uz
Feedback
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻

JOHN TUTORIAL 🧑‍💻

Kanalga Telegram’da o‘tish

Buy ads: https://telega.io/c/John_Tutorial 🗯4promotion 👉 @Jo21hn 📚Exit Exam | Freshman course and Exams ❇️Video Tutorials | crypto news 📲 ☎️ Tech Info.🧑‍💻Reading Tips

Ko'proq ko'rsatish
9 149
Obunachilar
+224 soatlar
+37 kun
-8330 kun
Postlar arxiv
✅ASTU NEW FRESH
✅ASTU NEW FRESH

🔥Grade 12 Placement የትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የዩኒቨርሲቲ ምደባን ይፋ አደረገ **** የትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ወደ ዩኒቨርሲቲዎች የመመደብ ሂደቱን ፍትሐዊነት፣ ግልጽነትና እኩል ዕድልን ባረጋገጠ መልኩ ማጠናቀቁን ይፋ አድርጓል። ምደባው የተማሪዎችን ውጤት፣ ምርጫ፣ የዩኒቨርሲቲዎች ቅበላ አቅም፣ የፆታ ሚዛን እንዲሁም የህብረ ብሔራዊነት ስርጭትን ታሳቢ ያደረገ ነው ተብሏል። በዚህም 500 እና ከዚያ በላይ ያመጡ ተማሪዎች በመጀመሪያ ምርጫቸው የተመደቡ ሲሆን፣ ማየትና መስማት የተሳናቸው ተማሪዎች ደግሞ አስፈላጊው ድጋፍ በሚደረግላቸው ዩኒቨርሲቲዎች መመደባቸውን ተማሪዎችም የተመደቡበትን ዩኒቨርስቲ ለመመልከት በዚህ ሊንክ https://student.ethernet.edu.et/view-placementመመልከት እንደሚችሉ የትምህርት ሚኒስቴር መረጃ አመልክቷል። በምደባው ቅሬታ ያላቸው ተማሪዎች ደግሞ ቅሬታቸውን ለዚሁ ሲባል በተዘጋጀው የኦንላይን ሥርዓት ብቻ https://student.ethernet.edu.et/complaints ይህ ምደባ ይፋ ከሆነበት ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ውስጥ አስፈላጊውን መረጃና ማስረጃ በማያያዝ እንዲያቀርቡ ሚኒስቴሩ ጠቁሟል፡፡ በአካል ወደ ተቋሙ በመምጣት የሚቀርብ የምደባ ቅሬታ የማይስተናገድ መሆኑን የገለጸው ሚኒስቴሩ፤ በተጨማሪም የተሳሳተ ማስረጃ ወይም የተጭበረበረ ሰነድ ማቅረብ በፍጹም የተከለከለ መሆኑን ተማሪዎችና ወላጆች እንዲገነዘቡ አሳስቧል፡፡ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ❇️ በየቀኑ ጠቃሚ መረጃ          .. ...እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን 👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬           ♦️  @John_Tutorial   ❇️          ♦️  @John_Tutorial   ❇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬  💬 Discussion 👉@Johnastu 📖 Digital Library 👉 @JohnLibrary ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

Jo pls ye ante group lay likekew
Jo pls ye ante group lay likekew

Jo pls ye ante group lay likekew
Jo pls ye ante group lay likekew

🔥AASTU cutoff point Addis Ababa Science and Technology University (AASTU) admission announcement. It covers the official enrollment cutoff parameters for the 2019 E.C. ✅Engineering Standard: An overall calculated score threshold of 69.50 and above. ✅Applied Science Standard: An overall calculated score threshold of 48.00 and above. Detailed Breakdown Rules: Clear parameters showing how the final composite performance metric is computed between the 12th-grade national exam and the dedicated university entrance exam ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ❇️ በየቀኑ ጠቃሚ መረጃ          .. ...እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን 👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬           ♦️  @John_Tutorial   ❇️          ♦️  @John_Tutorial   ❇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬  💬 Discussion 👉@Johnastu 📖 Digital Library 👉 @JohnLibrary ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

