cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

✿𝗠𝗨𝗦𝗟𝗜𝗠 ነን﷽

✅:አላማው ˙ እንዴት የኢስላማዊ አስተምህሮት ግንዛቤን መጨመር እንችላለን። ᘛ በሌላም በኩል࿐ ▮ሀዲስ📚 ▮በድምፅ ትምህርቶች🎤 ▮የቁርአን ቲላዋ📖 ▮አጫጭር ትምህርቶች📝 ▮ከታሪክ ማህደር📜 ▮ጠቃሚ አፖች📲 ▮ሌላም. . .📧 ᘛ ወደ ግሩፓችን ይቀላቀሉ ✓ ⚘ @Muslim_group2 ⚘ ─────⊱◈🌟◈⊰───── 📬:አስተያየት ༻ 「 @Muslim_comment_bot

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
5 255
Obunachilar
+224 soatlar
+147 kunlar
+4830 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ሰብር/صبر (ትዕግስት) በ3 ይከፈላል፦ 1️⃣.አላህ የወሰነው ነገር ላይ #መታገስ(ቀዳ ወልቀደር) 2️⃣.አላህ አድርጉ ብሎ ያለው ነገር ላይ #መታገስ(ፁሙ , 5 አውቃት ሰላት ስገዱ , ዘካ ስጡ . . .) 3️⃣.አላህ ራቁ ብሎ ያለው ነገር ላይ #መታገስ(ሀራም ከሆኑ ነገራቶች መራቅ) ╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ- ╰┈➤🌗@Muslimchannel2 💌
Hammasini ko'rsatish...
👍 14
00:33
Video unavailableShow in Telegram
♥️
Hammasini ko'rsatish...
3.43 MB
19👍 6🥰 1
📌「 የአሹራ ፆም 」🔍 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 📆:ሙሃረም 10(ማክሰኞ) :#አሹራ በሁሉም ሙስሊሞች ዘንድ ተውሶ የሚውል ቀን ነው። #አሹራ ማለት <አሸራ› ወይም 1ዐኛው ከሚል የመጣ ሲሆን ይህም ሊሆን የቻለው የሙሃረም ወር 1ዐኛው ቀን ስለዋለ ነው። የሙሃረም ወር የአመቱ የሂጅራ አቆጣጠር የመጀመሪያው ወር ነው። 📖:ኢብን አባስ (ረዲየሏሁ አንህ) እንደተናገሩት የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) ወደ መዲና እየመጡ እያለ በአሹራ ቀን የሁዲዎች ሲጾሙ አይተው ፤ ነብዩ (ﷺ) ለምንድነው የምትጾሙት ብለው ጠየቋቸው። የሁዲዎቹም አላህ (ሱብሃነሁ ወተዐላ) ነቢ ሙሳን (ዓለይሂ ሰላም) እና ለበኒ ኢስራኢል ልጆች ከጠላቶቹ ነጃ ያደረጋቸው ቀን መሆኑ እና ነቢ ሙሳም (ዓለይሂ ሰላም) በዚህ ቀን ጹመዋል። ነብዩም (ﷺ) ነቢ ሙሳ (ዓለይሂ ሰላም) ከእናንተ ይልቅ ለእኛ የቀረበ ነው። ነብዩ (ﷺ) ያንን ቀን (10ኛውን የሙሀረም ቀን) ጾሙ። ሙስሊሞችም እንዲጾሙ አዘዙ። ∞📚| ቡኻሪ ዘግበውታል |🔖💡:የአሹራን ቀን መፆም ከረመዷን ቀጥሎ ትልቅ አጅር ያላት ቀን መሆኗን በሀዲስ ተገልጿል። ነብዩ ሙሀመድ ﷺ እንተናገሩት ከረመዷን ቀጥሎ የሙሀረም ወር 1ዐኛው ቀን መጾም ትልቅ ደረጃ አለው። ∞📚| ሙስሊም ዘግበውታል |🔖📝:ኢማሙ ሻፊዕ እንተናገሩት ‹‹9ኛው እና 1ዐኛውን ቀን መጾም ተወዳጅ መሆኑን ገልጸዋል። ነብዩ (ﷺ) 1ዐኛውን ቀን ብቻ መጾማቸውንም አላህ ለቀጣዩ ካደረሳቸውም 9ኛውንም እንደሚፆሙ ተናግረዋል። 