cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

مدرسة الفتح 🕌አል-ፈትህ መድረሳ

'''''''''وآنفقو ممارذقناكم'''''' ንግድ(CBE)፦1000533840144(ሒክማ ቶፊቅ እና ኸይረላ ናሲር እና ፋኢዛ አማን) ''''''''''ከለገስናችሁ ነገር ላይ አውጡ''''''' አዋሽ፦014251137807000(ሒክማ ቶፊቅ እና ኸይረላ ናሲር) @MedressaAlFetih

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
374
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

✍የምሽት ስንቅ...🎁🎁🎁🎁 {عَبَسَ وَتَوَلَّىٰٓ‎🔘 أَن جَآءَهُ ٱلْأَعْمَىٰ}‎ 🎁ፊቱን አጨፈገገ፤ ዞረም፡፡ ዕውሩ ስለ መጣው፡፡ አይኑ በማያይ ሰው አጠገብ ፊትን ማጨፍገግን አሏሁ ሱብሃነሁ ወተዓላ ከልክሏል... አይኑ በማያይ ሰው ፊትለፊት ፊትን ማጨፍገግ ከከለከለ ታድያ በሚያይ ሰው ፊትለፊት ምን ሊሆን ነው? !! ➰ፈገግ በል ህይወት ውብ ነች ✨ ለምትወደው ሰው ፈገግ በልለት ይበልጥ በፍቅርህ ሊደሰት ✂️ለጠላትህም ፈገግ በልለት ሃይልህንና ጥንካሬህን ሊገነዘብ ♨️ ትቶ ለሄደውም ፈገግ በልለት አለመጎዳትህን ስያይ ሊፀፀት ✨እንግዳህ ፊት ፈገግ በል ምንዳ ታገኝ ዘንድ 🔜ሁሌም ፈገግ በል ህይወትህ ውብ ትሆን ዘንድ... ነብዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም፦ ((تبسمك في وجه ‎ أخيك صدقة)) رواه الترمذي.‎ ✅በወንድምህ ፊት ፈገግ ማለትህ ሷደቃ ነው ➴➴➴➴➴➴➴➴➴ https://t.me/Ahlelkhieyr
Hammasini ko'rsatish...
مدرسة الفتح 🕌አል-ፈትህ መድረሳ

'''''''''وآنفقو ممارذقناكم'''''' ንግድ(CBE)፦1000533840144(ሒክማ ቶፊቅ እና ኸይረላ ናሲር እና ፋኢዛ አማን) ''''''''''ከለገስናችሁ ነገር ላይ አውጡ''''''' አዋሽ፦014251137807000(ሒክማ ቶፊቅ እና ኸይረላ ናሲር) @MedressaAlFetih

👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
"የሉጥ ህዝቦች ውድቀት " በሚል ርዕስ ሰሞነኛ የሆነው የግብረሰዶማውያን ሁናቴ ላይ ያጠነጠነ የዳዕዋ ፕሮግራም የፊታችን እሁድ ቤተል አካባቢ በሚገኘው ተቅዋ መስጂድ ይድጋል። #አቅራቢ ኡስታዝ አብዱልዓዚዝ #ቀን እሁድ ነሀሴ 07/12/15 #ሰዓት ከረፋዱ 4:00 ጀምሮ #ቦታ(ቤቴል) ተቅዋ መስጂድ እርሶም ተሳታፊ ይሁኑ ለሌሎችም መልዕክቱን ያጋሩ!
Hammasini ko'rsatish...
5👍 2🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
✨ዉዱ ነቢይ ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙሁ አለይህ፤ልብን በሚገዛው አንደበታቸው ካስተማሩት እና ካዘወተሩት ዱዓ መሀከል✨        ✨ዱዓ  አስራ አምስት✨        ✨የተዋበ ውሎ ተመኘሁ✨ ቻናላችንን ይቀላቀሉ ሼር ያድርጉ 👇 👉👉https://t.me/Ahlelkhieyr👈
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
✨ዉዱ ነቢይ ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙሁ አለይህ፤ልብን በሚገዛው አንደበታቸው ካስተማሩት እና ካዘወተሩት ዱዓ መሀከል✨        ✨ዱዓ  አስራ አራት✨        ✨የተዋበ ውሎ ተመኘሁ✨ ቻናላችንን ይቀላቀሉ ሼር ያድርጉ 👇 👉👉https://t.me/Ahlelkhieyr👈
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
⏬🌼(اللهم إني أسألك العفو والعافية في الدنيا والآخرة، اللهم إني أسألك العفو والعافية: في ديني ودنياي وأهلي، ومالي، اللهم استر عوراتي، وآمن روعاتي، اللهم احفظني من بين يدي، ومن خلفي، وعن يميني، وعن شمالي، ومن فوقي، وأعوذ بعظمتك أن أغتال من تحتي) ✨صباح الخیر✨ ቻናላችንን ይቀላቀሉ ሼር ያድርጉ 👇 👉👉https://t.me/Ahlelkhieyr
Hammasini ko'rsatish...
مدرسة الفتح 🕌አል-ፈትህ መድረሳ

