cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Computer tech zone

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል ነው፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ። ◉ ◉ 👇👇👇Contact us 👇👇👇 0979503132

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
202
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

For fun !!!!!! 😂😂😂😂😂 Asigerami 11ewanetawoch 1. Yihen eya nebebki naw 2.4 tate ke mobayilu jereba naw 3.uytrty 4.3 mabibe akito alifek 5.figeg alike 5.alimesaki eyimokiereki naw 7.be hayil saki 8.yihn sitanbe zm alik 9.6,endalifk alasitewalikm 10.timelise aregagith 11.yenen yemr argehewu leguwadegnochi laklache yegermal 😘❤😍😁😂 Pls follow me!!!!
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
Pls follow me!!!!!!!
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
💻 pc_manufacturing_date የኮምፒውተራችን እድሜ ስንት እንደሆነ ለማወቅ👇 1. System information በመጠቀም 👉Search bar ላይ System information ብላችሁ ጻፉ 👉 ክሊክ ስትሉት ከሚመጡት ዝርዝር አማራጮች BIOS Version/date ላይ ኮምፒተሩ የተገጣጠመበትን ቀን ታገኛላችሁ 2. CMD በመጠቀም 👉አሁንም Search bar ላይ CMD ብላችሁ ጻፉ 👉 open CMD 👉 CMD ሲከፍት systeminfo.exe ብላችሁ ጻፉና ENTER በሉት ከሚመጡት ዝርዝር አማራጮች BIOS Version ላይ ኮምፒተሩ የተገጣጠመበትን ቀን ታገኛላችሁ:: ➰════❁✿❁ ══════➰
Hammasini ko'rsatish...
💻እንዴት የኮምፕይተራችንን ፍጥነት #መጨመር እንችላለን❓ 📌የ ኮምፒዩተራቹ💻 Operating Oystem Window 10 ነው? ✅ በምትከፍቱት እና በምትጠቀሙበት ሰአት እየተንቀራፈፈ አማሯችዋል?🤦‍♂ እንግዲያውስ ፍጥነቱን #ሊጨምሩ የሚችሉ ነገሮችን እናያለን። 1⃣. Power option ❇️Start menu ላይ power option ብላቹ ፈልጉ፤ ከሚመጣላቹ Window ውስጥ high Performance የሚለውን ምረጡ። 2⃣.Disable unwanted Start up Programs ❇️ይሄ ኮምፒዩተራችንን💻 በምንከፍትበት ጊዜ ያለ እኛ ፍቃድ ፕሮግራሞችን እየከፈተ ፍጥነቱን ከሚቀንሱ ነገሮች አንዱ ነው። 📌 ይሄን ለመከላከል ⬇️ ❇️Task Manager ላይ መግባት (ይሄን ለማግኘት Start Menu ላይ Right Click አድርጎ ማግኘት ይቻላል አልያም Ctrl Alt እና delete የሚለውን አንድ ላይ መጫን) 📌ከሚመጣው window ውስጥ start up ላይ በማድረግ የማትፈልጉትን ፕሮግራሞች Disable❌ ማድረግ። እዚህ ጋር Impact የሚለው #High ከሆነ #Disable ባታረጉ ይመረጣል። 3⃣.Defragment And Optimize Drive ❇️Start menu search bar ላይ Defragment ብሎ መፈለግ Window ሲመጣላቹ የምትፈልጉትን driver መርጣቹ #Optimize ማድረግ። 