cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Asfaw abreha

News

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
10 113
Obunachilar
-924 soatlar
-337 kunlar
-2330 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ከወያኔ የኮንትሮባንድ ሰፊ empire መካከል የመተማ አቅጣጫውን የኮንትሮባንድ ንግድ በበላይነት የሚመራው ኪዳኔ ኪዳኔ ማርያም ኢትዮጵያ ውስጥ የሚንቀሳቀስ Kemkedem Import and Export የተሰኘ የቤተሰብ ካምፓኒ አለው። ኪዳኔ የዶ/ር ሙሉጌታ ኪዳነማርያም ልጅ ነው። "ከም ቀደም" የተባለው ይህ የእነ ኪዳኔ ካምፓኒ ከትእምት ጋር በቅንጅት የሚሰራ ነው።በሁመራ፣ መተማ፣ አዳማ፣ ቃልቲ ትላልቅ የጥራጥሬ የብረታብረት፣የኬብል አስመጪ ካምፓኒዎች ነበሯቸው።አሁንም ቢሆን ሁመራ ውስጥ ተቀምጠው ወልቃይት ጠገዴን ለወያኔ ለመሸጥ ከሚንቀሳቀሱ ጥቂት ሰዎች ጋር በስውር እየሰሩ እንደሆነ ከራሳቸው ካምፓኒ ሰዎች ሰምቻለሁ:: የኮንትሮባንድ ንግዳቸውን በተመለከተ ለሱዳን ባቄላ ፣ ወርቅ ፣ ሀሺሽ ፣ የዝሆን ጥርስ ወዘተ የሚያቀርቡት እነ ኪዳኔ ኪዳነማርያም ናቸው። በነገራችን ላይ ወልቃይት ጠገዴ ውስጥ የሚመረተው ወርቅና ህገወጥ የዝሆን ጥርስ ወደ ሽሬና ሸራሮ እንደሚጋዝ ታውቃለህ ?
Hammasini ko'rsatish...
👍 31🤔 8🔥 4 3
ከወያኔ በላይ ኮንትሮባንዲስት የለም። ---------- ከትናንቱ መረጃ በኋላ በርካታ ተጨማሪ መረጃዎች እየደረሱኝ ነው። 👇 ይኼኛው መረጃ አንዱ ነው - ወያኔ በትዕምት በኩል የኮንትሮባንድ ንግዱን ከሚያጧጡፍባቸው አካባቢዎች በዋነኝነት መተማ ትጠቀሳለች።በተለይ ከጦርነቱ በኋላ ከፊሉ የወያኔ (የሳምረ ቡድን) ሱዳን ሲገባ ይኼንን የኮንትሮባንድ ንግድ የሚያጧጡፈው ትዕምት ቅርጫፉን እዛው ከፍቶ ወኪሎችን በመመደብ አገር ውስጥ ካሉት ተባባሪዎቻቸው ጋር በመቀናጀት ከሸረሪና እስከ መተማ ጠረፍ ድረስ የኮንሮባንድ ንግዱን እስከዛሬ ድረስ እያስኬደው ይገኛል። ዛሬም ድረስ በመተማ በኩል እስከ ሸረሪና ድረስ እየተንቀሳቀሱ ይሄንን የትዕምት የኮንትሮባንድ ንግድ የሚያስተባብሩትና የሚመሩት የወያኔ ወኪሎች.... 1ኛ- ኪዳኔ ኪዳነማርያም - ሃላፊ 2ኛ- አሰፋ ድራር - ምክትል
Hammasini ko'rsatish...
👍 21
Photo unavailableShow in Telegram
Goodnight !
Hammasini ko'rsatish...
😁 24👍 5👏 4
00:12
Video unavailableShow in Telegram
Who did this ? 😂
Hammasini ko'rsatish...
7.21 KB
👍 10
Photo unavailableShow in Telegram
👍 10
ወያኔ ከስህተቱ የሚማረው ግን መቼ ይሆን ? ኮሎኔል ዮሐንስ (ስም ተቀይሯል) በዘመድ በወዳጅ በኩል አድርጎ ከታች ያለውን መልዕክት ላከ። ጓዶቹን ወክሎ ይሄንን መልዕክት የላከው ኮሎኔል መልዕክቱ እንደኑዛዜ ተቆጥሮ ህዝብ ይወቅልን ብሏል። 👇 👇 //// ሲራጅ የተባለ ከፈረንሳይ የመጣ የወያኔ አስተርጓሚ ከሱዳን የሚከፈለውን የ5000 ታጣቂዎች ክፍያ ፖርት ሱዳን ድረስ በመሄድ በየወሩ ከመንግስት በዶላር ተቀብሎ ትልቁን ድርሻ ለጀኔራል ፍስሃ ማንጁስ ቀጥሎ ለጀኔራል ሙዘይ ከዛም የራሱን ድርሻ ይወስዳል። የትግራይ መንግስት ደግሞ ሱዳን ለሚገኙት ለነዚህ ታጣቂዎቹ የሻይ ቡና 2400 ብር በነፍስወከፍ በትግራይ ልማት ማህበር በኩል ከተላከ በኋላ ወደ በኡምላ ተቀይሮ ይሰጣቸዋል። ምንም እንኳን ገንዘቡ ቢላክም ለሁለት ወርና ለሶስት ወር ዘግይቶ ነው የሚከፈለው። ምክኒያቱም በመተማ በኩል የትግራይ ልማት ማህበር ሰዎች ብሩን ኮንትሮባንድ ስለሚነግዱበት ነው። ገንዘቡ ለወታደሮቹ የሚደርሠው በሱዳን የባንክ ምንዛሬ ሂሳብ ተመንዝሮ ሲሆን ነጋዴዎቹ የትግራይ ልማት ማህበረ ሰዎች ግን በብላክ በመመዝር ተጨማሪ ትርፍ ይሰበስቡበታል። የድሃ ልጅ በመሃል ይቆመርበታል። እውነት እልሃለሁ የሱዳኑን ተልዕኮ tplf ለፓለቲካዊ አላማ ነው የሚጠቀምበት - ጀኔራሎቹ ደግሞ እየነገዱበት ነው። እንዳውም የሱዳን መንግስት በሚገባ አስታጥቆናል። 