'''''''''وآنفقو ممارذقناكم'''''' ንግድ(CBE)፦1000533840144(ሒክማ ቶፊቅ እና ኸይረላ ናሲር እና ፋኢዛ አማን) ''''''''''ከለገስናችሁ ነገር ላይ አውጡ''''''' አዋሽ፦014251137807000(ሒክማ ቶፊቅ እና ኸይረላ ናሲር) @MedressaAlFetih

Photo unavailableShow in Telegram
✨ዉዱ ነቢይ ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙሁ አለይህ፤ልብን በሚገዛው አንደበታቸው ካስተማሩት እና ካዘወተሩት ዱዓ መሀከል✨        ✨ዱዓ  አስራ ሶስት✨        ✨የተዋበ ውሎ ተመኘሁ✨ ቻናላችንን ይቀላቀሉ ሼር ያድርጉ 👇 👉👉https://t.me/Ahlelkhieyr👈
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
✨صباح الخیر✨ ቻናላችንን ይቀላቀሉ ሼር ያድርጉ 👇 👉👉https://t.me/Ahlelkhieyr👈
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
✨ዉዱ ነቢይ ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙሁ አለይህ፤ ልብን በሚገዛው አንደበታቸው ካስተማሩት እና ካዘወተሩት ዱዓ መሀከል✨        ✨ዱዓ  አስራ ሁለት✨        ✨የተዋበ ውሎ ተመኘሁ✨ ቻናላችንን ይቀላቀሉ ሼር ያድርጉ 👇 👉👉https://t.me/Ahlelkhieyr👈
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
✨صباح الخیر✨ ቻናላችንን ይቀላቀሉ ሼር ያድርጉ 👇 👉👉https://t.me/Ahlelkhieyr👈
Hammasini ko'rsatish...
ነብያችን ሁሌም የሚሉት ዚክር አለ እሱም ምንድን ነው "አንተ ልቦችን የምትገለባብጥ አላህ ሆይ ልባችን በዲንህ ላይ አፅናልን" ይሉ ነበር አስቡት እንግዲ ይሄን ዱዓ ሚያደርጉት ቁርዓን የወረደላቸው ነብይ ናቸው ﷺ ። ምክንያቱም ልቦች በአላህ ጣቶች መሃል ናቸው እንደፈለገ ይገለባብጣቸዋል። 💖ስለዚህ እንዲህ ማለትን እናብዛ💖 ✨ያ ሙቀሊበል ቁሉብ ሰቢት ቁሉበና አላ ዲኒክ✨ ቻናላችንን ይቀላቀሉ ሼር ያድርጉ 👇 👉👉https://t.me/Ahlelkhieyr
Hammasini ko'rsatish...
مدرسة الفتح 🕌አል-ፈትህ መድረሳ

'''''''''وآنفقو ممارذقناكم'''''' ንግድ(CBE)፦1000533840144(ሒክማ ቶፊቅ እና ኸይረላ ናሲር እና ፋኢዛ አማን) ''''''''''ከለገስናችሁ ነገር ላይ አውጡ''''''' አዋሽ፦014251137807000(ሒክማ ቶፊቅ እና ኸይረላ ናሲር) @MedressaAlFetih

Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.