cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Muya Market

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
692
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
Are you looking for a unique gift or collectible to pass down for generations? I proudly offer these crocheted dolls - each one lovingly stitched by hand with the finest yarns. order now 👉 +251920293630 Follow @muyaspace @muyamarket
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
አይን የሚስቡ በአሰራራቸው ለየት ያሉ እንዲሁም ኪሮሽ የተዋቡ  የጆሮ ጌጦችን ከሙያ ስፔስ ይሸምቱ 0920293630 ይደውሉ @muyamarket
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
Repost from Muya space
Photo unavailableShow in Telegram
👨‍🍳የምግብ ዝግጅት ባለሙያ ኖት?👨‍🍳 የምግብ ዝግጅት ባለሙያ ከሆኑ @muyaspace ይዞት የመጣው ይህ ትልቅ ዕድል እንዳያመልጦ። ከላይ በምስሉ ላይ ያሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ከሆነ ከታች ባለው ሊንክ በመመዝገብ የምግብ ዝግጅት ሙያን በማሰልጠን ተጨማሪ ገቢ ያግኙ። ለሚያውቁት የምግብ ዝግጅት ባለሙያም ይህን ፖስት ሼር ያድርጉላቸው። መመዝገቢያ ሊንክ👇👇👇 ሊንክ፡ https://bit.ly/cookinginstructors ሙያ ስፔስ ሲመጡ ሙያዎን እያሰለጠኑ ገቢ ያገኛሉ! Follow us on: Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook
Hammasini ko'rsatish...
👏 2👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
የተለያየ ቀለም አማራጭ በተመጣጣኝ ዋጋ ይሸምቱ ካሉበት እናደርሳለን 0942049910 @muyamarket
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
"ለልጆችዎ የሚመርጡት'' በሙያ ማርኬት የጥበብ ውጤቶችን ይሸምቱ ለልጆችዎ እንዲሁም በስጦታነት ለወዳጅዎ ልጆች የሚሰጡዋቸው አሻንጉሊቶች፣ልብሶች አንዲሁም ጫማዎችን ይዘዙን ካሉበት እናደርሳለን 0942049910 ይደውሉ @muyamarket
Hammasini ko'rsatish...
Repost from Muya space
Photo unavailableShow in Telegram
🖌Beautiful works of Ephrata🖌 Feast your eyes on some of Ephrata's stunning acrylic painting works, showcasing her exceptional talent. Join us in October 7, Saturday night at 2:00 pm (Local Time) as we delve into the captivating world of acrylic painting with Ephrata. Don't miss out on this opportunity! Register using the link below👇 to reserve your spot. Link: https://bit.ly/acrylicpaintingweek11 ከላይ በምስሉ የምትመለከቷቸው የኤፍራታ ድንቅ የስዕል ስራዎች ሲሆኑ መስከረም 26 ቅዳሜ ምሽት 2፡00 ላይ በኦንላይን የሚካሄደው የቀለም ስዕል ስልጠና እንዳያመልጦ። ከላይ👆ያለውን ሊንክ በመጫን ይመዝገቡ። ቅዳሜ ምሽቶን ከሙያ ስፔስ ጋር ሲያሳልፉ እየተዝናኑ አዲስ ሙያ ለምደው ይሄዳሉ! Follow us on: Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook
Hammasini ko'rsatish...
🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
በተለያየ ዲዛይን እንዲሁም እርስዎ በፈለጉት ዲዛይን ክሮኘ ቶፖችን ይምረጡ ይዘዙ ካሉበት እናደርሳለን 0942049910 ይደውሉ @muyamarket
Hammasini ko'rsatish...
👍 3 1
Repost from Muya space
Photo unavailableShow in Telegram
🤝 ባለሙያዋን ተዋወቋት 🤝 ኤፍራታ ፍስሃ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (AASTU) የሲቪል ኢንጅነሪንግ ተማሪ ስትሆን በዚህኛው ዓመት ተመራቂ ነች። ኤፍራታ ከልጅነቷ ጀምሮ በነበራት የስዕል ጥበብ ፍቅር ምክንያት በአቢሲኒያ አርት ስኩል የክረምት ስዕል ኮርስ በመውሰድ የስዕል ጥበብ ልምዷን ወደ ተሻለ ደረጃ ከፍ ማድረግ ችላለች። በዚህም ሙያ ድንቅ የሆኑ የስዕል ስራዎችን በመስራት ላይ ትገኛለች። ቅዳሜ መስከረም 26 ምሽት 2፡00 ላይ በኦንላይን ልምዷን ልታካፍለን ከሙያ ስፔስ ጋር ቀጠሮ ይዛለች። እርሶም ወደ ቀለም ሙያ መቀላቀል የሚያስቡ ከሆነ ይህ መርሃ ግብር እንዳያመልጦ። ከታች ባለው ሊንክ👇 በመመዝገብ ተሳታፊ ይሁኑ። ሊንክ፡ https://bit.ly/acrylicpaintingweek11 ቅዳሜ ምሽቶን ከሙያ ስፔስ ጋር ሲያሳልፉ እየተዝናኑ አዲስ ሙያ ለምደው ይሄዳሉ! Follow us on: Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook
Hammasini ko'rsatish...
👏 1
Repost from Muya space
Photo unavailableShow in Telegram
🎊አዲስ ሙያ ይዘን መጥተናል🎊 ከዚህ በፊት የተለያዩ የእጅ ሙያ ስልጠናዎችን በኦንላይን ሲሰጥ የቆየው ሙያ ስፔስ አሁን ደግሞ ለየት ባለ ሙያ መጥቷል። የቀለም ሙያ ስልጠናን ከናንተ ከተከታታዮቻችን በመጣ ጥያቄ መሰረት ልናስተላልፍ ቀጠሯችንን መስከረም 26 ምሽት 2፡00 አድርገናል። ✅ የትም ሳይሄዱ በኦንላይን ✅ ነጻ ስልጠና ከርሶ የሚጠበቀው ከታች ባለው ሊንክ በመመዝገብ ከወዳጅ ዘመዶና ጓደኛ ጋር መሳተፍ ብቻ ነው👇👇👇 ሊንክ፡ https://bit.ly/acrylicpaintingweek11 ቅዳሜ ምሽቶን ከሙያ ስፔስ ጋር ሲያሳልፉ እየተዝናኑ አዲስ ሙያ ለምደው ይሄዳሉ! Follow us on: Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook
Hammasini ko'rsatish...
Repost from Muya space
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ለመስቀል በዓል አደረሳችሁ! በዓሉ የደስታ፣ የሰላምና የፍቅር እንዲሆንልን @muyaspace ይመኛል! Follow us on: Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook
Hammasini ko'rsatish...
3
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.