uz
Feedback
Joseph Math Tutor

Joseph Math Tutor

Kanalga Telegram’da o‘tish

Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/oavDFT_BLNM?si=-8fh6SmrX2jSsmC- Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580

Ko'proq ko'rsatish
2 196
Obunachilar
+324 soatlar
+187 kun
+30530 kun
Postlar arxiv
በአዲስ አበባ ከተማ በበርካታ ቦታዎች ላይ የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት ተሰምቷል‼️ ከምሽት 2 ሰዓት በኃላ በርካታ ቦታዎች ላይ የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት ነበር። ህንፃዎች ላይ የነበሩ ሰዎችም በደንብ
+2
በአዲስ አበባ ከተማ በበርካታ ቦታዎች ላይ የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት ተሰምቷል‼️ ከምሽት 2 ሰዓት በኃላ በርካታ ቦታዎች ላይ የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት ነበር። ህንፃዎች ላይ የነበሩ ሰዎችም በደንብ ንዝረቱ የተሰማቸው ሲሆን በተለይ በጋራ መኖሪያ ቤቶች ያሉ ነዋሪዎች ከስጋት አንጻር ወደ መሬት ወርደው ተሰባስበው ነው የሚገኙት።

Serway-Physics_for_Scientists_and_Engineers_6th_Edn_.pdf37.60 MB

serway solution.pdf20.00 MB

2. GENERAL PHYSICS High school ላይ የተማራችሁት ነው። ግን እየሰፋ ይሄዳል። ምን ማንበብ እንዳለባችሁ አውቃችሁ ማንበብ ነው። በተለይ የ serway ጥያቄ መስራት። የ ASTU ን ጥያቄዎች በደንብ ካልሰራችሁ ልክ አይመጣም። ስለዚህ ብዙ ልፋት ይጠበቅባችኋል። ይ ቀ ጥ ላ ል . . . @yoquestion21

የ12ተኛ ሰርተፍኬት እስከምትመጡ ድረስ ካልወሰዳችሁ ከቴሌግራም/ዌብሳይት ላይ temporary certificate download በማድረግ ፕሪንት አድርጋችሁ ያዙ። ኮፒም ይዛችሁ ኑ። 🔗 Link 🔗
የ12ተኛ ሰርተፍኬት እስከምትመጡ ድረስ ካልወሰዳችሁ ከቴሌግራም/ዌብሳይት ላይ temporary certificate download በማድረግ ፕሪንት አድርጋችሁ ያዙ። ኮፒም ይዛችሁ ኑ። 🔗 Link 🔗
@EAESbot
@yoquestion21

applied1 bagashaw maltot-1-1.pdf105.15 MB

university_mathematics_1(1).pdf115.11 MB

#ASTU 1st year 1st semester courses 1. APPLIED MATHEMATICS I አንዳንዶች Interesting ነው ሲሉት ሌሎች ደግሞ boring ነው ይሉታል።ይዘቶቹ በዋናነት high school ላይ የተማራችኋቸው ሲሆኑ ፣ ብዙ የተጨመሩ ነገሮች አሉ። 🗂 Contents 👇 Chapter 1: Vector Chapter 2: Matrices Chapter 3: Limit Chapter 4: Derivation Chapter 5: Integration ... እነዚህ ናቸው። መሰረት የሚያደርገው የ high school ትምህርት ላይ ሆኖ ግን ረጅም ርቀት ያስኬዳል። የሃይስኩሉ just መነሻ ብቻ ነው። ፈተናው በብዛት የሚያተኩረው የተግባር (applicable) ጥያቄዎች ላይ ነው። ፎርሙላ ሸምድዳችሁ🤓 ሳይሆን logical 🧠 ሆናችሁ ነው የምትሰሩት። Conceptual መሆን 👌... ብዙ ተማሪዎች ውጤት ይወርድባቸዋል ፤ ስለማያውቁ ሳይሆን ፈተናው ትንሽ 💀 ስለሆነ 😁። እንደምታስቡት ላይሆንላችሁ ይችላል። በደንብ ማንበብ ይፈልጋል። ሁሌ ጥያቄ መስራት ፣ ሁሌ መፍለጥ ያስፈልጋል። ብዙ ተማሪ ያማርርበታል። እናንተ ግን ትችላላችሁ ✊🔥 📚 Reading Materials 👇 Begashaw I & University mathematics I ... ሲሆኑ አብዛኛው የግቢው ተማሪዎች የሚጠቀመው እነዚህን ነው። አስተማሪዎች ራሱ ፈተና ጭምር ያወጡባቸዋል ይባላል። ይ ቀ ጥ ላ ል . . . @yoquestion21

