cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

በፍቅር የተጎዱ ልቦች 💔

💔 Hii gays 💔 እና በዚ Channel ላይ 💔 #የተጎዱልቦች_ይጠገናሉ 💔 #የታመሙልቦች_ይፈወሳሉ 💔 #ያፈቀሩልቦች_ይረሳሉ 💔 እናወዳጄ በፍቅር ላለመውደቅ ሞክር ምክኒያቱም የወደቀነገር ተሰባሪነውና For cross @jojovata19

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
982
Obunachilar
-324 soatlar
-87 kunlar
-2130 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

​​​​​​​​        - አልተውሽም -💓 ላንተ አልሆንም ብትይኝም እየቀረብሁሽ ብትርቂኝም አያናገርሁሽ ብትዘጊኝም🥺 አልተውሽም አልተውሽም😠 ከኔ እርቀሽ ብትሄጅም ከአጠገቤ ባትቆሚም ከእይታዬ ብትጠፊም👀 አልተውሽም ተው አትበይኝ☹️ ያንች መራቅ የኔን ፍቅር ላያስቆመኝ መለዬትሽ ቢያስጨንቀኝ ንግግርሽ ቁጣ ሆኖ ቢያስፈራራኝ😔 መልስ ለሌለው ለዝምታሽ ሰበብ ሆኖኝ ቢፈራረቅ ቀን ከሌሊት ላያስቆመኝ ካንች መምጣት🥰 አልተውሽም ተው ተው አትበይኝ ካንች መራቅ ላላስበው አታስከፊኝ ይልቁንስ አለሁ በይኝ በሀዘኔ አብረሽ ሆኒኝ በደስታዬ ተካፈይኝ🤗❣            ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄               ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️                       
Hammasini ko'rsatish...
1
....ህይወት ብዙ ነገር ታስተምረናለች መቻልን..ወድቆ መነሳትን...አልቅሶ መሳቅን...አግኝቶ ማጣትን..ወዶ መለየትን..........ሁሉም ከባድ ነገር ሲጀመር የሚያቅተን የማንችለው የማይረሳ መስሎን ነበር...ግን ቀስ በቀስ የተቀደደው ገፅ በአዲስ ገፆች እየተተካ ያዘንበትና ልባችንን የሰበረው ታሪክ በእርሳስ እንደተፃፈና በላጲስ እንደሚጠፋ ፅሁፍ ሙልጭ ብሎ ሲተን እናስተውላለን .. አንድ ቀን ላይም የማንንም እጅ ሳንይዝ ደስተኛ እንሆናለን.....
Hammasini ko'rsatish...
👍 2🥰 2
መኖሩስ ባልከፋ ተዋዶ ተፋቅሮ   ስቆ የሚጎዳ በዛ እንጂ ዘንድሮ ..✍✍
Hammasini ko'rsatish...
👏 2👍 1
https://t.me/community_bot/join?startapp=id_396 Earn Notcoin with Wallet challenge
Hammasini ko'rsatish...
Community

Start this amazing journey now ⚡️

Repost from N/a
አንዱ የታክሲ ረዳትነት ሊቀጠር ሄዶ ምን የተለየ ችሎታ አለህ ይባላል            #መልስ_የማስረሳት😂😂
Hammasini ko'rsatish...
😁 3
Repost from N/a
የሀበሻ ድብድብ አጠገብ ላጠገብ ሆኖ 20 ደቂቃ ከተሰዳደበ በኋላ ልክ ገላጋይ መጥቶ ሲይዘው…… . . #አንዴ_ብቻ_ልቀቁኛና_ጥርሱን_ላርግፍለት😂😂
Hammasini ko'rsatish...
🤓 3
Repost from N/a
#ሚስቴ ጋ በጀለሴ ስልክ ደውዬላት ገና ድምጼን ሳትሰማ ልክ ስልኩን እንዳነሳችው "ሄሎ የኔ ጣፋጭ" ሰትለኝ ፍቅር ረቂቅ መሆኑ ገረመኝ ፡ #እኔ_እንደሆንኩ_እንዲሁ_ታውቋት_እኮ_ነው😍
Hammasini ko'rsatish...
😁 3
Repost from N/a
ሠራተኛቸዉ የወለደችዉ ልጅ ቁርጥ ባልዮዉን ሲመስል . . . . . . ሚስት፦ አንተ ወደ ሰራተኛዋ ክፍል የጉዞ ታሪክ ነበረክ እንዴ😜😂😂😂😂
Hammasini ko'rsatish...
😁 3
10 ቢሊዮን ዶላር ከሚሰጥህና ፈጣሪ ፊት ለፊት ለ10 ደቂቃ ከምታወራው  የቱን ትመርጣለህ ሲባል..🙄 ጀለስ ምን ቢል ጥሩ ነው 🫠እኔ ፈጣሪ ፊት መቆም የማልችል ከንቱ ነኝ 😁🙄
Hammasini ko'rsatish...
😁 3
Hammasini ko'rsatish...
Yop Poem ️

፨Yop Poem አዳዲስ እና የቆዩ ግጥሞችና ወጎችን በቀላሉ ያገኙበታል። 🤲 እርስዎም የግጥም ተሰጥዖ ካልዎት መልቀቅ ይችላሉ።👐 Our main channale :- @Utophiainfo ቻናላችንን #share ያድርጉ👍 for promo & cross 👉 @Yared642

Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.