cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ፍልስፍና™

Wave & promo contact us @FREDOBASN

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
13 703
Obunachilar
-324 soatlar
-547 kunlar
-27230 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ሁለት ነገሮች..! 1.በስነልቦና አንድ ባህሪ አለ። ይህ ችግር ያለባቸው ሰዎች Attention Seekers ይባላሉ። ትኩረት ፈላጊዎች እንደማለት ነው። ከምልክቶች አንዱ እነዚህ ሰዎች ከማህበረሰቡ ያፈነገጡ ነገሮችን በማድረግ መነጋጋሪያ መሆን መፈለጋቸው ነው። እናም ይህቺ ሴት ይህን አሳክታለች። ይህ ባህሪ ያላቸው ሰዎች ከራሳቸው ጋር ፍቅር የያዛቸው ናቸው። በነገራችን ላይ ካልታከመ ወደለየለት የአዕምሮ ህመም የሚያደርስ የስነልቦና ህመም ነው። 2. የዘንዶ የእባብ መንፈስ ነው ለሚለው የአንዳንዶች ሃሳብ ግን የዘንዶው መንፈስማ በሀገራችን በተለይ በቲክቶክ በኩል ከአውሬው መገለጫዎች አንዱ በሆነው በስድብ ወዘተ አካል ለብሶ ከዚህ በላይ እየታየ አይደለም እንዴ? #Tilahun_Hussen FB
Hammasini ko'rsatish...
🙏 6💯 1
ቻናሉ አዳዲስ features እንዲፈቀድለት premium ተጠቃሚ ቤተሰቦቻችን boost በማድረግ ተባበሩን። ከእናንተ ላይ የሚቀነስ ምንም ነገር አይኖርም።
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
ፍልስፍና™

Boost this channel to help it unlock additional features.