4⃣. Delete Unnecessary Temporary File ❇️Start menu ላይ Right Click አድርጎ Run የሚለውን መምረጥ አልያም Window Key እና "R" ን ከ ኪቦርዳችን⌨ ላይ አንድ ላይ መጫን። %temp% ብሎ ጽፎ enter መጫን። ❇️የሚመጣላቹ Folder ላይ ያሉ ፋይሎችን Ctrl + A ተጭነን ሁሉንም ሲመርጥልን ማጥፋት ❎ድጋሚ Run ቦክሱን ከፍታቹ Temp ብሎ መጻፍ ከሚመጣላቹ Folder ውስጥ ያሉ ፋይሎችን ሁሉ ማጥፋት አሁንም ለ ሶስተኛ ጊዜ #Run ቦክስ ላይ Prefetch ብሎ መጻፍ የሚመጣላቹ Folder ውስጥ የሚገኙ ፋይሎችን ማጥፋት። 📌እነዚህን የምናጠፋበት ምክንያት ጊዜያዊ እና #Space የያዙ ፋይሎች ስለሆኑ ነው። ምንም አይነት ችግር አያመጡም።👍 5⃣. Clean Up Memory ❇️This pc ውስጥ ገብታቹ የምፈልጉት Local ዲስክ ላይ Right Cick በማድረግ Property መምረጥ ➡️ Disk clean up የምትለውን Icon #Click ማድረግ ➡️ የሚመጣውን የ warning box #Ok ማድረግ 📌እዚህ ጋ Recycle Bin ውስጥ ያሉ ፋይሎች ሳይቀሩ ነው የሚጠፉት። 6⃣. Reduce run time service ❇️Run box ከፍታቹ msconfig ብሎ መጻፍ... ቀጥሎ ከሚመጣው Window Service የሚለውን መጫን በመቀጠል Hide all microsoft service የሚለውን tick👆 ማድረግ በመቀጠል #Disable የምትለዋን icon #click ማድረግ። 7⃣. Registry Tweaks ❇️Run box መክፈት(window key + R) regedit ብሎ መጻፍ Hkey -current user Control panel Mouse Mouse hover time valueን ወደ 10 መቀየር እዛው folder ላይ Desktop መምረጥ Menu show Delay Valueን ወደ 10 መቀየር 8⃣. visual effects ❇️Start menu ላይ #System ብሎ መፈለግ Advanced system setting መምረጥ Advance ውስጥ በመግባት Setting መምረጥ Adjust for Best Performance መምረጥ ቀጥሎ የምትፈልጉት ነገር ካለ #ቲክ በማድረግ መምረጥ በመጨረሻም ከላይ ያሉትን ከጨረስን በኋላ ኮምፒዩተራችንን💻 #Restart ማድረግ። ✅ Contact us 0979503132
Hammasini ko'rsatish...
በኢ-ሜይል አማካኝነት የሚፈጸሙ የሳይበር ጥቃቶችን እንዴት መከላከል እንችላለን? የኢ-ሜይል-ፊሺንግ(email phishing) አንዱ የሳይበር ጥቃት መፈጸሚያ ዘዴ ሲሆን ፥ የመረጃ በርባሪዎች ኢላማ ያደረጉትን ሰዉ መረጃ ለመመንተፍ የተለያዩ ይዘት ኖሯቸዉ ለመክፈት የሚያጓጉ አገናኞች(ሊንኮችን)፣ አባሪዎች (attachments) የያዙ መልእክቶች ወደ ተጠቂዉ በመላክ እና እንዲክፍተ በማድርግ የሚፈጸሙ ጥቃቶች ናቸዉ። ለምሳሌ ትልቅ ሽልማት እንዳሸነፉ የሚገልፁ መልእክቶች ሊሆኑ ይችላሉ ፤ ይህም የሚከሰተው አንድ አጥቂ የታመነ አካል በመምሰል የተጠቂውን ኢ-ሜይል ፈጣን መልእክት ወይም የጽሑፍ መልእክት እንዲከፍት በማድረግ የሚፈጸሙ ናቸው። ቀጥሎም በከፈተው ኢ-ሜይል ላይ አጥፊ ተልእኮ ባዘሉ አገናኞች አማካኝነት ወደሚፈልጉት አደገኛ ገጽ እንዲገቡ በማድረግ ጠቃሚ ወይም ሚስጥራዊ መረጃ ለአደጋ ይጋለጣል። የፊሺንግ ጥቃቶችን ለመከላከል የሚከተሉትን የጥንቃቄ እርምጃዎች መውሰድ ይገባል፡- ✅ ኢንተርኔት ከፍተን ያለፍቃዳችን ብቅ እያሉ እንድንጭናቸዉ የሚጠይቁ ማስታውቂያዎች ዉስጥ በመግባት ሚስጥራዊ መረጃዎችን ከማስገባት መቆጠብ፤ ✅ የግል እና ሚስጥራዊ መረጃዎን እንዲሁም የገንዘብ ነክ መረጃን በበይነመረብ ላይ በጭራሽ አለማጋራት ፤ ✅ የመረጃዎቻችንን መጠባበቂያ (backup) መያዝ መረጃዉ ቢጠፋ ወይም ቢውደም መረጃዎቹን መተካት የሚያስችል ምትክ መጠባበቂያ መያዝ፤ ✅ የሚጠቀሙትን የድረ-ገጽ ደህንነት ማረጋገጥ በመርጃ ማፈላለጊያዉ (browsers) የአድራሻ ባር ላይ (HTTPS) መኖሩን በማየት ማረጋገጥ፤ ✅ አስተማማኝ እና ደህንነቱ የተጠበቀ ፋየርዎልን (firewall) መጫን ኮምፒዉተር ላይ አጥፊ ተልእኮ ያላቸዉ ሶፍትዌሮች እንዳይገቡ መከላከላል፤ ✅ የባለብዙ ደረጃ የደህንነት ማረጋገጫ መጠቀም ለምሳሌ የአንድ ጊዜ የይለፍ-ቃል በኤስኤምኤስ መልእክት በኩል የሚገባ፣ physical token፣ የባዮሜትሪክ አይዲ/ID ተግራዊ ማድረግ። ✅ የኦንላይን ላይ መለያዎችዎን በመደበኛነት ይመልከቱ ወይም ያረጋግጡ ለምሳሌ ፡- የይለፍ-ቃሎችን በመደበኛነት መቀየር፣ ✅ የእርስዎን የባንክ ሂሳብ መግለጫዎች/statements/በመደበኛነት ያረጋግጡ ✅ የመርጃ ማፈላለጊያዎን(web browser) ወቅቱን ጠብቀዉ ያዘምኑ፤ ✅ አላስፈላጊ የሆኑ የኢሜይል መልዕክትን ማጣራት /Filter Spam/ ✅ የማይታወቁ ወይም አስፋላጊ ያልሆኑ የኢ-ሜይል መልእክቶች ወደ ግልዎ ወይም የድርጅትዎ የመልእክት ሳጥን እንዳይገቡ ማገድ ✅ ሰዋሰዋዊ ስህተቶች እና የፊደል ግድፈቶች ያሉባቸው ድረ-ገፆችን ሁልጊዜ በትኩረት ማየት እና አለመጠቀም። ✅ ያለዎትን ማንኛውንም ሚስጥራዊነት ያለው የግል መረጃ መስጥሮ መያዝ እና ሌሎች መሰል ጥንቃቄዎችን መውሰድ እንደሚገባ ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህነንት ኤጀንሲ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ════❁✿❁ ═══════
Hammasini ko'rsatish...
🇪🇹🇪🇹🇪🇹 📱📱📱📱📲📲📲📲 #ስልክ ብዙ ሰዉ የማያዉቃቸው የGSM ሞባይል ሚስጥራዊ ኮዶች! 1. ስልክዎ ሲደወልሎት ይህ ቁጥር አገልግሎት አልዋለም እንዲልላቹ ከፈለጋቹ! ወደ *21*900# ይደውሉ ወይም 1 ዲጂት በመቀነስ ወደ ራስዎ ስልክ ማድረግ! ለምሳሌ ስልክ ቁጥርዎ 0910654321 ከሆነ ወደ *21*091065432# ይደውሉ ለማጥፋት ሲፈልጉ #21# ብለው ይደውሉ! ከላይ የተገለጸው በ900 ቦታ የፈለጉት ሌላ ትክክለኛ የስልክ ቁጥር ያልሆነም ማድረግ ይችላሉ! ➜ሁሉም ጥሪዎችና መልእክች ወደ ሌላ ቁጥር ዳይቨርት ለማድረግ ሲልጉ *21*0144123456# በ0144123456 ቦታ የፈለጉትን የሞባይል ወይም መደበኛ ስልክ ቁጥር ያስገቡ ቀድሞ ወደ ነበረበት ለመመለስ ከፈለጉ #21# ብለው ይደውሉ ማለትም ስልክዎ ዳይቨርት ከተደረገ #21# ሲደውሉ ወደ ኖርማል ይመለሳል ዳይቨርቱ ይጠፋል *#21# ከሆነ ስልኩ ዳይቨርት ተደርገዋል ወይስ አልተደረገም የሚል መረጃ ይሰጠናል 2. ስልክዎ ብዚ ብቻ ሲሆን ዳይቨርት ለማድረግ *67*የፈለጉትቁጥር# ብለው ይደውሉ! ይህንን ዳይቨርት ለማጥፋት #67# ይደውሉ 3. ስልክዎ ካልተነሳ ብቻ ዳይቨርት ለማደረግ *61*የፈለጉትቁጥር# ይደውሉ! ይህንን ዳይቨርት ለማጥፋት #61# ይደውሉ 4. ስልክዎ ከኔትዎርክ ዉጪ ብቻ ሲሆን ዳይቨርት ለማድረግ *62*የፈለጉትቁጥር# ይደውሉ! ይህንን ለማጥፋት ሲፈልጉ #62# ብለው ይደውሉ! 5. ኮል ወይቲንግ አክቲቭ ለማደረግ ሲፈልጉ *43# ብለው ይደውሉ! ኮል ወይቲንግ ለማጥፋት ሲፈልጉ #43# ብለው ይደውሉ! ኮልወይቲንግ አክቲቬት መደረጉ ወይም አለመደረጉ ለማወቅ *#43# 👇👇👇 ➡️ join us ⬅️ 👇👇👇 ================== Like እና share ያድርጉ ስለወደዱን❤️ እናመሠግናለን
Hammasini ko'rsatish...