🔥አስደሳች ዜና Youtube Automation &Content Creation ለምሰሩ 🔖 Exciting News for YouTube Automation Creators! And Content Creators 🔥 🚀 Unlimited Video Generation with: • ✅ Veo 3.1 • ✅ Veo 3.1 Fast • ✅ Gemini Omni 🎨 Unlimited Image Generation with: • ✅ Nanobanana • ✅ GPT 📣 Exclusive Discounts Available – Don’t Miss Out! 👉 DM Us: @Jo21hn @Jo21hn Hurry, take advantage of these amazing offers today! 📢🅾 👉YOUTUBE ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ❇️ በየቀኑ ጠቃሚ መረጃ          .. ...እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን 👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬           ♦️  @John_Tutorial   ❇️          ♦️  @John_Tutorial   ❇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬  💬 Discussion 👉@JohnASTU 📖 Digital Library 👉 @JohnLibrary ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

🔥NGAT RESULT 🚀 የNGAT ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል! 🚀 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ነሐሴ 20 እና 21/2018 ዓ.ም የተሰጠው የ2018 ዓ.ም የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ውጤት ተለቋል። ውጤትዎን ለማየት 👇🔗 https://result.ethernet.edu.et ውጤትዎን ለመመልከት እነዚህን ቅደም-ተከተሎች ይከተሉ፦ 1️⃣ ከላይ የተጠቀሰውን ሊንክ ይጫኑ። 2️⃣ 'NGAT Results' የሚለው ስር 'View Results' የሚለውን ይምረጡ። 3️⃣ የፈተና Username (የተጠቃሚ ስም) በማስገባት ውጤትዎን ይመልከቱ። ለተፈታኞች በሙሉ መልካም እድል እንመኛለን! ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ❇️ በየቀኑ ጠቃሚ መረጃ          .. ...እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን 👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬           ♦️  @John_Tutorial   ❇️          ♦️  @John_Tutorial   ❇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬  💬 Discussion 👉@Johnastu 📖 Digital Library 👉 @JohnLibrary ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

📢 በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የ2019 ዓ.ም የመግቢያ ፈተና ተፈታኞች በሙሉ በ2019 ዓ.ም በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (ASTU) እና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (AASTU) በአፕላይድ ሳይንስ እና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች የመግቢያ ፈተና ለመፈተን በኦንላይን (online) የተመዘገባችሁ አመልካቾች፤ የመግቢያ ፈተናዉ የሚሰጠዉ ጳጉሜ 4 ቀን 2018 ዓ.ም ስለሆነ በእለቱ በመረጣችሁት የፈተና ጣቢያ በአካል በመቅረብ መፈተን የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡ 📌 ማሳሰቢያ፦🕒 የሰዓት አክብሮት፦ ተፈታኞች በእለቱ ከጠዋቱ 1፡00 ሰዓት (local time) ጀምሮ በመፈተኛ ጣቢያዎች መገኘት ይጠበቅባቸዋል፡፡ 🚫 የተከለከሉ እቃዎች፦ በፈተናው ዕለት የሞባይል ስልኮችን እና ማንኛውንም ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎችን ይዞ ወደ ፈተና ጣቢያ መግባት በጥብቅ የተከለከለ ነው፡፡ 📚 የፈተና ዓይነቶች፦ ፈተናው የሚሰጥባቸው የትምህርት ዓይነቶች ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ባዮሎጂ፣ ኬሚስትሪ፣ ፊዚክስ፣ ሂሳብ እና እንግሊዝኛ መሆናቸዉን በድጋሜ እናሳስባለን፡፡ ⚠️ ስነ-ምግባር፦ በፈተና ወቅት ያልተገባ ተግባር (ኩረጃ) መፈፀም በጥብቅ የተከለከለ ነው፡፡ 📄 የሚያስፈልጉ ሰነዶች፦ አመልካቾች ለፈተና ሲቀርቡ የሚከተሉትን ሰነዶች ይዘው መገኘት አለባቸው ፦የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ውጤት (Result) የሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና አድሚሽን ካርድ / መታወቂያ (Admission Card) የኦንላይን ምዝገባ ማረጋገጫ ኮፒ (Registration Confirmation) 🛑 የምደባ ሁኔታ፦ የመግቢያ ፈተናውን የሚያልፉ አመልካቾች በትምህርት ሚኒስቴር በኩል በሚደረገው አጠቃላይ የዩኒቨርሲቲ ምደባ ውስጥ አይካተቱም፡፡ ✅Via የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ❇️ በየቀኑ ጠቃሚ መረጃ          .. ...እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን 👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬           ♦️  @John_Tutorial   ❇️          ♦️  @John_Tutorial   ❇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬  💬 Discussion 👉@Johnastu 📖 Digital Library 👉 @JohnLibrary ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

