Ķíýůţîï🦋🎀
304
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar
- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Obunachilar o'sish tezligi
Ma'lumot yuklanmoqda...
Repost from Just🕴Feta²⁶
መናገር በጣም እየፈለክ መናገር አለመቻልን Group Chat ውስጥ Mute Or Ban እንደተደረገ ሰው ሚያውቀው የለም 😭😭
Repost from Just🕴Feta²⁶
When 2ቀን rap music ከሰማው ቡሀላ
>ጀለስ "ሰላም ነው"....
me አለዉ motherfucker😎
Repost from Just🕴Feta²⁶
መኪናዉ የፈለገ ቢያምር ብዙ km የተነዳ ከሆነ እንዳትገዛዉ🙄
ማወራዉ ስለ መኪና አይደለም ወንዶችዬ 🤫
Repost from Just🕴Feta²⁶
🫴ከድሮ ፍቅረኛዬ ጋር በኔትወርክ ምክኒያት እኮ ነው የተጣላነው...🫤🫥
#እሷ፦ "እንዴት አደርክ ውዴ "😘
#እኔ፦ " እንዴት አደርሽልኝ የኔ ማር (sending failed)
#እሷ፦ "ለምንድነው የማታወራኝ ውዴ "
#እኔ፦ "አረ ኔትዎርኩ እምቢ ብሎኝ ነው (sending failed) "
#እሷ "በቃ ለእኔ ያለክ ፍቅር የውሸት ነው ?"
#እኔ፦ "አረ ሜሪ ቴክስቱ በኔትዎርኩ ምክኒያት አልላክም ብሎኝ ነው (አሁንም እምቢ አለ አልተላከም )
#እሷ "በቃ ስትፈልግ ገደል ግባ አንተ ባታወራኝ ስንቱ የሚያወራኝ መሠለህ ከእንግዲህ ላገኝክ አልፈልግም "
#እኔ፦ "አቦ የራስሽ ጉዳይ ምን ትጨቃጨቂያለሽ የፈለግሽበት ሂጂ (sent successful /ቴክስቱ ተልኳል)🫥😒😁😂😅
Repost from Just🕴Feta²⁶
ስማችሁን በ prince,king,Queen ቁንቡርስ.... በ prince ኮሸሌ... ያረጋችሁ ሰዎች I just wanna know የትኛው ነገደ ንጉስ ዘውዱን እንዳወረሳችሁ😳
Repost from Just🕴Feta²⁶
ሰበር ዜና:-
:
ሴት ልጅ ቢያንስ በሳምንት አንዴ ፎቶ ካልተነሳች 92% የጭንቀት በሽታዋ ይጨምራል ተባለ።
Boshqa reja tanlang
Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.