uz
Feedback
ኢትዮ መፍትሄ ሥራይ የባሕል ህክምና

ኢትዮ መፍትሄ ሥራይ የባሕል ህክምና

Kanalga Telegram’da o‘tish
1 708
Obunachilar
+124 soatlar
-117 kunlar
-3930 kunlar
Postlar arxiv
ፈዋሽና አስተማሪ የሆነውን የሀገር በቀል የዕፀ ደብዳቤ የጥንት ብራና ፅሁፍ የእፅዋት የጠልሰምና የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርት የሚብራራበትና የአገልግሎት መስጫ ተቋም። ለገባየ ለሱቅ ለሆቴ ለግሮሰሪ የገቢያ አስተማማኝ በፈተና ስላለ ደውለው ያማክሩን ለበለጠመረጃ 👇👇👇👇👇 ✅0911267210 የቴሌግራምቻናለችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+jtiXYabG69VlZTk0 https://t.me/+jtiXYabG69VlZTk0 ለሀሳብ አስተያየት https://t.me/mefetehe https://t.me/mefetehe

የሴት ልጅ አይነጥላ ምንድነው ??? 👉 🔷ሴት_ልጅ_በባሏ ፣በፍቅረኛዋ (በወንዶች) እንዴት ትጠላለች? 👉 🔷እንዴትስ ወንዶች ቀርበው ይርቋታል ? 👉 🔷እንዴት ወደው በአጭር ጊዜ ይርቋታል (ይጠሏታል)? 👉🔷 ለምንስ ወንዶችን በፍቅር ቀርባ ትርቃቸውአለች ? 👉 🔷ለምንስ ወንዶች ያስጠሏታል? 🔶ዓይነጥላ ገርጋሪ ወይም ዛር ውላጅ የሚባለው መንፈስ ብዙውን ጊዜ ከሴቶች ግንባር ላይ ተቀምጦ ባሏ የፍቅር ጓደኛዋ በጥቅሉ ሁሉም ወንድ እንዲጠላትና በወንዶች ዘንድ የማትረባ ከንቱ ሰው መስላ እንድትታይ ያደርጋል። 🔶የመልክ የፀባይ የሴትነት የእውቀት ችግር ሳይኖርባት 🌱ወይም ጎደሎ ሳይኖራት የገርጋሪ መንፈሱ በእሷላይ ሁኖ 🌱ወንዶች ቀርበው ፍቅርን ሲጀምሩ መንፈሱ ከፍተኛ ቅናት 🌱ያድርበትና በወንዱች ላይ ይዛወርና 🔶ተዋት ተዋት አትረባህም አትመጥንህም አትጠቅምህም ክፉ ናት አታምርም እያለ በአይምሮው እያሾከሾከ እንዲተዋት ያደርገዋል ከተለያት በኋላ ደግሞ ሳትበድለኝ ክፉ ሳትናገረኝ ለምነው የተውኳት ምንስ ጎደላት እያለ ይፀፅተዋል 🌿🌿🌿 🔶ሴቷም ወንዶችን ወዳቸው ቀርባ መቀራረብ ከጀመረች በኋላ መጥፎ ነገር ሳታይባቸው ፈፅሞ ይህወንድ አይሆንሽ አያስፈልግሽም አይመጥንሽም በማለት ስልኳን አጥፍታ እንድትርቃቸው እንድትሰወራቸው ያደርጋትና። ከተለያዩ ከተረሳሱ በኃላ ምንአድርጎሽ ነው የተውሽው እያለ እንዲፀፅታት ያደርጋታል ። 🌿 🌿🌿 🔶ብዙዎችን ደግሞ የሚጠቅማቸውን የሚሆናቸውን ሰው አስትቶ ከማይጠቅማቸው ከሱሰኛው ከአጫሹ ከጠጩ አላማ ከሌለው ወስዶ ያላትማቸዋል እያጓተተ ከንቱ አድርጎ ያስቀራቸዋል። 👉 #በጣም የሚገርመው ደግሞ በውጫዊ ፍቅር 7 -15 አመት ያቆያቸውና ወደ ትዳር ሊገቡ ሲሉ ብትንትን ያደርጋቸዋል 👉የሴት ልጅ የአይነጥላ ወይም ወንድ ዛር ሴቷ ብታገባ እንኳን ከባሏጋር ሰላም ማሳጣት ማነጫነጭ ማጋጨት ኩርፍተኛ ማድረግ በረከት ማሳጣት እንዳይግባቡ ማድረግ ሲለያዩ መነፋፈቅ ሊረገዝ ሲል ፅንሱ እንዳይረጋ እየበጠበጠ በወር አበባ መልክ ማስወገድ 🌱⏭ከማህፀን ውጭ ማርገዝ የማህፀን ቱቦ መዝጋት 🌱⏭በኪንታሮት 🌱⏭በማህፀን ካንሰር 🌱⏭በማህፀን እጢ በመንደፍ ህይወታቸውን ጉስቁልቁል ማድረግ ስኳር ጨጓራ ኩላሊት ግፊት ሳይነስ የክፉው የሴት ልጅ አይነጥላ ወይም ወንድ ዛር ስራው፦ ✅ወንድ ማስጠላት ✅ከቤት አለማስወጣት ✅ወንድ መፍራት ማድረግ ✅ከፍተኛ ላብ የጠረን መቀየር ✅የወር አበባ ማዛባት ✅በህልም ግንኙነት ማድረግ ✅ወገብ ሕመም ✅የማህፀን ፈሳሽ ሽታመቀየር ✅በሰው ዘንድ ማስጠላት ✅ግንኙነት መጠላት ✅ማስወረድ (አቦርሽን) ✅የመጣ ትዳር መመለስ ✅ማስጨነቅ ድብርት ቅዥት ✅እንቅልፍ ማጣት (መብዛት ) ✅የውጭ ፕሮሰስ ማበላሸት ✅ገንዘብ አባካኝ ማድረግ ✅ቤት አለመውጣት ✅ቤት ዘግቶ ማልቀስ ✅ስራ ማስጠላት ስራ ጀምሮ ማቋረጥ ✅እራስሽን አጥፊ አጥፊ ማለት ✅ከፍተኛ ማይግሬን (ራስምታት) ✅መሐን ማድረግ ✅ከሆድላይ ሁኖ መገላበጥ ✅ሆድ መንፋት ሆድ መጮህ ✅ጸሎት ማስጠላት ማዛጋት ✅ፀባይ መቀያየር መነጫነጭ ✅የስሜት ጫፍ ላይ አለመድረስ ✅በግንኙነት ጊዜ ስሜት አለመኖር ወዘተ ✅የመሳሰሉት የሴት ልጅ አይነጥላ ምልክቶችናቸው። 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ✅ለዚህ ዓይነ ጥላ መፍትሔ 🌱💠#እፀ ሳቤቅ ስር 🌱💠#ጊዜዋ ስር 🌱💠#የቀጠጥና ስር 🌱💠#ከርቤእጣን 🌱💠#የታሪገማ ስር 🌱💠#የአጋም ስር 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ቀጥቅጦ አቀላቅሎ ማታ ማታ እየታጠኑ መተኛት ከ 7-14 - 21 ቀን ማታማታ መታጠን የሚከለክሉ ነገሮች ተልባ አልኮልና ፆታዊ ግንኙነት በተጨማሪ #ለኪታሮት #ለጭርት ለበለጠመረጃ፦09 11 267210 0903107133 አድራሻችን አዲስአበባ ሳልተምህረት አለፍብሎ ሲቪልሰርቪስ ዩንቨርስቲው ፊትለፊት ሸዋ ሱፐር ማርኬት ጀርባ ያገኙናል የቴሌግራምቻናላችንጆይን ያርጉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+jtiXYabG69VlZTk0 ለሀሳብ አስተያየት https://t.me/mefetehe https://t.me/mefetehe https://t.me/mefetehe ለሁሉምእዲደርስ ሸርናላይክ ያርጉልን እራሰወን ከጭበርባሪ ይጠብቁ