📢 ለASTU አዲስ ገቢ ተማሪዎች የተበሰረ ታላቅ ዕድል! 🚀🎓 በሀገራችን ቀዳሚ ከሆኑት የሳይንስና ቴክኖሎጂ ተቋማት አንዱ የሆነው የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (ASTU) Adama Science and Technology University፣ ከተለመደው የትምህርት አሰጣጥ በተለየ ተማሪዎቹን ብቁና ተወዳዳሪ የሚያደርጉ ሁለት ድንቅ ፕሮግራሞችን ተግባራዊ እያደረገ ይገኛል። እነሱም Fast Track እና Dual Degree (Double Major) ፕሮግራሞች ናቸው! የእነዚህን ልዩ ዕድሎች ዝርዝር መረጃ ከታች ይመልከቱ፦ 1️⃣ Fast Track Program ⚡ ይህ ፕሮግራም በጣም ከፍተኛ ውጤትና የላቀ ብቃት ላላቸው ተማሪዎች የተዘጋጀ ልዩ ዕድል ነው። እንዴት ይሰራል? ከፍተኛ ውጤት ያላቸው ተማሪዎች የተወሰኑ ኮርሶችን በልዩ ፈተና (Exemption Exam) በማለፍ ትምህርታቸውን ከተለመደው የጊዜ ሰሌዳ ፈጥነው እንዲያጠናቅቁ ይደረጋል። ዋና ጥቅሙ፦ ተማሪዎች ከመደበኛው የመመረቂያ ጊዜ ቢያንስ አንድ ዓመት ቀድመው እንዲመረቁ ወይም በቀጥታ ወደ ሁለተኛ ዲግሪ (Master's) እንዲሸጋገሩ ያስችላቸዋል። ጊዜን ለመቆጠብና ቀድሞ ወደ ስራ ዓለም ለመግባት ፍጹም ምርጫ ነው! 2️⃣ Dual Degree / Double Major Program (ድርብ ዲግሪ) 📜📜 በአንድ ጊዜ በሁለት የሙያ ዘርፎች ሰልጥኖ መመረቅ ይቻላል? አዎ፣ በASTU ይቻላል! ❔❓እንዴት ይሰራል? በሁሉም የትምህርት አይነቶች እጅግ የላቀ (Outstanding) ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች፣ ከተመደቡበት መደበኛ ሜጀር (Major) በተጨማሪ ሌላ ተጨማሪ ሜጀር ወይም ማይነር (Minor) ደርበው እንዲማሩ ይፈቀድላቸዋል። ✅ለምሳሌ፦ በPhysics እና Mathematics፣ ወይም በCivil Engineering እና Water Resource Engineering በአንድ ላይ ተምረው በሁለቱም ድርብ ዲግሪ ይዘው የተመረቁ ተማሪዎች አሉ። ♻️ዋና ጥቅሙ፦ በስራ ገበያ ላይ እጅግ ተፈላጊና ተወዳዳሪ ያደርጋል፤ በሁለት የተለያየ የዕውቀት ዘርፍ መብቃትም ያስችላል። 💡 እነዚህን ዕድሎች ለማግኘት ምን ያስፈልጋል?