#ASTU 1st year 1st semester courses 1. APPLIED MATHEMATICS I አንዳንዶች Interesting ነው ሲሉት ሌሎች ደግሞ boring ነው ይሉታል።ይዘቶቹ በዋናነት high school ላይ የተማራችኋቸው ሲሆኑ ፣ ብዙ የተጨመሩ ነገሮች አሉ። 🗂 Contents 👇 Chapter 1: Vector Chapter 2: Matrices Chapter 3: Limit Chapter 4: Derivation Chapter 5: Integration ... እነዚህ ናቸው። መሰረት የሚያደርገው የ high school ትምህርት ላይ ሆኖ ግን ረጅም ርቀት ያስኬዳል። የሃይስኩሉ just መነሻ ብቻ ነው። ፈተናው በብዛት የሚያተኩረው የተግባር (applicable) ጥያቄዎች ላይ ነው። ፎርሙላ ሸምድዳችሁ🤓 ሳይሆን logical 🧠 ሆናችሁ ነው የምትሰሩት። Conceptual መሆን 👌... ብዙ ተማሪዎች ውጤት ይወርድባቸዋል ፤ ስለማያውቁ ሳይሆን ፈተናው ትንሽ 💀 ስለሆነ 😁። እንደምታስቡት ላይሆንላችሁ ይችላል። በደንብ ማንበብ ይፈልጋል። ሁሌ ጥያቄ መስራት ፣ ሁሌ መፍለጥ ያስፈልጋል። ብዙ ተማሪ ያማርርበታል። እናንተ ግን ትችላላችሁ ✊🔥 📚 Reading Materials 👇 📕 Applied Math I - Begashaw 📘 University Mathematics I ... ሲሆኑ አብዛኛው የግቢው ተማሪዎች የሚጠቀመው እነዚህን ነው። አስተማሪዎች ራሱ ፈተና ጭምር ያወጡባቸዋል ይባላል። ይ ቀ ጥ ላ ል . . . @yoquestion21

photo content
+2

ነገ የሁሉንም ትምህርት material እለቅላችኋለሁ። ሌላ መረጃ ከፈለጋችሁ 👉👉👉@yosef_2580

Upcoming Video. Stay tunned! https://www.youtube.com/@Ethio-ScienceAcademy
Upcoming Video. Stay tunned!    https://www.youtube.com/@Ethio-ScienceAcademy

Upcoming Video. Stay tunned! https://www.youtube.com/@Ethio-ScienceAcademy
Upcoming Video. Stay tunned!    https://www.youtube.com/@Ethio-ScienceAcademy

photo content

Applied mathematics I 4 credit hour ይዟል HPE ሜዳ ላይ ነው የምትሰሩት no grade ሌሎቹ ሁሉም 3 credit hour

የመጀመሪያ ሴሚስቴር ኮርሶች 1. Applied Mathematics I 2. General Physics 3. General Chemistry 4. Logic and Critical Thinking 5. Civics and Ethics 6. Communicative English I 7. Introduction to programming - Python 8. HPE Logic and Critical Thinking እና Civics and Ethicsኮርሶች ተማሪዎች የሚበዙ ከሆነ በተራበተራ ይሰጣሉ። የመጀመሪያ ሴሚስቴር ላይ logic የወሰደ ሁለተኛው ላይ Civics ይወስዳል ... vice versa. ይ ቀ ጥ ላ ል . . . @yoquestion21

👉 ጥሪ ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች ጥቅምት 2 እና 3 @yoquestion21
👉 ጥሪ ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች         ጥቅምት 2 እና 3 @yoquestion21

sticker.webp0.26 KB

🗣🗣🗣 only from grade 9-12
🗣🗣🗣 only from grade 9-12

Only from grade 9-12
Only from grade 9-12