#በምን ተቸግረዋል ?? #በእድል መወሰድ #በረከት በማጣት #በገንዘብ መሰለብ #በስንፈተ ወሲብ #በአይነጥላ #በመተት መንፈስ #በገብያ መዘጋት ♈#እድላቸው የተወሰደባቸው ሰዎች ♈እየሰሩ አያድጉም ♈እየደከሙ አይሳካላቸውም ♈በሄዱበት ስኬት የለም ♈አግኝቶ ማጣት ♈ለፍቶ መክሰር ♈ደክሞ መቅረት ♈ እየተመኝ አለመሳካት ♈ተወዳድሮ አለማሸነፍ ♈ተናግሮ አለመሰማት ♈ጥያቄው ተቀባይነት ማጣት ♈ስራ ተወዳድር አልፎ አለመጠራት ♈የያዘው ገንዘብ አለመበርከት ♈እያደረ መክሰር ♈ነግዶ አለማትረፍ ♈ተናግሮ አመሰማት አለማሳመን ♈በጥቅሉ ተመኝቶ መቅረት ይሆናል ። #በረከት_ማጣት_በተንኮለኞች_የተሰለበው ሰው ✔ ገንዘብ ቢይዝ አይበረክትም ✔የጀመረው ነገር አይዘልቅም ✔ሲሰራውሎ ማታ ገንዘቡ አያድርም ✔ብዙ ብር ይዞ ትንሽ ብር ሲያነሳ ✔ሁሉም ብንብሎ ይጠፋል ✔የአንዳንዶቹ ይባስ ብሎ ✔ከተቀመጠበት ሳጥን ጠፍቶ ይቆያል ከኪሳችን ይጠፋል ✔እድገቱ እያደረ ቁልቁል ነው። ✅#ከሳምንት ሳምንት #ከወር ወር #ከአመት አመት እድገቱ እያሽቆለቆለ #ከአበዳሪነት ወደተበዳሪነት ይወርዳል #ባስሲል አበዳሪም ይጠፋል ጓደኛ ባድ ዘመድ ሁሉ ይጠላዋል ፊት ያዘርበታል ድህነት ላይ ይወድቃል ። 👉በዚህም ምክኒያት ✅የእድሎች ሁሉ መዘጋጋት ✅ተስፋ መቁረጥ ✅መበሳጨት መናደድ ✅ማሰብ መጨነቅ ✅የበታችነት ስሜት መሰማት ✅የፀባይ መቀያየር ድብርት ✅የእንቅል ማጣት ስሜት ✅በሰመመን መጓዝ ✅የመርሳት ትውስታ ማጣት ✅የመሳሰሉት ችግሮች ይከሰታሉ ። ✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍ #ለእድል_መወሰድ_ለበረከት_ለሰላ_መፍትሔ #የአቱች ስር #የዋርካ ተቀፅላ #የቀጠጥናስር #የሁለ ገብስር #የአጋም ስር 👉፩ #ሁሉንም በንፅህና አዘጋጅቶ አልሞ ፯ የስኳር ማንኪያ ዱቄት በነጭ ማር ለውሶ ፯ ቀን ጥዋት ጥዋት መቅመስ የተሰለበ የተወሰደ እድል ይመልሳል ያድናል 👉፪ ከዚሁ ቅመም ቀንሶ ከትኮ መያዝ ለገብያ ወሳኝነው ለሰላቢ አያስነካም 👉፫ #ለመፍት ሀብት ለገብያ ከቅመሞቹ ከትቦ ከሱቅ ከገብያ ቢያደርጉት ሀብታም ያደርጋል ገብያ ይስባል። 🌿🌿🌿🌿🌿☘☘☘☘☘☘☘ ⏩ የስንፈተ ወሲብ ችግር ሊታከምና ሊድን የሚችል የጤና ችግር ነው ⏩ ወንዶችም ሆኑ ሴቶች የስንፈተ ወሲብ ችግር ሲከሰትባቸው የሚያሳዩአቸው ምልክቶች 🔶ጭራሹኑ ስሜት ማጣትን፣ 🔺 ፍላጎት አለመኖርን 🔶የመጨረሻው እርካታ ላይ አለመድረስን 🔶የሌላኛውን ስሜት ሳይጠብቁ ፈጥኖ መጨረስ 🔶ለግንኙነት ዝግጁ ያለመሆንን 🔶የወሲብ ፍላጎት ማጣት (ለሁለቱም) 🔶የወሲብ መፈፀሚያ አካላት ለወሲብ ዝግጁ አለመሆን (በወንዶች) 🔶የወሲብ ጥላቻ 🔶የብልት አለመነሳት 🔶የብልት ማነስ .... #መንስኤ እስኪት ፦ የሚጠቅመው ግንኙነት ለማድረግ በምንዘጋጅበት ወቅት የብልት መሞትን ወይም አለመነሳትን የሚያስወግድ ነው #መፅንኤ እስኪት ፦ የሚጠቅመው ግንኙነት በምንፈፅምበት ሰዓት ብልታችን የሚልፈሰፈስብንን የሚያጠነክር የሚያበረታ ነው #መፍትሄ እስኪት ፦ የሚጠቅመው በአንዳንድ ክፉ ሰዎች የክፋት ስራ አማካኝነት በድግምት የታሰረ ብልትን የሚፈታ ማለት ነው #ዘኢያወርድ/ ገትር ፦ ቶሎ ለሚጨርሱ ሰዎች የሚያቆይ ረዘም ላለ ጊዜ ግንኙነት እያረጉ እንዲቆይ የሚረዳ ነው #ፀላኤ ወሲብ (ዓይነ ጥላ) ፦ የግብረ ስጋ ጥላቻ ወይም ፍራቻ ወዘተ ናቸው። 🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰 #የአደንድን_ፍሬ #እፀ_ገትር 👉፩ #የአደንድን ፍሬውን አውቶ ወቅጦ አልሞ ለአምስት ቀን ቢበሉት የመተ እስኪት ያነሳል ቅንዝር ያደርጋል 👉፪ #የእፀ ገትር ስሩን በጥርስ ቢያኝከው ብልት ያጠነክራል እንደብረት ያጠነክረዋል

ከትውልድ ገዳዩ አይነጥላ ይገላገሉ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿      ➲ህልመ ሌሊት       ➲ሴት ዓይነ ጥላ       ➲ወንድ ዓይነ ጥላ       ➲ሴት ዛር       ➲ስለወንድ ዛር በስፋት እንዳስሳለን፦ ➽➜በመጀመሪያ የዓይነ ጥላ ምልክቶችን እንይና ሰፋ ወዳለው እርዕሳችን እንገባለን 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿          የዓይነጥላ ምልክቶች ፦ ❇️ትዳር ማስጠላት ❇️ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት ❇️እራስን ዝቅ አድርግ (የበታችነት ስሜት ) ❇️ተስፋ መቁረጥ ❇️ፀባይ መቀያየር ❇️ወንድ ልጅን ለማውራት ማፈር ❇️ባል እየመጣ መመለስ ❇️ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን ❇️ህልመ ሌሊት ❇️እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት) ❇️ሱሰኛ መሆን ❇️የእድል መዘጋጋት ❇️የወር አበባ መዛባት (መብዛት ) ❇️የፅንስ አለመርጋት (መበተን ) ❇️ማስወረድ (አቦርሽን ) ❇️ማስለቀስ፣መጨናነቅ ❇️ቤተሰብ ማስጠላት ❇️ስራ ማስጠላት ❇️ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት ❇️ከፍተኛ የራስ ህመም ❇️ተኝቶ መቃዥት ❇️ፍርሐት ❇️ከፍተኛ ላብ ❇️የጠረን መቀየር ❇️መጥፎ የአፍ ጠረን ❇️በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል ❇️በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት ❇️ከስራ መባረር ❇️ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት 👉የመሳሰሉት የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው ➜ሴት ዓይነ ጥላ ➜ወንድ ዓይነ ጥላ ➜ሴት ዛር ➜ወንድ ዛር ✅ሴት ዓይነ ጥላ ያለችበት ወንድ ፦ 👉በሕልመ ሌሊት መከራውን ታበላዋለች፡፡ 👉ዓይነ ጥላዋ ስለምትቀናና ስለምትወደው 👉ሌሊት እየመጣች በተኛበት ትገናኘዋለች፡፡ 👉እጅግ የሚያጸይፈው ደግሞ ሴት ዓይነጥላ ወንድን የምትፈትነው ➤በእናቱ ➤በእኅቱ ➤በአክስቱ ➤በዘመዱ ➤በሥራ ባልደረባው ➤በሚያውቃት እና በማያውቃት ሴት እየተመሰለች በህልመ ሌሊት ትመታዋላች ፡፡ አንዳንዱ ላይ ባስ ስትል በእንስሳት እየተመሰለች ትፈትነዋለች፡፡ ✅ ብዙ ወንዶች ሌሊት በተኙበት ከሴት ጋር ገሃድ የሚመስል ግንኙነት ሲፈጽሙ ቀለል ስለሚያደርጉት፤ ባስ ካለም ፈተና እንጂ ሴት ዓይነ ጥላ መሆንዋን አያውቁም፡፡ ዓይነ ጥላዋ ወንድን በሴት አምሳል እየመጣች ሁሌ የምትፈትነው ከሆነ የችግሩ ሰለባ የሆነው ሰው 👉በመንፈሳዊ ሕይወቱ ታዝለዋለች 👉ጸሎት ታስተዎዋለች 👉ከቤተ ክርስትያን 👉ከጸበል ታስቀረዋለች 👉በየጊዜው ዘሩን በማፍሰስ  ታደክበታለች፡፡ 👉የመውለድ እድሉን ታጠብበታለች 👉ሲብስም ልጅ እንዳይወልድ ታደርገዋለች 👉ለመካንነት ትዳርገዋለች፡፡ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ✅ ወንድ ዓይነ ጥላ ያለባቸው ሴቶች የሴቶች ከወንዶች የሚለየውና የሚከፋው ዓይነ ጥላው እንደ ሚስት አድርጓቸው እጮኛና ትዳር እንዳይዙ ከማድረጉ ባሻገር ሌሊት እየመጣ በሚገናኛቸው ወቅት ዓይነ ጥላዊ መርዙን በማህጸናቸው በማስቀመጥ እንደ ጽንስ ሆኖ ሊቀመጥ መቻሉ ነው፡፡ ✅በዚህም ሴቶቹ ➜እጮኛ አይዙም፣ ➜ትዳር አይመሠርቱም ➜ትዳር ቢይዙም ትዳራቸውን ይበተናል ➜ማህጸናቸውን በመዝጋት ለልጅ አልባነት ሊዳርጋቸው ይችላል፡፡ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ⏩ ማህፀናቸውና ሐፍረተስጋቸው ላይ በመቀመጥም የሩካቤሥጋ ፍላጎታቸውን በመግደል፣የሴትነት ስሜታቸውን በማጓደል ደመ ቀዝቃዛ ያደርጋቸዋል፡፡ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ወንድ ዓይነ ጥላው ሴቶቹንም፦ 👇👇👇👇 ➜በአባታቸው ➜በወንድማቸው ➜በአጎታቸው ➜በቅርብ ዘመዳቸው በሚያውቁትና በማያውቁት ሰው እየተመሰለ ይገናኛቸዋል፡፡ ዓይነ ጥላውም ይህንን ልምድ ያደርገውና ሴቶቹን የሌሊት መጠቀሚያው ያደርጋቸዋል፡፡ ➜ሴት ዛር ከዓይነ ጥላ የሚያከፋት ምንም ሴት ዛር ብትሆን ቀኒታ ስለሆነች ጾታ አትመርጥም፡፡ ወንዱን ለህልመ ሌሊት እና ለሩካቤ ሥጋ ስንፈት ትዳርጋለች፡፡ ⏭ሴቶችን ደግሞ ሌሊት እየመጣች በመደበት፦ ⏭ከባላቸው ጋር ሩካቤ እንዳይፈጽሙ ⏭በባላቸው ዘንድ እንዳይወደዱ ⏭ለሩካቤ ሥጋ ስሜት እንዳይኖራቸው ታደርጋለች፡፡ ➜ሴት ዛር ያለችበት ወንድ መንፈሷ የህልመ ሌሊት ሰለባ ከማድረጓም ባሻገር አካላዊ እና ስሜታዊ ጉዳት ታደርስበታለች፡፡ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ➜የወንድ ዛር ከዓይነ ጥላው የሚከፋው ➜ሴቷን እንደ ሕጋዊ ሚስት አድርጎ ማስቀመጥ ➜አብሯት ሌሊት በሕልሟ በመማገጥ መኖር ነው ➜ወንድ ዛር ያለባቸው ሴቶች ▶️እጮኛ አይዙም ▶️ትዳር አይመሠርቱም ▶️ትዳር ቢይዙም ዛሩ ማሕፀናቸው ላይ ቁጭ ብሎ ልጅ እንዳይወልዱ ያደርጋል ➜ቢያረግዙም ጽንሱን በደም በመምታት ሊያስወርድ ይችላል፡፡ ❇️እንዲሁም ዛሩ ሐፍረተሥጋቸው ላይ በመቀመጥ፣ስሜት ቀስቃሽ ገላቸው ላይ በመቆናጠጥ ስሜት አልባ ያደርጋቸዋል፡፡ ❇️ሩካቤ ሥጋ ቢፈጽሙም ምንም ስሜት እና ደስታ የላቸውም፡፡ ❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️ 🍀የተወደዳችሁ የገጻችን ተከታታይ ቤተሰቦች በአንድም በሌላ ከዝሙት አጋንንት ሌላ 🌴ሴት ዓይነ ጥላ 🌴ወንድ ዓይነ ጥላ 🌴ሴት ዛር 🌴ወንድ ዛር ካለብን የህልመ ሌሊት ሰለባ ነው የምንሆነው፡፡ እነዚህ አጋንንት በሥጋዊም በመንፈሳዊም ሕይወታችን የሚያደርሱብን የሕይወት መቃወስ እንዳለ ሆኖ ለህልመ ሌሊት ይዳርጉናል፡፡             🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿       መፍትሔ_፩ ➜ሁሉም በየእምነቱ መበርታት ➜ንስሐ መግባት ➜መጸለይ ➜መስገድ ➜አባቶችን ማማከር መጠየቅ ማወቅ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿         መፍትሔ_፪  🌿የቀጠጥና ሥሩን 🌿የአጋምሥሩን 🌿የብሳና ተቀፅላ 🌿የጊዜዋ ሥር 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 👉አዘገጃጀት አራቱንም ዕፀዋቶች በንጽሕና በማዘጋጀት አድርቆ ሸርከት አድርጎ በመፍጨት ከሁሉም በእኩል መጠን ጨምሮ ማዋሃድ ከተዋሀደ በኃላ በንፅህና ሆኖ ከአልኮል መጠጥ ከሴት ተከልክሎ ማታ ማታ ከ፲፬--፳፩ ቀን በስኳር ማንኪያዋ አንዳድ እየጨመሩ እየታጥኑ ይተኙ። ከዚህ በተጨማሪ ቴሌግራም ላይ ያለውን ወሳኝ ጸሎት ይጠቀሙ በስመ አብወወልድ ጸሎት በእንተ ማዕሰሮሙ ለአጋንንት ሰማያውያን ወምድራውያን አየራውያን ወእመቃውያን በአባቶቻችን ተፈትኖ ያለፈ ድንቅ መፍትሔ 👉የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን ፣ ስለ ጠልሰም ፣ ስለብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው ይተነተናል። 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ➜በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ ሼር (share) ማድረግዎን እንዳይረሱ 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀

ጸሎት:በእንተ :ዓቃቤ :መከራ :ወመቅሰፍ ኦ :ገብርኤል: ሊቀ :መላእክት: ዘትቀውም: በቅድመ: እግዚአብሔር: ነዓ :ኃቤየ: ርድአኒ :ወአድኅነኒ: እመከራ: ስጋ: ወነፍስ: ወኩነኒ: ዓቃቤ :በዕለተ: ምንዳቤ: ለገብረ እግዚአብሔር ( ለአመትከ ዓሊኢመቱ:ኦ:ገብርኤል:ጀነቱ:ኦ :ገብርኤል:ኸይሩን:ኦ :ገብርኤል::አዚዙን :ኦ :ገብርኤል:ሸሸሞን:ኦ :ገብርኤል:ጰርጋሞን:ኦ :ገብርኤል:አንሁን:ኦ :ገብርኤል:ጥራያስዳሚ:ኦ :ገብርኤል:አዛርያንዮን:ኦ :ገብርኤል:ሸምዱር:ኦ :ገብርኤል:ነበል:ኦ :ገብርኤል:ያሙጅጅ:ኦ :ገብርኤል:ያሙጅብ:ኦ :ገብርኤል:አጅብ:ኦ :ገብርኤል:አልጀባር:ኦ :ገብርኤል:ሮን:ኦ :ገብርኤል:አዝዮስ:ኦ :ገብርኤል:አጴርሞዮን:ኦ :ገብርኤል:ሶሙናኤል:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:አዝኤል::ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ኩራማናሺት::ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ዲርጣርዮን::ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:አጵሮን:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:አርሞን:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:አሉማኤል:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ኤክሎግ:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:አዲቃዴር:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:አዕልሙቴዴር:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ያአላህ:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ጅብራኤል:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ጅብርኤል:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:መጅብራኤል:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ቀጥጥርሎስ:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ሡርቆሺ:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ጀርቃጥር:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ይርማሉን:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:አርሙን:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ሒዞ:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ተዘኪሮቱ:ኦ : ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ሆመን:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ሾአ:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ተዘከዘ:ኦ:ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:አለረቢህ:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ሳቢላ:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:አስአሊ:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ይልአዟም::ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:አላህ:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ያመነዩፍ::ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:አልፋአልፋኤል:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ዘትቀውም:በቅድመ:እግዚአብሔር:ነዓ:ኃቤየ:ርድአኒ:ወአድኅነኒ:እመከራ:ሥጋ:ወነፍስ:ወኩነኒ:ዓቃቤ:በዕለተ:ምንዳቤ:በኃይለ:ዝንቱ:አስማቲከ:ወበእሎንቱ:ቃላቲከ::ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ወአብሳሬ:ትስብእት:ርድአኒ:ወአድኅነኒ:እመከራ:ሥጋ:ወነፍስ:ዘይወርድ:እምሰማይ:ወዘይወጽእ:እምድር:ሊተ:ለገብረ እግዚአብሔር (ለአመትከ

*ጥቁር  አውጥ*እያለልዎት ለጨጓራ በሽታ ለምን ይከፍላሉ?             🙏🏾የጨጓራ አሲድ 🙏🏾 #ለምግብ አፈጫጨት ስርዓት የሚጠቅመው አሲድ በሰውነታችን ውስጥ በተለያዩ ምክንያቶች ከመጠን በላይ ሲመረት ጨጓራ ማቃጠል 😡ይጀምራል ፡፡ 👇🏾👇🏾👇🏾 #ይህም ህመም እየተባባሰ ሲመጣ የጨጓራ ቁስለትን ያመጣል፡፡ #የጨጓራ አሲድ ሲበዛ የሚያሳዩት ምልክቶች ምግብ ከተመገቡ በኃላ ሆድ አካባቢ የህመም ስሜት #ማቃጠል #በተደጋጋሚ የረሀብ ስሜት መኖር #የምግብ ፍላጎት መቀነስ #ቃር #ምላስ መጎምዘዝ #ሳል እና ማስመለስ አብዛኛውን ግዜ የጨጓራ አሲድ ሲበዛ የሚያሳያቸው ምልክቶች ናቸው፡፡ #የሆድ መነፋት #የአሲድ ወደ ላይ መመለስ #ማቅለሽለሽ ናቸው:: 👉🏾👉🏾👉🏾አውጥን ለጨጓራ በሽታ መጠቀም ብንፈልግ! 👉🏾አውጥ ማለት! ሶስት ዓይነት ዝርያ ያለው ሲሆን ጥቁር ፍሬ የሚያፈራ ፣ቀይ ፍሬ የሚያፈራ፣ወርቃማ ቀለም ያለው ፍሬ ያፈራሉ። ✔️ወይና ደጋ እና ደጋ አከባቢ የሚገኝ ሲሆን ቀይ ፍሬ የሚያፈራው በብዛት ቆላማ አከባቢ ይገኛል:: ✔️ሁሉንም ለምግብነትም ጭምር የሚያገለሉ ሲሆኑ ጣፋጭ ፍሬ ያላቸው ከጎንዮሽ ጉዳት ነፃ ናቸው። ለጨጓራ በሽታ ማዳኛ የምንጠቀምበት ግን በምስሉ እንዳስቀመጥኩት ጥቁር ፍሬ ያለው ነው። #የጥቁር አውጥ ፍሬ እና ቅጠል በንፅህና ይሰበስቡ እና! 🙏🏾በንፅህና አድርቀው በደንብ አድርገው በወንፊት በመንፋት ሩብ ኪሎ የተነፋ ዱቄት ከ አንድ ኪሎ ንፁህ ቀይ ማር ጋር በመቀላቀል ከ ሁሉት እስከ ሶስት ወር ጧት ጧት በባዶ ሆድ አንድ አንድ የሾርባ ማንኪያ መብላት ፍቱን እና ዘላቂ መፍትሔ ይሰጣል። 🙏🏾የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ። # 0911267210 #0903107133 የቻናሉ ሊንክ https://t.me/+jtiXYabG69VlZTk0 https://t.me/+jtiXYabG69VlZTk0 https://t.me/+jtiXYabG69VlZTk0

#መፍትሔ ሀብት# መፍትሔ ሀብት ማለት የተዘጋን የተዳፈነን የተገረገረን እድል ( ሀብት ) የሚገልፅ የሚከፍት  የሚያቃና ብርሃናዊ ጥበብ ነው ። ይህ ጥበብ በቀደምት ሊቃውን አባቶቻችን ሲሰራ የቆና አሁንም በመሰራት ላይ ያለ ሰዎችን ሀብታም ፣ በሰው ዘንድ ተወዳጅ ፣ ተፈቃሪ ፣ተከባሪ ተናፋቂ  ፣ ከሰው በላይ ስመጥርና ባለዝና የሚያደርግ ጥበብ ነው ። ነገር ግን ይህን ጥበብ ተጠቃሚሰዎች በጣም አናሳናቸው ምክኒያቱም ሚስጥሩ ድብቅ በመሆኑና ሕብረተሰቡ ጥቅሙን ጠንቅቆ ባለማወቁ ። መጠቀም የምትችሉ ትጠቀሙበት ዘንድ ጸሎት  እስከ ገቢሩ እነሆ ።            ❤#በስመ አብ ወወልድ  ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ መፍትሔ ሀብት ወምስሀበ  ንዋይ ወመስተፋቅር ሀብተ ሞገስ ወሀብተ ፍቅር አስማተ ንዋይ ወምስሀበ ንዋይ አስተፋቅርኒ ወአስተዋድደኒ  ወአስተሳልመኒ ምስለ ኩሎሙ ውሉደ አዳም ወሔዋን ። ኸረሰገራት ንቃን ሐራሁን ሐሸንዳን ቆተከርካ በዘነገርከ ጠጠፌሹን ማሸን አላሸን አላሾን አክለዋሾን አክለዋሪን በኃይለ ዝንቱ አስማቲከ አስተፋቅረኒ ወአስተዋድደኒ ወአስተሳልመኒ ወአስተፃምረኒ በፍቅረ ወራዙት ምስለ ነገሥት ወመኳንንት ጳጳሳት ወኤጲስቆጶሳት በፍቅረ ካህናት ወዲያቆናት በፍቅረ ዕድ ወአንስት አእሩግ ወሕፃናት ኩሎሙ ይስግዱ ታህተ እግርየ በቃለ አብ ወወልድ ወመንስ ቅዱስ አጁማን አላጁማን ወጀጁማን አቅላፈጁን ሙዱ አሞድሙዱ ሙጡ አሞጥሙጡ በቃለ እግዚአብሔር አፍዝዝ ወአደንግዝ  አቅዝዝ ወአቀዝቅዝ አቅንዝ ወአቅነዝንዝ አቅበዝ ወአቅበዝብዝ ። አምጽኡ ለእግዚአብሔር ለእገሌ ውሉደ አማልክት አምጽኡ ለእግዚአብሔር ለእገሌ ዕጉለ ሐራጊት አምጽኡ ለእግዚአብሔር ለእገሌ ክብረ ወስብሐተ አምጽኡ ለእግዚአብሔር ለእገሌ ስብሐተ ለስሙ ስግዱ ለእግዚአብሔር ለእገሌ በዐፀደ መቅደሱ አምላከ ስብሐት አንጎድጎደ ከማሁ አንጎድጉድ ሀብተ ዚአየ ሊተ ለገብርከ እገሌ። ሟ ፫ (3) ር ፫ በ  ፫ ና ፫ ከ ፫ ሀ ፫ ን ፫  ጥ ፫  ኃ   ፫  አ ፫  ያ ፫  ዚ  ፫ ዬ  ፫ ደ  ፫ ወ  ፫ ረ ፫  አ ፫ ኀ  ፫ ገ  ፫ ፃ  ፫ ጸ  ፫ለ  ፫ ፏ  ፫ ሯ   ፫ ፈ  ፫ ፋ ፫ ጽ ፫ ፅ ፫ ሸ  ፫ ዠ ፫ በ ፫ (3 ) በዝ ቃለ አረቢ ወበኃይለ ዝንቱ አስማተ አብ ወወልድ ወመንስ ቅዱስ በከመ ወሀበ ኪራም ለሰሎሞን ወረቀ ወብሩረ ከማሁ ያምጽኡ ሰብአ ኢትዮጵያ ወተሰሀቡ ሕዝብ ወአህዛብ ወንዋየ ኩሉ ፍጥረት አምጽእ ወርቀ ወብሩረ አልባሰ ወቀጠንተ መንድፍ መንድፋቸው መንትፍ መንትፋቸው መንድግ መንድጋቸው መጥቅ መንጥቃቸው  ለኩሎሙ ውሉደ አዳም ወሔዋን ሰብአ ሀገር ወሰብአ  አውድ ወምሥያጥ  ከመ የሀቡኒ ንዋየ ዘተመነየ ልብየ ሊተ ለገብርከ እገሌ ። ኤል ማኤል አስማናኤል አልፋናኤል አልፋኤል ፀሩናኤል ፀፋርኤል ፀፍርናኤል ጸፋፍናኤል አምናኤል ከመምናኤል ወዘዚሐጅ ጀጅናሁ ወለጁዘ ጅጄፍ ሰራህ ጀራህ በኃይለ ዝንቱ አስማቲከ አስልጥነኒ ወአልዕለኒ በቅድመ ነገሥ ወመኳንንት ከመ ዕርከብ ሢመተ ወንዋየ ፀጋ ወሀብት ወሞገሰ ወርቀ ወብሩረ እምደቂቀ አዳም ወሔዋን ሊተ ለገብርከ እገሌ አፈድፍዱ ወአበርክቱ ሀብትየ ወንብረትየ ወአልእሉኒ እምውሉደ አዳም ወሔዋን ሊተ ለገብርከ እገሌ ገቢር #፩ የዝግባ ተቀፅላ ፣ሙጫ #፪ የፈላፁት ስር #፫ የሞይደር ስር #፬ የአበዛንጣ ስር #፭ የሸንበቆ ስር #፮ የጉፍያ ተቀፅላ #፯ የምሳና ተቀፅላ #፰ የዋርካ ተቀፅላ #፱ ብር ቀለበት ወርቅ ቀለበት #፲ ሜሮን ቅባቅዱስ ❤️፩ ,ለመፍትሔ ሀብት የዝግባ ሙጫ ቢታጣ በቅርፍቱ የፈላፁት ስር የሞይደር ስር የጉ

#ስንፈተ ወሲብ ማለት ምን ማለት ነው ?? 👉 ስንፈተ ወሲብ ማለት የወንድም ሆነ የሴት ብልት አለመነቃቃትንና ለግንኙነት ዝግጁ ካለመሆን ጋር የቀጥታ ቁርኝት ያለው ነው፡፡ ነገር ግን ስንፈተ ወሲብ ብልት ለግንኙነት ዝግጁ አለመሆን ማለት ብቻ አይደለም፡፡ ሰፋ ያለ ትርጓሜ ያለው ነው፡፡ ⏩ የስንፈተ ወሲብ ችግር በሁለት መንገድ የሚከሰት ነው፡፡ 1. ተፈጥሯዊ በሆነ የአፈጣጠር ችግር ማለትም በክሮሞዞን፣ የሴትነትና የወንድነት መገለጫ በሆኑት የኦቫሪና የቴስትሮን አፈጣጠር ችግር ምክንያት የሚፈጠር ሲሆን 2. ከውልደት በኋላ በዕድገት ሂደት በአካላዊ፣ በአዕምሯዊ፣ በስነ ልቦናዊና በአካባቢያዊ ምክንያቶች የሚፈጠር የስንፈተ ወሲብ ችግር ነው፡፡ በዚህ ወቅት የሚፈጠረው ችግር ለግብረ ስጋ ግንኙነት ፈፅሞ ዝግጁ አለመሆንን፣ ጭራሹኑ ስሜት ማጣትን፣ ፍላጎት አለመኖርን፣ የመጨረሻው እርካታ ላይ አለመድረስን፣ የሌላኛውን ስሜት ሳይጠብቁ ፈጥኖ መርካትን፣ ለግንኙነት ዝግጁ ያለመሆንን ሁሉ ያጠቃልላል፡፡ ⏩ ከስነ አካላዊ ወይም ከስነ ልቦናዊ የተነሳ የሚመጡ የግብረ ወሲብ ችግሮችና ዓይነታቸውን ተረድቶ መፍታት አስፈላጊ ነው ፩. #መንስኤ እስኪት ፦ የሚጠቅመው ግንኙነት ለማድረግ በምንዘጋጅበት ወቅት የብልት መሞትን ወይም አለመነሳትን የሚያስወግድ ነው ፪. #መፅንኤ እስኪት ፦ የሚጠቅመው ግንኙነት በምንፈፅምበት ሰዓት ብልታችን የሚልፈሰፈስብንን የሚያጠነክር የሚያበረታ ነው ፫. መፍትሄ እስኪት ፦ የሚጠቅመው በአንዳንድ ክፉ ሰዎች የክፋት ስራ አማካኝነት በድግምት የታሰረ ብልትን የሚፈታ ማለት ነው ፬. #ዘኢያወርድ/ ገትር ፦ ቶሎ ለሚጨርሱ ሰዎች የሚያቆይ ረዘም ላለ ጊዜ ግንኙነት እያረጉ እንዲቆይ የሚረዳ ነው ፭. #ፀላኤ ወሲብ (ዓይነ ጥላ) ፦ የግብረ ስጋ ጥላቻ ወይም ፍራቻ ፮. #የብልት ማነስ ⏩ ወንዶችም ሆኑ ሴቶች የስንፈተ ወሲብ ችግር ሲከሰትባቸው፣ በጋራ ወይም በተናጠል ከሚያሳዩዋቸው ምልክቶች ዋና ዋና ተብለው የሚታወቁት ✅ የወሲብ ፍላጎት ማጣት (ለሁለቱም) ✅ የወሲብ መፈፀሚያ አካላት ለወሲብ ዝግጁ አለመሆን (በወንዶች) ✅ ለግንኙነት ዝግጁ የሚያደርግ ፍሳሽ በበቂ መጠን አለመመንጨት፣ የሚደረገውን የወሲብ ግንኙነት ደረቅና ህመም የበዛበት ያደርገዋል (ለሴቶች) ✅ የመጨረሻው የእርካታ ደረጃ ላይ አለመድረስ የሚሉት ዋና ዋናዎቹ የስንፈተ ወሲብ ምልክቶች ናቸው ተብሎ ይወሰዳል፡፡. ልብ ይበሉ❗❗❗ 👉 በዘመናዊ ያለ ሐኪም ትእዛዝ የሚወሰድ ቪያግራ ጉዳት ቪያግራ ማንኛውም ሰው የሚወሰደው መድሃኒት አይደለም፡፡ መድሃኒቱ የስኳር፣ የደም ግፊት፣ የልብና የኩላሊት በሽታዎችን ያባብሳል፡፡ እነዚህ የጤና ችግሮች ያሉባቸው ሰዎች በምንም ምክንያት ቪያግራን መውሰድ የለባቸውም፡፡ ⏩ የቪያግራ የጎንዮሽ ጉዳት 👉 የደም ስሮችን በማጥበብ ስትሮክንና ደም ማነስን ያመጣል 👉 ከፍተኛ ራስ ምታት 👉 ከፍተኛ ጭንቀት 👉 እንቅልፍ ማጣት 👉 ራስን መሳት 👉 ጉንፋን የመሰለ ህመም 👉ማቅለሽለሽ 👉 እንቅልፍ ማጣት 👉 የአፍንጫ መታፈን 👉 የመተንፈሻ አካላት ችግር 👉የቆዳ ሽፍታ 👉 የመስማት ችሎታ መቀነስ 👉በእይታ ጊዜ የቀለሞች መዘበራረቅ 👉በሆድ, በጀርባ, በጡንቻዎች ወይም በመገጣጠሚያዎች ላይ ህመም ስለሆነም በምንም መንገድ ቢሆን ቪያግራም ያለ ሐኪም ትዕዛዝ መወሰድ የለበትም፡፡ መድሃኒቱ በሐኪም ትዕዛዝ ቢሆንም ለረጅም ጊዜ ከተወሰደ ሱስ የመሆን ዕድሉ ከፍተኛ ነው፡፡ ሱስ ከሆነ መድሃኒቱ ካልተወሰደ በስተቀር ወሲባዊ ግንኙነት መፈፀም የማይቻልበት ደረጃ ላይ ያደርሳል፡፡ ሌሎችም መድሃኒቶች ተመሳሳይ የሆነ የጎንዮሽ ጉዳት ስላላቸው በተቻለ አቅም አግባብ ያለው ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ ⏩ የስንፈተ ወሲብ ችግር ሊታከምና ሊድን የሚችል የጤና ችግር መሆኑን ሁሉም ሰው ሊገነዘብ ይገባል ፡፡ በተጨማሪም ላልፈው የማልፈልገው ነገር ቢኖር ከላይ የጠቀስኳቸው የስንፈተ ወሲብ ምልክቶች በዘመናዊ ሕክምና ዘንዳ የታመነባቸው ችግሮች ሲሆን!!! በተጨማሪም የክፉ መናፍስቶች ሴራም መዘንጋት አይገባንም። ይህ ማለት በወንዶች ዘንዳ የሴት ዛር የምትባል መንፈስ! በሴቶች በኩልም የወንድ ዛር የሚባል ትዳር በጥባጭ መንፈስ ሲጠጋንም ከላይ የተቀስናቸው ችግሮች እንደሚከሰትም ሊቃውንቶች መስክረው አልፈዋል። ዘመናዊው እና የጠቢቦቹ ንግግሩ እና የቃላት አጣጣል ተለያየ እንጂ ጠለቅ ብለን ብናየው ቅሉ ተመሳሳይነት አላቸው። ከአደጋ ውጭ የሚከሰቱ ድክመቶች በዘመናዊ አነጋገር ስነልቦናዊ እና ማህበራዊ ብሎ ሲገልፀው የጠቢባን ቃል ደግሞ በክፉ መናፍስት ዘንድ ችግሩ ይከሰታል ብለው ይደመድማሉ። ⏩ ክፉ መናፍስት ሲጠጉን አእምሯአችን እና ስነ ልቦናችን ቅድምያ እንዲቆጣጠሩት ይሆናል ።ይህ ማለት ስንፈተ ወሲብ ለመፍጠር አእምሮአችን ላይ ውጥረት መፍጠራቸው በቂ ነው ማለት ነው። 👉እንደ ምሳሌ ብንወስደው 💠ዓይነ ጥላ 💠የስራ ጫና 💠ጭንቀት 💠ፍርሃት 💠ተጓዳኝ በሽታ ስኳር፣ደም ግፊት፣ካንሰር 💠ዝሙት 💠ሕልመ ሌሊት 💠ግለ ወሲብ በመፍጠር የአእምሮ እና የስነልቦናዊ ጫና ይፈጥራሉ። ያኔ ስንፈተ ወሲብ እንዲከሰት ይሆናል። ⏩ ወንዶችም ሆኑ ሴቶች የስንፈተ ወሲብ ችግር ሲከሰትባቸው፣ በጋራ ወይም በተናጠል ከሚያሳዩዋቸው ምልክቶች ዋና ዋናዎቹ 🔶ጭራሹኑ ስሜት ማጣትን፣ ፍላጎት አለመኖርን 🔶የመጨረሻው እርካታ ላይ አለመድረስን 🔶የሌላኛውን ስሜት ሳይጠብቁ ፈጥኖ መጨስሰ 🔶ለግንኙነት ዝግጁ ያለመሆንን 🔶የወሲብ ፍላጎት ማጣት (ለሁለቱም) 🔶የወሲብ መፈፀሚያ አካላት ለወሲብ ዝግጁ አለመሆን (በወንዶች) 🔶የወሲብ ጥላቻ 🔶የብልት አለመነሳት 🔶ብልት ማነስ የመሳሰሉ ችግሮች ይፈጠራሉ። ይህ ሁሉ ችግር በዕጽዋት እና በፈጣሪ ኃይል የሚስተካከል ይሆናል። #መፍትሔ #የአደንድን ስሩን የቅሉን ፍሬውን #የጋንቢሎ ስሩን #የችፍርግ ስሩን #የአብላሊት ስሩን #የምስርች ስሩን #የጊዜዋ ስሩን #49 የቁንዶ በርበሬ ፍሬ #አዘገጃጀት 👉ሁሉንም በንፅህና አዘጋጅቶ አልሞ ነፍቶ ከእያንዳንዱ አንዳን የሾርባ ማንኪያ የላመ ዱቄት መጥኖ አገናኝቶ ለ 7 ቀን ጥዋት በባዶ ሆድ አንዳንድ የሾርባ ማንኪያ መድኃኒት በጠላ ቀላቅሎ መጠጣት ወይም በጠጅ መጠጣት እስከ ስድስት ሰአት ምግብ አለመብላት ለስድስት ሰአት መፆም 👉የሚከለከሉ ነገሮች ↪አልኮል ፣ ፆታዊ ግንኙነት በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ #ሸር #share ማድረግዎን እንዳይረሱ ➤ የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል የቴሌግራም ቻናላችንጆይንያርጉ https://t.me/+jtiXYabG69VlZTk0 https://t.me/+jtiXYabG69VlZTk0 https://t.me/+jtiXYabG69VlZTk0 https://t.me/+jtiXYabG69VlZTk0 ለሀሳብ አስተያየት መስጫ https://t.me/mefetehe https://t.me/mefetehe ለበለጠመረጃ 0903107133 0911267210 አድራሻችን አዲስ አበባ

⏩#ትውልድ_ገዳዩ_ፆታ_የማይለየው_የሴት ልጅና #የወንድ_ልጅ_ዓይነ_ጥላ ምልክትና #መፍትሔ የሁሉንም በዝርዝር ከታች እንመልከት #የሴት_ልጅ_ዓይነ ጥላ #ትዳር ይገረግራል ፣ ያፈርሳል (ይዘጋል #ቤተሰብን ያስጠላል፣ከቤተሰብ ያርቃል #በሰው ዘንድ እንዲጠሉ ያደርጋል #ተስፋ ማስቆረጥ ህይወትን ባዶ ያደርጋል #የገንዘብ አለመበርከት ፣ መገርገር #የፊንጢጣ ኪንታሮት ያመጣል 👉 #የወገብ ሕመም ይፈጥራል 👉 #የአጥንት መገጣጠሚያ ህመም 👉 #የራስ ሕመም (ማይግሪን) 👉 #መጥፎ የሰውነት ጠረን 👉 #ቁርጥማት ያመጣል 👉 #እግር ሰብስቦ ይይዛል 👉 #ለሰው ጥሩ ሰርተው አለመመስገን #ሕልመ ሌሊት ያመጣል #የትዳር ማስጠላት #ለፍቅር አጋር ስሜት አለመኖር #ለተለያዩ ሱሶች ይዳርጋል #ቤት ማስጠላት ውጭ ማምሸት #ስራ ሲሰሩ ሲያነቡ ማዛጋት መደበት #ሆድ መጮህ መገላበጥ መንፋት ጋዝ መብዛት #የስራ ማስጠላት ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት #በሚሰሩት ስራ ደስተኛ አለመሆን #የበታችነት ስሜት መሰማት #ሀገር ለሀገር ማዞር #የምግብ ፍላጎት መዝጋት #ማክሳት (ማቅጨጭ) #ጭንቀት ፣ ድብርት #ሌሊት ማቃዠት ፣ ማስጮህ #በሕልም ማስጨነቅ #ጥርስን ማንቀራጨጭ #በሕልም ማሽናት #ለውስብስብ በሽታዎች መዳረግ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ #የወንድ_ልጅ_ዓይነ_ ጥላጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት ✔#እራስን ዝቅ ማድረግ (የበታችነት ስሜት ) ✔#ተስፋ መቁረጥ ✔#ፀባይ መቀያየር ✔#ሴት ልጅን ለማውራት መቸገር ✔#ሴቶች ለትዳር እየመጡ መመለስ ✔#እራስን መደበቅ ✔#ከቤት አለመውጣት ✔#ሱሰኛ መሆንየእድል መዘጋጋት ✅#ማስተከዝ፣ማጨናነቅ ✅#ቤተሰብ ማስጠላት ✅#ሥራ ማስጠላት ✅#ከፍተኛ የራስ ህመም ✅#ተኝቶ መቃዥት ✅#ፍርሐት ✅#የሰውነት ጠረን መቀየር ✅#መጥፎ የአፍ ጠረን ✅#በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል ✅#ከሥራ መባረር ✅#ከሥራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት 👉#ትዳር ትገረግራለች ታፈርሳለች 👉#ቤተሰብን ታስጠላለች 👉#ከቤተሰብ ታርቃለች 👉#በሰው ዘንድ እንዲጠሉ ታደርጋለች 👉#ተስፋ ታስቆርጣለች 👉# ህይወትን ባዶ ታደርጋለች 👉#የገንዘብ አለመበርከት ፣ መገርገር 👉#የፊንጢጣ ኪንታሮት ታስከትላለች ◼#የወገብ ሕመም ትፈጥራለች ◼#የአጥንት መገጣጠሚያ ህመም ◼#የራስ ሕመም (ማይግሪን) ◼#መጥፎ የሰውነት ጠረን ◼#መጥፎ የአፍ ጠረን ◼#ቁርጥማት ◼#እግር ሰብስቦ መያዝ ◼#ለሰው ጥሩ አድርጎ አለመመስገን 🟩#የትዳር ማስጠላት 🟩#ለፍቅር አጋር ስሜት አለመኖር 🟩#ለተለያዩ ሱሶች ትዳርጋለች 🟩#ቤት ማስጠላት ውጭ ማምሸት 🟩#ሥራ ሲሰሩ ሲያነቡ ማዛጋት መደበት 🟩#ሆድ መጮህ መገላበጥ 🟩#ሆድ መንፋት ጋዝ መብዛት 🟩#በሚሰሩት ሥራ ደስተኛ አለመሆን 🟩#በሕልመ ሌሊት ትመታለች 🟩#የሥራ ማስጠላት 🟰#የበታችነት ስሜት መሰማት 🟰#ሀገር ለሀገር ማዞር 🟰#የምግብ ፍላጎት መዝጋት 🟰#ማክሳት (ማቅጨጭ) 🟰#ጭንቀት ፣ ድብርት 🟰#ሌሊት ማቃዠት ፣ ማስጮህ 🟰#በሕልም ማስጨነቅ 🟰#ጥርስን ማንቀራጨጭ 🟰#በሕልም ማሽናት 🟰#ለጨጓራ በሽታ መዳረግ 🟰#ስኳር 🟰#ደም ግፊት 🟰#አስም 🟰#ኩላሊት ማምጣት 🟰#ፍርሃት ፍርሃት ማለት 🟰#የበታችነት ስሜት መሰማት 🟰#በራስ አለመተማመን 🟰#ሐሳብን በነፃነት አለመግለፅ 🟰#ከፍተኛ ላብ መፍጠር 🟰#ሰላም ማሳጣት መረበሽ #ሴት ዓይነ ጥላ (ዛር ) ያለችበት ወንድ ልክ እንደ ሴት ተመስላ ሌሊት እየመጣች በህልሙ ትገናኘዋለች ✅#ዘሩን ታፈስበታለች ✅#ብልቱ እንዲልፈሰፈስ ታደርጋለች ✅#ብልቱን ወደ ውስጥ ትሰበስበዋለች ✅#ብልትን በመጠን ታሳንሰዋለች ✅#ብቻውን ሲተኛ ስሜቱ ይነሳል ✅#ከሴት ጋር ሲሆን አይነሳም ✅#ቢነሳም ዘሩ ተሎ ይፈሳል ✅#ፆታዊ ግንኙነት በሚያደርግበትጊዜ ✅#የዘር ተሎ መፍሰስ ታመጣለች ✅#የመራቢያ ዘሩን በማቅጠን ✅#በማሳሳት ልጅ እንዳይወልድ ታደርገዋለች 💜#ሰውነቱን ታቀጭጨዋለች 💜#የሆድ መንፋት ታመጣለች 💜#ከፍቅር አጋሩን ታጣላዋለች 💜#ትዳር እንዳይዝና ታደርገዋለች 💜#ትዳር የያዘውን ታለያየዋለች 💜#ብቸኝነት ድብርርት ጭንቀት 💜#እራስን ዝቅ አድርጎ መገመት 💜#ግለ ወሲብ እንዲፈጽም ታደርገዋለች 💜#የፀባይ መቀያየር ታመጣበታለች ✅#ሴት_የዓይነጥላ_መንፈስ_በብዙ_ትመሰላለች ❌#በቤተሰብ ❌#በፍቅር አጋር ❌#ቀን ባዩት ነገር ❌#በሚያውቁትና በማያውቁት ❌#ባስ ሲልም በእንስሳት በመመሰል ❌#ወንድ ልጅን በህልመ ሌሊት እየመታች ስታሰቃይ ትኖራለች #ሴት_ዛር_ያለችበት_ወንድ_መንፈሷ የሕልመ ሌሊት ሰለባ ከማድረጓም ባሻገር ✳ስሜታዊ ስነ ልቦናዊ ጉዳት ታደርስበታለች ✳ሞራሉን ትጉዳዋለች ✳ብቻውን እዲኖር አድርጋ እራሷ ባል (ጓደኛ ታደርገውና) የስውር ሚስት ሁና ትኖራለች ♈#ለሴትም ሆነ ለወንድ ዓይነጥላ መፍትሔ ⏭#የግመሮ ሥር ⏭#የቀጠጥና ሥር ⏭#የስሚዛ ሥር ⏭,#የነጭሎ ሥር ⏭,#የጊዜዋ ሥር ⏭#የምድር እቧይ ሥር ⏭# የታሪ ገም ሥር 👉#እነዚህን ዕጸዋቶች በንጽሕና አዘጋጅቶ አድርቆ ወቅጦ ሸርከት አድርጎ ፈጭቶ ከፊሉን በውሃ ዘፍዝፎ ለ ፲፬ ቀን መታጠብ ከፊሉን ማታ ማታ ፲፬ ቀን እየታጠኑ መተኛት ሁሉንም በንፅህና ቢጠቀሙት #ለሴትም ሆነ ለወንድ ዓይነጥላ ነቅሎ ያባረዋል የተፈተነ መፍትሔ ነው ይጠቀሙበት ⏩#የሚከለክሉ ነገሮች #ተልባ #አልኮል መጠጥ #ግብረስጋ ግንኙነት ⏩የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን በዚህ ቻናል ይብራራል ይተነተናል #ለችግሩ ተጠቂዎች ይደርስ ዘንድ ሸር ሸር እያደረጉ ያጋሩ። 👉#አድራሻችን አዲስ አበባ ለበለጠ መረጃ 09 11 26 72 10 09 03 10 71 33 የስራ ሰአት ከሰኞ -ቅዳሜ ከ2:30 እስከ 11:00 ሰአት ለበለጠ መረጃ (ለሐሳብ አስተያየተዎ ) ይደውሉ እናመሰግናለን ✅ቴሌ ግራም ቻናላችን 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+jtiXYabG69VlZTk0 https://t.me/+jtiXYabG69VlZTk0 https://t.me/+jtiXYabG69VlZTk0

ፈዋሽና አስተማሪ የሆነውን የሀገር በቀል የዕፀ ደብዳቤ የጥንት ብራና ፅሁፍ የእፅዋት የጠልሰምና የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርት የሚብራራበትና የአገልግሎት መስጫ ተቋም። ✅0911267210 የቴሌግራምቻናለችን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+jtiXYabG69VlZTk0 https://t.me/+jtiXYabG69VlZTk0 ለሀሳብ አስተያየት https://t.me/mefetehe https://t.me/mefetehe