እነዚህ ፕሮግራሞች የሚሰጡት በዩኒቨርሲቲ ቆይታቸው በጣም ከፍተኛ GPA (ውጤት) ለሚያስመዘግቡ፣ በትምህርታቸው ንቁና ስነ-ስርዓት ላላቸው ተማሪዎች ብቻ ነው። ❇️ASTU ዓለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ እንደ ደቡብ ኮሪያው POSTECH እና KAIST ካሉ ተቋማት ጋር በተቀራረበ ካሪኩለም ነው እነዚህን ዕድሎች የሚያመቻቸው። ጀግናው ተማሪ ራጂ አሸናፊ በPhysics እና Math ድርብ ዲግሪ (Dual Degree) በሙሉ A+ ውጤት አጠናቆ ለPhD ወደ ታዋቂው MIT ዩኒቨርሲቲ ያቀናው በእነዚህ ልዩ የASTU ዕድሎች ታግዞ ነው! ✅ስለዚህ፣ አዲስ ወደ ASTU የተቀላቀላችሁም ሆናችሁ ነባር ተማሪዎች፣ ጠንክራችሁ በመማር የነዚህ ልዩ ዕድሎች ተጠቃሚ ይሁኑ !👉 ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን መከታተል ትችላላችሁ፦ @John_Tutorial .........ይቀጥላል We are Dedicated to Innovative Knowledge!" 🌟 ⤵️⤴️⤴️ ‼️ Share ‼️⤴️⤴️⤴️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬  🔥Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ እንዲሁም የ Online ስራዎች ያገኙበታል 👇👇......👇👇......👇👇......👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬  https://youtu.be/L8LCdhB9AXA?si=1HOOoohMemdmdIUX ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ❇️ በየቀኑ ጠቃሚ መረጃ          .. ...እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን 👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬           ♦️  @John_Tutorial   ❇️          ♦️  @John_Tutorial   ❇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬  💬 Discussion 👉@Johnastu 📖 Digital Library 👉 @JohnLibrary ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ #ASTU #FastTrack #DualDegree #DoubleMajor #JohnAstu #AdamaScienceAndTechnologyUniversity #JohnTutorial #JohnTutorialAsd #EthiopiaEducation #CampusLife