🔍: የግዴታ ጾም ባይሆንም 9ኛው እና 1ዐኛው መጾም ተወዳጅ ነው። 🔗:ይህም የሆነበት ምክንያት #ከአይሁዶች ጋር ላለመመሳሰል ሲባል ነው። አይሁዶች 10ኛው ቀን ስለሚፆሙ እኛ ሙስሊሞች ከነሱ ጋር ላለመመሳሰል ሲባል 9ነኛውን እና 10ኛውን ቀን እንፆማለን ማለት ነው። ✉️:ያለፈውን አመት ወንጀል ያስምራል.. ➡️:አቡ ቀታደ'ህ رضي الله عنه በዘገቡት ሐዲስ ነቢያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል ፦ 🔘:صيام يوم عاشوراء ، أحتسب على الله أن يكفر السنة التي قبله . 🟣:«የዓሹራን ቀን መፆም አላህ ጋር ያለፈውን አመት ወንጀል ያስምራል ብዬ ተስፋ አደርጋለው» ∞📚| ሙስሊም |🔖🔝:አላህ (ሱብሃነሁ ወተዐላ) ረህመቱን ለቀደምት ነቢያት የሰጠበት ፣ የምስጋና ቀን እና የበረካ ቀን ነው። ┊  ┊  ┊  ┊ ┊  ┊  ┊  ✿ ┊  ┊  ❀ 📚 ┊  ✿ 🔗 ❀ ✨                                ╠═══ •『 ﷽ 』• ═══╣ ┣𝐆RP• @Muslim_group2       ┣━━━━╗ ❤️ ╔━━━━⎙ ┣CHL• @Muslimchannel2 ╠════•❁🎐❁•═════╣ 🌐 #SHARE_The_خير🔺
Hammasini ko'rsatish...
👍 9 9
ሚዛናዊ ሀይማኖት እስልምና ከሌሎች ሀይማኖት ለየት የሚያደርገው ነገር #ሚዛናዊ መሆኑ ነው። ለምሳሌ 🔹የሁዳዎችን ተመልከቷቸው ነቢያቶችን በአጠቃላይ አሰቃይተው ገድለዋል . .. 🔹ነሳራዎችም(ክሪስቲያኖች) እነዚህ ደግሞ ለነቢያት ከልክ በላይ / ወሰን በማለፍ አከበሯቸው። ዒሳ ጌታ ነው አሉ ፣ የአላህ ልጅ ነው አሉ . . . ኢስላም ከነዚህ ከሁለቱ ሀይማኖቶች ሚዛናዊ ነው። ╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ- ╰┈➤🌗@Muslimchannel2 💌
Hammasini ko'rsatish...
👍 20 8
#ተስፋ 🦋 ➡️ምንም አልረባም ብለህ በተደጋጋሚ በራስህ ተስፋ የቆረጥክበት ጊዜ አለ፡፡ አላስፈልግም ከንቱ ነኝ ብለህ ራስህን የረገምክበት ጊዜም ብዙ ነው፡፡ ከባድ ችግር አግኝቶህ ሞትን በራስህ ላይ የጠራህበት ጊዜም አንድ ሁለት አይባልም፡፡ እናት መርየም፣ ያች ቅድስቲቷ እመቤት ... ምጥ ላይ በሆነች ጊዜ ጭንቅ ተደራረበባትና “ ዋ ምነዋ ከዚህ ፊት ሞቼ ተረስቼ በሆነ ኖሮ!” አለች፡፡ በሆዷ ምን እንደያዘች ሳትገነዘብ። ከባዱ ምጥ የያዘው ከባዱን ሰው ነበር፡፡ ነቢዩ ዒሳን (ዐለይሂ ሰላም)፡፡ ✔️ዱንያ መላ አካለዋ ምጥ ነው ወዳጆቼ፡፡ ከተፈጠርንበት ጊዜ ጀምሮ ምጧ አልተፋታንም ይሆናል፡፡ ግና ቀናት ምን እንዳረገዙም አናውቅም። ፈተናና ችግሮቻችን ነገ መልካም ነገር ይወልዱ ይሆናል ማን ያውቃል። منقول ┊  ┊  ┊  ┊ ┊  ┊  ┊  ✿ ┊  ┊  ❀ 📚 ┊  ✿ 🔗 ❀ ✨                                ╠═══ •『 ﷽ 』• ═══╣ ┣𝐆RP• @Muslim_group2       ┣━━━━╗ ❤️ ╔━━━━⎙ ┣CHL• @Muslimchannel2 ╠════•❁🎐❁•═════╣ 🌐 #SHARE_The_خير🔺
Hammasini ko'rsatish...