70 ፓትሮል ከድሽቃ ከዙ -23 እና ከሞርተሮች ጋ ሰጥቶናል ። እኛ ለትግራይ ውለታ ስላለብን ህዝባችን እውነቱን ማወቅ አለበት ብለን ስለምናምን ነው።በሱዳን ያለነው የህወሓት ወታደሮች ከሱዳኑ የRSF ጦር ጋር በገጠምናቸው አላማ የለሽ ውጊያዎች በርካታ አባሎቻችንን አጥተናል //// የኮሎኔሉ መልዕክት እዚህ ላይ ያበቃል _ P.S RSF በሱዳን የሚገኙና በጦርነት ያልተሳተፉ የትግራይ ስደተኞች ምንም አይነት አደጋ እንደማይገጥማቸው ሲገልፅ ሰንብቷል።እንደውም ከRSF ተገቢውን መስተንግዶና እንክብካቤ እንደሚያገኙ በአባሎቹ በኩል መልዕክቱ እንዲተላለፍ አድርጓል። በነገራችን ላይ ይሄ ሁሉ ችግር የተፈጠረው tplf አሁን በአውራጃዊነት ቁማር ላይ በሰፊው የተጠመደ ስለሆነ ያለ ጊዜያዊ አስተዳደሩ እውቅናና ውሳኔ እነ ጄ/ል ፍስሃ ማንጁስ በአገር ውስጥና በውጪ የሚመሩት የቅጥረኛ ነፍሰገዳይ ትላልቅ ኔትወርኮችን ማቋቋማቸው እንደሆነ ሊታወቅ ይገባል .... P.P.S ይህ ሁሉ ሲሆን የወልቃይት ተወላጁ ተኪው ምትኩ በየሰበቡ ታመምኩ እያለ የፍስሃ ማንጁስን ወንጀሎች ላለመደገፍና ትዕዛዛቱን ላለመቀበል ሲል የሄደበት ረጅም መንገድ በበጎ የሚታይ ቢሆንም ገባ ወጣ የማለት ግልፅ ምልክቶች እየታየበት በመሆኑ ተቃውሞውን ዳር ማድረስ የሚችል አይመስልም። ወልቃይቴው ተኪኡ ለጊዜው ተጠቅመው እንደሚጥሉት የሚጠፋው አይደለም። መቃብሩ መማሱን ካወቀ መሽኮርመሙን ትቶ ከኮሎኔል ደመቀና ጓዶቹ ጋር ግንኙነት ፈጥሮ በሰላም እጁን በመስጠት ወገኖቹን የሚክስበት ዕድል አለው። ይጠቀምበት ። ይህ ይሆን ዘንድም ነገሮችን ማመቻቸት እንደሚቻል ማረጋገጥ እችላለሁ !!
Hammasini ko'rsatish...
👍 42 4
Photo unavailableShow in Telegram
ማይክ ሃመር ቤተኛ የሆነው ለዚህ ነበራ...😎 //ትራምፕ ከተመረጠ የምንፈልገውን ሁሉ ማሳካት አንችልም ።ተፈናቃዮቻችንን የመመለሱ ስራችን ችግር ይገጥመዋል- ሉዓላዊ ግዛታችንን የማስመለሱ ስራችንም ችግር ይገጥመዋል ።የአሜሪካ ምርጫ ከመካሄዱ ከህዳር ወር በፊት መፍጠን አለብን//       - ቮድካው
Hammasini ko'rsatish...
😁 33👍 9 1🔥 1
አልቡርሃን ለ5000 የወያኔ ቅጥረኛ ወታደሮች (Mercenaries) ለመክፈል የተስማማውን የቅጥረኞች ምንዳ ማን እንደሚቀበለው መረጃው ያላችሁ አይመስለኝም። ያው አልቡርሃን ለአንድ የወያኔ ቅጥረኛ በነብስ ወከፍ በወር 70 ሺ ኡምላ ለመክፈል ተስማምቶ ነበር።በየወሩ አንድ ሰው ይሰበስበዋል። እሱ ማነው ? ጠይቁ ! ማነህ የሂሳብ አዋቂ .....ምታው እስኪ 70 ሺ ኡምላ ሲባዛ 5 ሺ ቅጥረኛ ! Imagine ይሄ ሁሉ ኡምላ ወደ አንድ ኪስ ሲገባ😎 - ጠይቁ ! ለናንተ አዝኜ ግን እንዳይመስላችሁ።እውነቱን ልንገራችሁና እኔ እያቀሳሰርኩ ነው - አልደብቃችሁም። መረጃዬ ግን እውነት ነው - I can't hide it , and you can't help it !
Hammasini ko'rsatish...
👍 61😱 7🤔 2
00:08
Video unavailableShow in Telegram
I like this guy 😂😂
Hammasini ko'rsatish...
1.59 MB
👍 11😁 4 1
አዜብ መስፍን በጊዜዋ የፏለለችባትን ብልጭልጭ ከተማ አሁን ከጥግረራ በኋላ እንዴት አገኘቻት ይሆን? ቮድካው Inspire ሳያደረጋት አልቀረም ! የባንዳዎች ጊዜ አይደል 😂
Hammasini ko'rsatish...
😁 25👍 12👎 1
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.