If u r grade 12 watch 👇 https://vt.tiktok.com/ZSVnrcfPA/

❇️ዩኒቨርስቲ_ገነት_አይደለም‼️ የከርታታው_መምህር_መልእክት ✅Abebayehu Geta Enaro (Msc) ✳️CGPA 3.94 ❇️HAWASSA UNIVERSITY 🙏 ከስር ያያዝኩት የ #Masters_Degreeዬ ውጤት ነው ፤ የዚህ ልጥፍ ዓለማ ራስን ማንቆለጳጰስ ምናምን ሳይሆን ልፋቴ እና የሚከፈለኝ አለመገናኘቱ ሲቀጥል ዩኒቨርስቲ መግባት እና ትምህርት መስቀል ትርጉም አልባነቱን እንዲሁም 12ኛ ክፍል ውጤት ላልመጣላቸው መጽናኛ እንዲሆናቸው ነው። 🙏 በአንድ የመንግስት ዩኒቨርስቲ መምህር ነኝ፤ከህይወቴ 17 ዓመት ለመጀመሪያ ድግሪ ሁለት ዓመት ደግሞ ለMasters ድግሪ በአጠቃላይ 19 ዓመታትን ያጠፋሁበት በትምህርት ነው። 🙏 በመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እንዲሁም Highschool እና መሰናዶ ጓደኛቼ የነበሩ የዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት ያላመጡ እና በተለያዩ የሙያ የንግድ እና የመሳሰሉ ነገሮች ላይ የተሰማሩ በአሁኑ ሰዓት የቤት አከራዮቼ ናቸው ፤ ባለመኪና ባለሆቴል ጽድት ያለ ቡቲክ ብቻ ምን አለፋህ በአጠቃላይ ከእኔ እጅግ በጣም በተሻለ የኑሮ ሁኔታ ነው የሚገኙት!😭 🙏 በአሁኑ ሰዓት በመንግስት ዩኒቨርስቲ ሁለተኛ ድግሪ የያዘ የዩኒቨርስቲ መምህር የሚከፈለው ደመውዝ ግብር ሳይቀነስ 12,579 ብር ነው ፤ 35% ግብር እንዲሁ የጡረታ ሲወጣ ኪሴ የሚገባው 9956(ዘጠኝ ሺህ ዘጠኝ መቶ ሀምሳ ስድስት)ብር ነው። 🙏 እንግዲህ በትምህርት ደረጃዬ ሲወራልኝ የዩኒቨርስቲ መምህር ነኝ ፤ ሶስተኛ ድግሪዬን ብሰራ እና ዶ/ር አበባየሁ ጌታ ብባል ወደ 16,000 ብር ከታክስ በፊት እና ወደ 13,000 ብር ገደማ ከታክስ በኋላ እጄ ላይ ይደርሳል። እና ለምንህ ነው ዩኒቨርስቲ ቀረብኝ ብለህ የምትጨነቀው? ወዳጄ/ወንድሜ/እህቴ 12 ኛ ክፍል የዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት አልመጣልህም? ✳️እሰይ እንኳንም አልመጣልህም! 🅾ራስህን ለመቀየር ታትር ፣ ❇️አጫጭር ኮርሶችን ከዩቲዩቭ አውርድ ፣ ⛔️ተማር ፣ቪዲዮ ቱቶሪያል ተከታተል ፣ ግራፊክስ እና ❇️የመሳሰሉ ገንዘብ ልትሰራ የምትችልባቸው ከምርጥ ኮንተንት ጋር ከመጣህ የዩቲዩብ ስራዎች, ብቻ ብዙ ብዙ አማራጮች አሉህ፣ ተስፋ አትቁረጥ! 👇👇👇👇👇👇👇 ✅‼️በበሰበሰ ስረዓተ ትምህርት ብዙ ባለድርሻ አካላት ሀላፊነቱን ባልወሰዱበት ከስር ተጀምሮ ባልተሰራ ስራ እና ሰረዓት ተምረህ መጥተህ መጨረሻ ላይ ብትወድቅ(የመስዋዕት በግ ብትሆን) ብቻህን ተጠያቂ አይደለህም! 🤨 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ✳️ራስህን ብቻ አትውቀስ! እልፍ በል! ታገል! እመነኝ ታመሰግነኛለህ!🙏‼️ 🛑 Via ሸገር ታይምስ ⤵️⤴️⤴️ ‼️ Share ‼️⤴️⤴️⤴️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬  🔥Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ እንዲሁም የ Online ስራዎች ያገኙበታል 👇👇......👇👇......👇👇......👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬  https://youtu.be/L8LCdhB9AXA?si=1HOOoohMemdmdIUX ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ❇️ በየቀኑ ጠቃሚ መረጃ          .. ...እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን 👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬           ♦️  @John_Tutorial   ❇️          ♦️  @John_Tutorial   ❇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬  💬 Discussion 👉@Johnastu 📖 Digital Library 👉 @JohnLibrary ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