👍 21 8🥰 1
💡:አላህ (ሱብሃነሁ ወተዐላ) 4 ነገራቶችን በእጁ የፈጠራቸው ምን ምን ናቸው ?Anonymous voting
  • አደም , ጀነት , ቀለም(መፃፊያ) , ዐርሽ
  • ምድር , ጀሀነም , ዐርሽ , ሀዋ
  • ቀለም , አደም , ሀዋ , ጀነት
0 votes
👍 8
06:39
Video unavailableShow in Telegram
ምርጥ ግጥም (ነሺዳ) በዐረብኛ ልጋብዛችሁ አማርኛ ትርጉም ላስገባበት ፈልጌ ነበር ከዐረብኛው ጋር በጭራሽ ሊሄድልኝ(ሊጣጣምልኝ) ባለመቻሉ ትቼዋለሁ ። ዋናው የግጥሙ ሀሳብ በአላህ ላይ መቼም ቢሆን ተስፋ መቁረጥ እንደሌለብን እና የዱዐችን ምላሽ ሲዘገይብን በውስጡ ትልቅ ኸይር ነገር እንደያዘ ይነግረናል። ╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ- ╰┈➤🌗@Muslimchannel2 💌
Hammasini ko'rsatish...
23.11 MB
👍 25 6
#ነሺዳ 📌በዘመናችን የምናያቸው ኢስላማዊ #ነሺዳዎች ይፈቀዳሉን? እነዚህን #ማዳመጡስ ⁉️ :በመጀመሪያ ደረጃ #ነሺዳ ብሎ ማለት #ከቋንቋ አንፃር #ግጥም ማለት ነው። ስለዚህ በዚህ ትርጓሜ ከሄድን ግጥም በሸሪዓችን #ሽርክያትና መጥፎ ነገሮች #እስካልተቀላቀሉበት ድረስ የተፈቀደ ነው። 😎ለዚህም በነብዩ (ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) ዘመንም ሶሀቦች ስራ #ሲሰሩ፣ ከስራ ሲያርፋ #ለመነሳሳት ግጥም እየገጣጠሙ ይሉ እንደነበር ዘገባዎች ያመለክታሉ፣ ታዲያ እነዚህን ግጥሞች #በጀመዓ በአንድ ድምፅ አልነበረም ሲሏቸው የነበረው፣ እንደውም #ሳይዘጋጁበት እንደመጣላቸው ስለነበር #አስባይና_ተቀባይም አልነበረም፣ ታዲያ በዚህ መልኩ ማንም ሰው ግጥም መግጠም ይችላል። ልክ እነ #ኢብኑል_ቀይምና ሌሎችም ታላላቅ ኡለሞች በኪታቦቻቸው ግጥሞችን እንደሚያስቀምጡት በግጥም መልኩ መልእክትን ማስተላለፍ የሚከለከል አይሆንም። 📌 ነገር ግን ነሺዳ ሲባል የተፈለገው ጥያቄው ላይ እንደተጠቀሰው #በዘመናችን ኢስላማዊ ተብለው የሚጠሩትና #በጀመዓ_በአንድ_ድምፅ የሚባለው ፣ #አስባይና_ተቀባይ ያለው ፣ እንዲሁም ፣ #አዝማች ያለው አይነት ከሆነ በሸሪዓችን የነዚህ አይነት አይነት ነሺዳ #መሰረት የሌለውና #ቢድዓ ነው። ‼️ኢስላማዊ‼️ ብሎም #መጥራት አይቻልም። ምክንያቱም #ኢስላም ከንደዚህ አይነት ነገራቶች #የጠራና ሸሪዓችንም በየትኛውም ሁኔታ #በቁርአንም_በሀዲስም  ያልደነገገውና #ሰለፎችም የማያውቁት በመሆኑ ነው። 📌እነዚህ ነሽዳዎች #የሱፍዮች እና #የሂዝብዮች (ቡድንተኞች) መገለጫ ናቸው። በዚህም መልኩ #ዳዕዋ ማድረግ ቢድዓና መሰረት የሌለው ነገር ነው። #ማዳመጥም ሆነ #ማሰራጨት አይፈቀድም‼️  •📗。*。📙。 📘。\|/。📒         🔍{ምንጭ🗂} 📔。/|\。📕 •📓。*。🗃 📚ኢብኑ ባዝ ፣ 📚 ኢብኑ ዑሰይሚን፣ 📚 ሸይኹል አልባኒ፣ 📚 ሸይኽ ፈውዛን ፣ እና ሌሎችም በርካታ ዑለሞች ┊  ┊  ┊  ┊ ┊  ┊  ┊  ✿ ┊  ┊  ❀ 📚 ┊  ✿ 🔗 ❀ ✨                                ╠═══ •『 ﷽ 』• ═══╣ ┣𝐆RP• @Muslim_group2       ┣━━━━╗ ❤️ ╔━━━━⎙ ┣CHL• @Muslimchannel2 ╠════•❁🎐❁•═════╣ 🌐 #SHARE_The_خير🔺
Hammasini ko'rsatish...
👍 14😁 1
#ሀብት 💎 🟧ኢብኑ ዐብባስ (ረዲየሏሁ አንህ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብሏል ‹‹የአደም ልጅ አንድ ሸለቆ ወርቅ ቢኖረው ሁለተኛ እንዲኖረው መመኘቱ አይቀርም፡፡ አፉን ከአፈር ውጭ የሚሞላው ነገር የለም፡፡ አላህ የተውበተኞችን ተውበት ይቀበላል፡፡›› 📚ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል📚 ✔️ የሰው ልጅ #ሃብትን መሰብሰብ ያለው ጉጉት ከፍተኛ መሆኑን፡፡ ቢሆንም አላህን ከመገዛት የሚያዘናጋውና በዱንያ ሀሳብ ብቻ አንዲሞላ የሚያደርግ ከሆነ የተወገዘ መሆኑን፡፡ ✔️ ከመጥፎ ባህሪያት ተውበት ያደረገ ሰው አላህ ተውበቱን ይቀበለዋል፡፡ ┊  ┊  ┊  ┊ ┊  ┊  ┊  ✿ ┊  ┊  ❀ 📚 ┊  ✿ 🔗 ❀ ✨                                ╠═══ •『 ﷽ 』• ═══╣ ┣𝐆RP• @Muslim_group2       ┣━━━━╗ ❤️ ╔━━━━⎙ ┣CHL• @Muslimchannel2 ╠════•❁🎐❁•═════╣ 🌐 #SHARE_The_خير🔺
Hammasini ko'rsatish...
👍 8 4
ጁምዓ ላይ መድረስ የሚቻለው በምንድን ነው ✅:ከኢማሙ ጋር አንድ ረከዓ ከደረሰ ጁምዓን በማግኘቱ የቀረውን አንድ ረከዓ ይጠበቅበታል:: ነብዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል ‹‹ከጁምዓ አንድ ረከዓን የደረሰ ሰላት ላይ ደርሷል›› ኢማሙ ላይ የደረሰው ግን ከአንድ ረከዓ ባነሰ ከሆነ መሙላት ያለበት ዙህር ሰላትን ነው፡: ╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ- ╰┈➤🌗@Muslimchannel2 💌 #SHARE_THE_خير
Hammasini ko'rsatish...
👍 15
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.