-slim HP elitebook 840 G5 Laptop ❇️  Octa-Core processor ❇️    High Quality processor  Intel Core i5. 8th generation                    ❇️    16GB DDR4 RAM ✅   512gb   SSD(faster than Hard disk) ❇️   Edge to edge screen with IPS display ❇️  DTS  speakers ❇️   14.1" inch screen with FULL HD resolution ❇️  Ultra-slim  Silver  color ✅   battery life above 5hrs 🧲price   37500 birr 👇👇 Call 📞 0901440829 @Ende_eyob ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉 John Tutorial 🧑‍💻 📚 For Video Explanation 📚 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅ TikTok 👉 @ johnhd44 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