🔥Grade 12 Result የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሲሆን፣ ፈተናውን ከወሰዱ 550,210 ተማሪዎች መካከል 12.8 በመቶው (70,544 ተማሪዎች) የማለፊያ ነጥብ አግኝተዋል። የትምህርት ሚኒስቴር እንዳስታወቀው፣ ካለፉት ዓመታት የተሻለ ውጤት በመመዝገቡ የሬሚዲያል ተማሪዎች ቁጥር ይቀንሳል፣ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችም ተለይተዋል። 🅾የ2018 የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ማጠቃለያ ✅ፈተና የወሰዱ: 550,210 ✅ያለፉ: 70,544 (12.8%) 🅾በተፈጥሮ ሳይንስ: 16.5% አልፈዋል። 🅾በማህበራዊ ሳይንስ: 8.33% አልፈዋል። 🅾የፈተና አሰጣጥ እና የዲሲፕሊን እርምጃዎች 🔖ኦንላይን ፈተና: 60% ተማሪዎች የተፈተኑ ሲሆን 18.37% አልፈዋል። 🔖የወረቀት ፈተና: ከተፈተኑት ተማሪዎች መካከል 4.2% አልፈዋል። ‼️የተባረሩ ተማሪዎች: በማዕከል ዲሲፕሊን ችግር 265 ተማሪዎች ተባረዋል። 🔖ጉዳያቸው የሚታይ: በኮምፒውተር ፈተና ላይ ክፍተት (Irregularities) የታየባቸው ተማሪዎች ጉዳይ እየታየ ነው። 🔥ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ✅ተፈጥሮ ሳይንስ (ወንድ): 591.6/600 (ኦዳ ስፔሻል ቦርዲንግ - አዳማ) ✅ተፈጥሮ ሳይንስ (ሴት): 583/600 (እንጅባራ አገው ምድር) ✅ማህበራዊ ሳይንስ (ወንድ): 576.2/600 (ዶዶላ ኢፋ ቦሩ) ✅ማህበራዊ ሳይንስ (ሴት): 569.1/600 (ቦሌ ሱፐር ሆሊሴቪየር 🔥Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ እንዲሁም የ Online ስራዎች ያገኙበታል 👇👇......👇👇......👇👇......👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬  https://youtu.be/L8LCdhB9AXA?si=1HOOoohMemdmdIUX ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ❇️ በየቀኑ ጠቃሚ መረጃ          .. ...እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን 👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬           ♦️  @John_Tutorial   ❇️          ♦️  @John_Tutorial   ❇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬  💬 Discussion 👉@Johnastu 📖 Digital Library 👉 @JohnLibrary ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

⚡️DISCOVER ALEXATOR — NEW RELEASE 011–015 5 new electronic tracks created to inspire, motivate and energize. 🌐 ALEXATOR.COM
⚡️DISCOVER ALEXATOR — NEW RELEASE 011–015 5 new electronic tracks created to inspire, motivate and energize. 🌐 ALEXATOR.COM 🎧 Listen & download for free 🎵 Music 🎬 Music Videos 📲 t.me/alexator_music Follow for new music, videos & updates. 🎧 STREAMING & SOCIAL 🟢 Spotify 🎵 Apple Music ▶️ YouTube — ALEXATOR

📣BREAKING NEWS 🚨 አዲስ የዩቲዩብ መመሪያ! ✅ዩቲዩብ ከነሐሴ 11/2018 ዓ.ም ጀምሮ የቪዲዮ እይታ (Views) አቆጣጠሩን ሊቀይር ነው። ✅ የድሮው አሰራር፡ እይታ ለመቆጠር ቪዲዮው 30 ሰከንድ መታየት ነበረበት። ✅ የአሁኑ አሰራር፡ ቪዲዮው መጫወት እንደጀመረ በቀጥታ 1 እይታ ተብሎ ይደመራል። 🅾ይህ ለውጥ የመጣው ከ"Shorts" አቆጣጠር ጋር አንድ አይነት ለማድረግ ሲሆን፣ የቪዲዮዎችዎን የእይታ ቁጥር በእጅጉ ሊጨምረው ይችላል። ⛔️ነገር ግን የዩቲዩብ የገቢ ክፍያ አሁንም የሚሰላው ተመልካቹ ቪዲዮውን ባየበት ሰዓት (Watch Time) ላይ ተመስርቶ መሆኑን እንዳይዘነጉ። 🔥Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ እንዲሁም የ Online ስራዎች ያገኙበታል 👇👇......👇👇......👇👇......👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬  https://youtu.be/L8LCdhB9AXA?si=1HOOoohMemdmdIUX ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ❇️ በየቀኑ ጠቃሚ መረጃ          .. ...እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን 👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬           ♦️  @John_Tutorial   ❇️          ♦️  @John_Tutorial   ❇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬  💬 Discussion 👉@Johnastu 📖 Digital Library 👉 @JohnLibrary ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

