cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

አንቂ አንደበቶች

🚩 Channel was restricted by Telegram

Ko'proq ko'rsatish
Efiopiya5 439Amxar4 648Toif belgilanmagan
Reklama postlari
1 405
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-87 kunlar
-3730 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Prohibited content
Prohibited content
Prohibited content
Hammasini ko'rsatish...
የረመዳን ቀለማት አዲስ ነሽዳ ምርኩዝ 25 ዕርቀ ሰማይ

#neshida mezamir ligae ethiopianneshida nasheed ethiopia abduselam tewfikyusuf seadahmedin mukhtar adamyassin haji nasheed islamicsongs muslimsongs menzuma

Hammasini ko'rsatish...
አስሀበ_ነቢ አዲስ_ነሽዳ በአብሮነት 9 መድረክ @neshida #ethiopianneshida #አብሮነት #ነሽዳ

#neshida #mezamir #ligae #ethiopianneshida #nasheed #ethiopia #abduselam #tewfikyusuf #seadahmedin #mukhtar #adamyassin #haji #nasheed #islamicsongs #muslimsongs #menzuma

ኢስላማዊ ትምርት ለምትፈልጉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @ISLAMIC_BEST_PROFILE_PICS
Hammasini ko'rsatish...
Repost from Inspire Ethiopia
ትልቁ መድኋኒት ! ማመስገን ምንም ጉልበት ሳናፈስ ብዙ ደሞዝ የምናገኝበት መንገድ ነው ! ለንዴት ፣ ለድብርት ፣ ለመጥፎ ስሜት በሙሉ መድኋኒት መዋጥ ሳይጠበቅብን የምንፈወስበት ትልቁ መዳኛችን ነው ! "ስለዚህ መድኋኒታችንን በየቀኑ ሳናዛንፍ እንዋጠው የእድሜ ልክ ፈውስን እናገኝበታለን !" መልካም ቅዳሜ ተመኘን 🙏 @Inspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
Hammasini ko'rsatish...
Repost from Inspire Ethiopia
ኮርጅ ! መሆን የምንፈልገውን ነገር ምን እንደሆነ ካወቅን ብዙ አቋራጭ መንገዶች አሉ፤ ምክንያቱም ከኛ ቀድመው እኛ መሆን የምንፈልገውን ያሳኩ ብዙ ሰዎች አሉ ከእነርሱ የህይወት ልምድ ብዙ ነገር ለራሳችን መውሰድ እንችላለን። 'ከሌሎች ህይወት መኮረጅ ጥሩ ነገር ነው፣ መስረቅ ግን ታላቅነት ነው' ይለናል ታላቁ አርቲስት ፒካሶ። ውብ ምሽት ተመኘን🙏 @Inspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
Hammasini ko'rsatish...
Repost from Inspire Ethiopia
Prohibited content
ሰላም ቤተሰቦቻችን እንደምን ቆያችሁን 🙏 የሰው ልጅ በተለያየ ምክንያት ወደ ትዳር ይገባል ነገር ግን ከገባ በኋላስ ? ከዚህ በፊት አስበናቸው የማናውቃቸው ትዳር ላይ ተፅዕኖ ይፈጥራሉ ብለን ከግምት ያላስገባናቸው 3 መፍትሄዎችን ዛሬ እናያለን ከዚህ ቪድዮ በኋላ የትዳራችን ብቻ ሳይሆን የእኛም ሰላም ይመለሳል! በ Inspire ethiopia media ላይ ታገኙናላችው ! https://youtu.be/70O3Tg8j8xI መልካም ጁምዓ ተመኘን 🙏 @Inspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
Hammasini ko'rsatish...
Repost from Inspire Ethiopia
አንተ ቅደም ! ከራሱ ጋር ሲሆን ሰላም ያልሆነ ሰው ከቀረው አለም ጋር ሊስማማ አይችልም ፤ ስለዚህ መጀመሪያ ከራስህ ጋር ታረቅ! ያኔ ለአለም ሁሉ መትረፍረፍ ትጀምራለህ ! መልካም ምሽት ተመኘን🙏 @Inspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.