Joseph Math Tutor
Kanalga Telegram’da o‘tish
Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/oavDFT_BLNM?si=-8fh6SmrX2jSsmC- Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580
Ko'proq ko'rsatish2 193
Obunachilar
+324 soatlar
+187 kun
+30530 kun
Postlar arxiv
2 193
#AAU #UAT #ተጨማሪ
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም የቅድመ ምረቃ ትምህርት ለመከታተል ምዝገባ ያደረጋችሁና የዩኒቨርሲቲውን መግቢያ ፈተና (UAT) ለመውሰድ
- አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
- አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቢሾፍቱ ካምፓስ
- አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
- የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ
- ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲእና እና
- ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የመፈተኛ ቦታ አድርጋችሁ የመረጣችሁ ፈተናው መስከረም 11 እና 12/2017 ዓ.ም የሚሰጥ ይሆናል።
ከአዲስ አበባ ውጪ የመፈተኛ ቦታ የመረጣችሁ
- አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
- ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ
- ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ
- ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
- ጅማ ዩኒቨርሲቲ
- መቐለ ዩኒቨርሲቲ እና
- ወሎ ዩኒቨርሲቲ ፈተናችሁ ሰኞ መስከረም 13/2017 ዓ.ም ይሆናል።
የመፈተኛ Password ትኬት እንዴት ያገኛሉ?
የመፈተኛ ቀን፣ ሰዓት፣ የመፈተኛ Username፣ የመፈተኛ Passward ትኬት ለማግኘት፤ ለማመልከት የተጠቀማችሁበትን የኢሜል አድራሻ እና Passward https://portal.aau.edu.et ላይ በመግባት ከዚያ Apply for admission በመምረጥ Login የሚለውን በመክፈት ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
Note:
ስምዎ አሁን ባለው ሊስት ውስጥ ካልተካተተ፣ በሚቀጥሉት የፈተና ሊስት ውስጥ እንደሚካተቱ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።
@yoquestion21
2 193
#ASTU #AASTU
ለቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና ለመወሰድ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በቅድመ ምረቃ ፕሮግራም ለመማር _ በዩኒቨርሲቲዎቹ የተዘጋጀውን የመግቢያ ፈተና ለመውሰድ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ፈተናው የሚሰጠው 👉መስከረም 14/2017 ዓ.ም በሁለት ክፍለ ጊዜ (session) ሆኖ የመጀመሪያው ክፍለ ጊዜ ከጠዋቱ 2፡30 - 5፡30 ሲሆን ሁለተኛው የፈተና ክፍለ ጊዜ ደግሞ ከሰዓት ከ7፡30 -10፡30 መሆኑን እየገለጽን የተማሪዎች ቁጥር አነስተኛ በሆነባቸው የመፈተኛ ጣቢያዎች የሚኖረውን የቦታ ለውጥ #በቀጣይ በሌላ ማስታወቂያ የምንገልጽ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
⚠️ማሳሰቢያ:- ከካልኩሌተርና ለማሰቢያ ከሚሆን ወረቀት ዉጭ ማንኛዉንም ዓይነት ሞባይል እና ስማርት ፎን (Smart Phone) ይዞ ወደ መፈተኛ ማዕከላት መግባት በጥብቅ የተከለለ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 For Fast and Reliable info..⬇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ @yoquestion21 ❇️
❇️ @yoquestion21 ❇️
╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉Ethio-Science Academy
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
2 193
#AASTU_and_ASTU
Additional practice questions for new applicants!
These are demo exams from the last 3 years.
Please try to prepare like your matric exams you did before.
Wish you a good luck!
2 193
#AAU
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስኮላርሺፕ
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ወስደው 500 እና ከዚያ በላይ ውጤት ላስመዘገቡ 200 ተማሪዎች በውድድር ነፃ የትምህርት ዕድል ሊሰጥ ነው።
በውድድር ነፃ የትምህርት ዕድሉን የሚያገኙ ተማሪዎች የዶርሚታሪ እንዲሁም የካፌ አገልግሎት ተጠቃሚም ይሆናሉ ተብሏል።
ዩኒቨርሲቲው በውድድሩና ነፃ የትምህርት ዕድሉ ዙሪያ ተጨማሪ መረጃዎችን በቀጣይ ይፋ እንደሚያደርግ ይጠበቃል።
@yoquestion21
2 193
Dear new Applicants registration is open now!