🔥🚀 አስደሳች ዜና ለTinder Account ባለቤቶች በሙሉ ለአጭር ጊዜ ሚቆይ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ ይፍጠኑ 🔥 2017........................👉 2018........................👉 2019........................👉 2020........................👉 2021........................👉 2022 .......................👉 2023 .....,.................👉  2024 ...................... 👉  ✅2025 first 5 months 📬  DM NOW 👉 @jo21hn 📬  DM NOW 👉 @jo21hn ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬  1️⃣ Send the user name    2️⃣ Provide Proof       3️⃣ Transfer Ownership         4️⃣ Make Payment           5️⃣ Done ✅  ታማኝነት መለያችን ነው ስጋት አይግባቹ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬           ♦️  @John_Tutorial  ❇️          ♦️  @John_Tutorial  ❇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

📢#Exam #NGAT   🔖አገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ነሐሴ 20 እና 21/2018 ዓ.ም ይሰጣል፡፡     🅾ተመዝጋቢዎች Username፣ Password እና Entrance Ticket ለማግኘት የኢሜይል አድራሻችሁን መጎብኘት አትዘንጉ። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ እንዲሁም የ Online ስራዎች ያገኙበታል 👇👇......👇👇......👇👇......👇👇 https://youtu.be/L8LCdhB9AXA?si=1HOOoohMemdmdIUX ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ❇️ በየቀኑ ጠቃሚ መረጃ          .. ...እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን 👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬         🔴 FOR MORE JOIN US 🔴 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬           ♦️  @John_Tutorial   ❇️          ♦️  @John_Tutorial   ❇️          ♦️  @John_Tutorial   ❇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 

🇪🇹 ✈️ Outstanding African Leadership in Aviation! 🌍 The aviation industry continues to demonstrate the power of African le
🇪🇹 ✈️ Outstanding African Leadership in Aviation! 🌍 The aviation industry continues to demonstrate the power of African leadership, expertise, and determination. These outstanding professionals represent a remarkable journey of achievement, from leading major airlines to shaping the next generation of aviation excellence. Their performances and accomplishments remind us that African professionals can compete, lead, and excel on the global stage. 👏🏽 From airline leadership to aviation education and international management, their journeys are an inspiration to young Africans who dream of making an impact in the aviation industry and beyond. 🇪🇹 Proud of African excellence. 🌍 Inspired by leadership. ✈️ Building the future of aviation. ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ እንዲሁም የ Online ስራዎች ያገኙበታል 👇 👇👇👇👇 YOUTUBE ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬         🔴 FOR MORE JOIN US 🔴 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬           ♦️  @John_Tutorial   ❇️          ♦️  @John_Tutorial   ❇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 