☎️☎️0988466007 🌿🌱🍂መርጌታ የሀበሻ የባህል መድሀኒት የተሰጣቸዉ የሀበሻ የባህል መድህኒት ቀማሚ ትክክለኛዉን እና የቀደምት የሊቃዉንት የአባቶቻችን ጥበባቶች ይሻሉ??? ወይንም ይፈልጋሉ??? እንግዲያዉስ ፈውስ እና ጥበብ ከፈለጉ ይምጡ ወይን ደዉለዉ ያናግሩ፡ አስማት እና ጥበብ፡ገርጋሪ አይነ ጥላ፡በሰወች ዘንድ ያለመወደድ፡ያሰቡት በሙሉ  ያለመሳካት፡ገንዘብኦ ያላግባብ ከባከነ፡መፍትሄ ከፈለጉ እኛ ጋር ይምጡ ወይን ይደውሉ, 📞📞09 88 46 60 07 በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን፡፡ የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል፡፡ 1,🪴🍁 ለመፍትሄ ሀብት 2,🪸🌾 ለተለያዩ ደውየ በሽታ 3,🌱🍂 ለመስተፋቅር 4,🌾🍁 ቡዳ ለበላው ሰው 5,💐🌴 ለገበያ 6,☘የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7,🪐🌿 ቤትኦ በረከት እንዲኖረ 8,🌱🌿 ለኤችአይቪ በሽታ 9,🪴🌾የትዳረ ፍቅር መቀዝቀዝ 10,🍁🌿 የስራ አለቃ እዳይጨቀጭቅው 11,🌴🌿 ት/ርት አልገባው ላለ 12,🌿🌱 ሰላቢ የማያስጠጋ 13,🍁🌿 ላፍዝ አደንግዝ 14,💐🌱 ለስኳረ በሽታ 15,🍂🍁ጥይት እንዳይመታወ፡ 16,🪸🪷 በክርክር ግዜ እንዳንረታ የሚያረግ 17,🌿🍁 ለለምጥ በሽታ 18,🍀🍂 ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 19,🍁🌿 ለግርማ ሞገስ 20🌳ጭንቀት ለበዛበት ሰው፡ 21,🍂🌿 ለአስም በሽታ 22,🪴🪵 ስራ አታቹህ በስራ ፍለጋ ለምትዞሩ፡ 23,☘🌴 ለሁሉ መስተፋቅር 24,🌿🍀ያሰቡት ነገር በሙሉ እንዲሳካ 25,🍂🍁 ሚስት ወይን ባል ወደሌላ እንዳትማግጥ 26,🪸🍂 ለኩላሊት በሽታ 27,🍁ለትዳር የኮከብ ቆጠራ 28,🍂🌳 ለዘፋኞች ለድምፅ 29,🪵🌾 ለብልት 30,🪸🪷 ለኪንታሮት በሽታ,,,,, ከምንሰጣቸው በትንሹ እነዚህን ይመስላሉ፡፡እነዚህን እና እነዚህን የመሳሰሉ ነገሮች አገልግሎት እንሰጣለን፡፡ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ እንሰራለን፡፡ ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ??? በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ያስተውሉ እኛ ምንሰራው በጥንታዊው ከአባቶቻችን በተማርነው ጥበብ ብራናውን አንብበን እፅዋትን ቀጥፈን አዘጋጅተን ነውና ሀገራችን ካሏት ጥበብ ጥቂቱ ነው እንኳን ለነዚህ አባቶቻችን በደመና ይሄዱ አልነበር እፀመሰውር ሰርተው እራሳቸውን ይደብቁ አልነበር ይሄ ጥበብ ንቀን ፈረንጅ አምላኪ ሆነን ነው እንጂ ጥበቡ አሁንም አለ ይምጡ ያማክሩን ። ለምንኛውም ጥያቄ እንዲሁም ለመነጋገር በሜሴጅ በውስጥ መስመር ይፃፉልን  ወይም በስልክ ቁጥር ለጥያቄዎ ይደዉሉ 09 88 46 60 07
Hammasini ko'rsatish...
ልጄስ የተሰኘው ልብ አንጠልጣይ ድራማ በቴሌግራም መቶሎታል 👇
Hammasini ko'rsatish...
ለመመልከት
ድሀ ሆኖ መሞት ፅድቅ እንጂ ሀጢአት አይደለም። መንግስት ሰማያት የድሆችና የየዋዎች ናትና
Hammasini ko'rsatish...
😁 6
ድሃ ሆኖ መወለድ ሃጢያት አይደለም ፤ድሃ ሆኖ መሞት ግን ሃጢያት ነው!
Hammasini ko'rsatish...
👍 6
አዲስ መፅሐፍ Boundaries የሚገርም መፅሐፍ ነው በመፅሐፍ ቻናላችን @bookshelfeth1 ላይ ያገኙታል።
Hammasini ko'rsatish...
👍 3 1
ተወዳጁ ደራሲ አለማየሁ ገላጋይ የክብር ዕንግዳ የሆነበት አንጋፋ የኪነ-ጥበብ ምሽት ረቡዕ ይካሄዳል! በታላቁ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባህል ማዕከል የሚዘጋጀው የኪነ-ጥበብ መርሃ ግብር ሀያ ሁለተኛ ምሽቱን ከፍ ባለ ዝግጅት ረቡዕ ሚያዝያ 30፣2016 ዓ.ም ያካሂዳል። በዕለቱም ተወዳጁ ደራሲ አለማየሁ ገላጋይ የክብር እንግዳችን ሆኖ በመካከላችን ይገኛል። እንዲሁም ግጥሞች ፣ ወግ ፣ ሙዚቃና ሞኖሎግ ተሰናድቶ እናንተ ውድ ታዳሚዎቻችንን በባህል ማዕከል አዳራሽ ከቀኑ በ 11: 30 ጀምሮ ይጠብቃችኃል። ሼር ያድርጉ ! #ማስታወሻ :— ፕሮግራሙ ላይ ለመታደም የምትፈልጉ በአሁን ሰዓት የዩኒቨርስቲው ተማሪ ያልሆናችሁ የስነ-ጽሑፍ አፍቃሪያን መግቢያው በ5ተኛ በር በኩል ነው ።
Hammasini ko'rsatish...
🙏 3
Hammasini ko'rsatish...
MuggleLinkBot

Web3 Freelance Service MarketPlace