You can register through https://stuoexam.astu.edu.et or www.aastu.edu.et / www.astu.edu.et
The entrance exam date will announce soon.
........................
Source: ASTU GENERAL
🔴 FOR MORE JOIN US 🔴
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
♦️ @yoquestion21 ❇️
♦️ @yoquestion21 ❇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🔎 Search by👉@yoquestion21
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
2 193
ASTU መግባት ለምትፈልጉ ልጆች ጠቃሚ መረጃ።
🔥🔥 #Share🔥🔥 አርጉላቸው።
➡️ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ
📚 ASTU ላይ ብዙዎቻቹህ እንደምታውቁት ሁለት የትምህርት መስኮች ብቻ ይገኛሉ።
➡ Engineering &
✅ Applied science ናቸው ።
📚 ከሌላው ግቢ ትንሽ ለየት የሚያደርገው pre- engineering የሚያስተምረው ሁለት ሴሚስተር መሆኑ ነው ( department and school የምትመርጡት ሁለተኛ አመት ላይ ነው ማለት ነው ።)
1st semister ላይ የምትወስዷቸው course ዎች:-
1.Applied Maths I (4 credit hour)
2.General physics (3 cr.hr)
3.Communicative English (3)
4.General Chemistry (3)
5.Logic /Civics (3)
6.Python (Introduction to computing) (3)
7.Physical Conditioning I (Sport) (no grade)
🎯 Second semister courses ፦
Pre-Engineering ከገባችሁ
⏭ - Applied Maths II
⏭ - Technical drawing
⏭ - Emerging Technologies
⏭ - Computing ( c++)
⏭ - English writing
⏭ - Civic or Logic
⏭ - HPE(0 ch)
Pre Science ከገባችሁ፦
1. Applied Maths II
2. Basic Statistics
3. Emerging Technologies
4. Logic/Civic
5. General Biology
6. General Chemistry practice
7. General Biology Practice
8. General Physics Practice
9. Physical conditioning II (Sport) (no grade)
3 ሴሚስተር ለpre engineering እና
2 ሴሚስተር pre science ከጨረሳችሁ በኃላ Department ትመርጣላችሁ።
🎯 Departments of Applied Natural Sciences are ፦
🎯 Applied Biology
🎯. Applied Chemistry
🎯 Applied Geology
🎯 Applied Mathematics
🎯 Applied Physics
💥Pharmacy ✅
📚Under Engineering there are 3 schools ፦
1. Electrical
2.Mechanical
3.Civil
📚 Under electrical engineering or CSE there are 3 streams ፦
A) Electrical and computer engineering
B) Electronics and communication engineering
C) Power and control engineering
D) Software Engineering
📚 Under Mechanical engineering
A. Chemical
B. Mechanical
C. Material
📚 Under civil and arc school.፦
A.Architecture
B. Civil
C. Water resource management and hydrolic Engineering
D. Geomatics (በቅርብ የሚጀመር ....!)
📚 አንድ surprise አለ Engineering ለምትገቡ የአምስት ዓመቱን ትምህርት በአራት አመት የመማር ዕድል ሊያጋጥማቹህ ይችላል ግን በጣም ትልቅ ጥረት ያስፈልጋል (ፈተና አለው) ለApplied science ተማሪዎችም የአራት ዓመቱን ትምህርት በሶስት ዓመት ማጠናቀቅ የሚችሉበት መንገድ በተመሳሳይ መልኩ ማለትም በቅድመ ፈተና ተፈትነው በማለፍ ብቻ
✅Fast track✅ pre Engineering ሳይማሩ መመረቅ ይችላል።
📣 DSTV🖥
⚽️ Football field 🏟 ⚽️
♦️GYM 💪🏋♀🏋♂
የተሟላ እና የተደራጀ ነዉ።
@yoquestion21
2 193
ASTU ለመግባት Entrance ውጤት አይታይም ማለፉ በቂ ነው።
ግን ፈተናው ከበድ ይላል በደንብ ማንበብ ይጠይቃል።
ASTU በፈተና ቀልድ የለም።🤯