#Urgent ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቱዋት ወጣት ታዳጊ ኤልሮኢ ቅዱስ ትባላለች የ unity university 2ኛ ዓመት የmanagement department ተማሪ የነበረች ሲሆን በአሁን ሰዓት
#Urgent ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቱዋት ወጣት ታዳጊ ኤልሮኢ ቅዱስ ትባላለች የ unity university 2ኛ ዓመት የmanagement department ተማሪ የነበረች ሲሆን በአሁን ሰዓት ትምህርቷን አቋርጣ የአጥንት ካንሰርን በመዋጋት ላይ ትገኛለች። በሽታው ከተጠቃች አንድ ዓመት ሆኗታል። በበሽታው ምክንያትም የግራ እጇ ሙሉ በሙሉ እንዲወገድ ተደርጓል። ቢሆንም ኤልሮይ ተስፋ ሳትቆርጥ ህክምናዋን ቀጥላለች። አሁን ግን በሽታው ወደ ሳንባዋ ተሰራጭቶ የመተንፈስ ችግር ስላጋጠማት፣ በአዲስ አበባ Heal Venture Medical and Surgical Center በICU ውስጥ እንክብካቤ እያገኘች ትገኛለች። በአሁኑ ሰዓት ላይ የሆስፒታል ወጪዋ በቀን እስከ 50,000 ብር ሊደርስ ስለሚችል፣ ይህንን ወጪ  ቤተሰባችን ብቻውን መሸከም እየከበደው ነው። ስለዚህ የእርዳታ እጃችሁን እንድትዘረጉላት በትህትና እንለምናለን። የምትችሉትን ማንኛውንም መጠን በመለገስ ለኤልሮይ ህይወት ትልቅ ድጋፍ ይሆናል። አንድ ትንሽ እርዳታ ለእሷ ትልቅ ተስፋ ሊሆን ይችላል። ❤️ መርዳት ካልቻላችሁም ይህንን መልዕክት Share በማድረግ ወደ ሌሎች እንዲደርስ ማድረግ እንዲሁ ትልቅ እርዳታ ነው። የገንዘብ መላኪያ መንገዶች 🏦 CBE: [1000487578828] 📺 Telebirr: [0911179293] 🧾 Awash Bank: [013471629151800] 💵 Go Fund me account: [https://gofund.me/4ad62f48c] ሁሉም account ራሄል አረጋይ ነው እሚሉት ። ለተጨማሪ መረጃ እንዲሁም በአካል መጣችሁ መጎብኘት ከፈለጉ እነዚህን ስልኮች ይጠቀሙ 📞 [0938859859] 📞 [0911179293] እግዚአብሔር ኤልሮይን ይፈውሳት፣ የምትሰጡትንም ሁሉ ይባርክላችሁ። እንደ አንድ ልብ ተሰብስበን ለኤልሮይ ተስፋ እንሁን።

#Ads ⚡️Discover ALEXATOR Original electronic music created to inspire, motivate and energize. 🌐 alexator.com Listen & download for free. 📲 t.me/alexator_music Follow for new music & updates. ▶️ NEW MUSIC VIDEO ALEXATOR — GENESIS (001) https://youtu.be/OR2yplPn1AU

🇪🇹✈️Ethiopian Airlines Group! ✈️ Ethiopian Airlines Group has announced 2,000 ET-Sponsored Trainee vacancies for qualified applicants. 🛩📅 Registration Period: August 10–14, 2026 Available Positions ✈️ ET-Sponsored Trainee Cabin Crew 🛠️ Trainee Aircraft Mechanic ⚙️ Trainee A/C Powerplant Technician 📡 Trainee A/C Avionics Technician 🔧 Trainee A/C Airframe Technician 🪑 Trainee A/C Cabin Maintenance Technician 🏗️ Trainee A/C Structure Technician 🛫 Trainee A/C Maintenance Technician 📍 Registration Locations: Addis Ababa (Online), Adama, Ambo, Arba Minch, Assosa, Bahir Dar, Dessie, Dire Dawa, Gondar, Harar, Hawassa, Jigjiga, Jimma, Robe, Nekemte, Semera, Wolkite, Yabello, and Negele Borena. 🔗 Apply through the official Ethiopian Airlines Careers Portal during the registration period https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/vacancies#collapsetwo_0 Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ እንዲሁም የ Online ስራዎች ያገኙበታል 👇👇......👇👇......👇👇......👇👇 https://youtu.be/L8LCdhB9AXA?si=1HOOoohMemdmdIUX ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ❇️ በየቀኑ ጠቃሚ መረጃ          .. ...እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን 👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬         🔴 FOR MORE JOIN US 🔴 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬           ♦️  @John_Tutorial   ❇️          ♦️  @John_Tutorial   ❇️          ♦️  @John_Tutorial   ❇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