የባዕድ ሐገር ስሞች ትክክለኛ የግዕዝ ትርጓሜያቸው። ✍-------------------------✍ ፩. ኮሌጅ ------ መካነ ትምህርት ፪. ዩኒቨርስቲ ------ መካነ አምሮ ፫. ሌክቸር ------ ትምህርተ ጉባኤ ፬. ሌክተቸረር ------ መምህረ ጉባኤ ፭. ዲን ----- ሊቀ ጉባኤ ፯. ቢሮ ------ መስሪያ ቤት ፰. ባንክ ------ ቤተ ንዋይ ፱. ሲቪል ሰርቪስ ------ ሰላማዊ አገልግሎት ፲. Custom ------ ኬላ ፲፩. ኮምፒተር ------ መቀመሪያ ፲፪. ድግሪ ------ ማዕረግ ፲፫. ሚኒስተር ------ ምሉክ ፲፬. Mass media ------ ምህዋረ ዜና ፲፭. ፎቶ ግራፍ ------ ብራናዊ ስዕል ፲፮. ራዲዮ ------ ንፈሰ ድምፅ ፲፯. ፖሊስ ------ የህግ ዘበኛ ፲፰. ኢንተርኔት ------ የህዋ አውታር ፲፱. ሎሬት ------ አምበል ፣ ተሸላሚ የቅኔ ፳. ዶክተር ------ ሊቀ ሙህር ፳፩. ኢምባሲ ------ የእንደራሲ ፅ/ቤት ፳፪. ዲፕሎማት ------ የመንግስት መልክተኞች ፳፫. ኢኮኖሚክስ ------ ስነ ብዕል ፳፬. ሀዋላ ------ ምህዋረ ንዋይ ፳፭. ሳሎን ------ እንግዳ መቀበያ ፳፮. ቱሪዝም ------ ስነ ህዋፄ ፳፯. ስካን ------ ምክታብ ፳፰. ፕሬዝዳንት ------ ሊቀ ሀገር / ሙሴ ፳፱. ቴሌኮሚኒኬሽን ------ ምህዋረ ቃል ፴. ቪዛ ------ የይለፍ ፍቃድ ፴፩. ፓስፖርት ------ የኬላ ማለፊያ ፴፪. ቴሌቪዥን ------ ምስለ መስኮት / መቅረፀ ትይንት ፴፫. Voice Recorder ----መቅረፀ ድምፅ ~~~~~~
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
#ASTU በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ለመግባት ላመለከቱ ሁሉም ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና ረቡዕ መጋቢት 07/2014 ዓ.ም እንደሚሰጥ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ አሳውቋል። ተማሪዎች ነገ ከሰዓት (8:00) በየተመደቡበት የፈተና ማዕከል በመገኘት የማሳያ ፈተና እንዲወስዱም ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል። ▬▬▬▬▬▬▬▬
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
✴️ ኮምፒዩተራችንን በ schedule እንዴት መዝጋት እንችላለን? 🎈አንዳንዴ ትልቅ መጠን ያለውን ፋይል እንዲያወርድ አዘነው አልያም ትልቅ ሶፍትዌር install እያደረግን ከተወሰነ ሰአት በኻላ ኮምፒዩተራችን እንዲዘጋ እንፈልግ ይሆናል። ለምሳሌ ማታ ላይ የሆነ ፋይል ብናዝ እና ከ ሁለት ሰአት በኻላ ፋይሉን አውርዶ ቢጨርስ ከዛ በኻላ እስኪነጋ ሳንዘጋው ብንተወው ለኮምፒዩተር ጤንነት አይመከርም። 🎈ይሄን ችግር ለመቅረፍ ኪይቦርዳችን ላይ የ window + R አንድ ላይ ስንጫን ከሚመጣልን መስኮት ላይ የሚከተለውን ኮማንድ እንጽፋለን። shutdown –s –t number 🎈Number ቦታ ላይ የምንፈልገውን ሰከንድ እንጽፍለታለን። 🎈ለምሳሌ:- shutdown –s –t 3600 ብለን enter ብንለው ከ 1 ሰአት በኻላ ኮምፒተራችን በራሱ ይዘጋል ማለት ነው። 🎈 ሌላው ሀሳባችንን ብንቀይር እና ያዘዝነውን ለማጥፋት ብንፈልግ window + R ተጭነን የሚከተለውን ኮማንድ እንጽፋለን። shutdown –a 🏳️ ከላይ ያለው በዋነኛነት ለ window 10 የሚሰራ ሲሆን በሌሎች window OS ላይም ሊሰራ ይችላል። ════❁✿❁ ═══════ ✅Telegram channel https://t.me/computer_tech_zone
Hammasini ko'rsatish...