cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Dawit dream fans

Ko'proq ko'rsatish
Efiopiya6 934Amxar6 602Toif belgilanmagan
Reklama postlari
668
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+27 kunlar
-430 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Repost from Inspire Ethiopia
ለመጣስ ተዘጋጅ! አዲስ ነገር ሁሌም አዲስ ነው ለመጀመር ሊከብድ ግራ ሊያጋባ ማወላወል ውስጥ ሊከተን ይችላል! ነገር ግን ይሄንን ሁሉ ነገር ጥሰን ልንጀምረው ካልወሰንን የለመድነውን ህይወት እንቀጥላለን ውድቀት የሚጀምረው ወደፊት መራመድ ስናቆም ነው! ስለስልጠና አዳዲስ መረጃ ለምትፈልጉ Join 👇 @Inspire_Ethiopia_Training ደስ የሚል ቀን ተመኘን 🙏 @Inspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
Hammasini ko'rsatish...
Repost from Inspire Ethiopia
አክብር ! ሁሉም ሰው የተለያየ ነው በመልክ ፣ በቁመና ፣ በትምህርት ደረጃ ፣ ባለው የሀብት መጠን በመሳሰሉት ሁላችንም የየራሳችን ልዩነት አለን ነገር ግን አንድ የሚያደርገን ትልቅ ነገር አለ " ሰውነት ! " ፈጣሪ ከፍጡሩ ሁሉ የበላይ አዛዥ አድርጎ ሰርቶናል ! በሀብት መጠናችን ወይ በዝናችን አልለየንም ለሁላችን እኩል ክብር ሰጥቶን እኩል ፀሀይ ና ጨረቃን ያበራልናል ! " ታድያ የፈጠረው ፈጣሪ ባለው ነገር ያልናቀውን ሰው እኛ ምን ብለን ነው የምንንቀው እኩል ያከበረን ፈጣሪ ነውና ሁሌም መከባበር እንልመድ " መልካም ቀን ተመኘን 🙏 @Inspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
Hammasini ko'rsatish...
Repost from Inspire Ethiopia
ራስህን እመነው! ለችግርህ ጊዜ የራቁህ ለስኬትህ ዙሪያህን ቢከቡህ አትደነቅ፤ በከባዱ ጊዜህ ትዝም ያላልከቸው በምርጡ ጊዜ ፍቅር በፍቅር ቢሆኑ እንዳይገርምህ። የዛሬም ሺ አመት ሰዎች እንደዚህ ነበሩ፤ ዛሬም ነገም እንዲህ ናቸው። ስለዚህ ከሰው ምንም አጠብቅ! ከፈጣሪህ ቀጥሎ ራስህን እመነው! ራስን እንደመጠራጠር ህልም ገዳይ ነገር የለም! አስገራሚ ምሽት ተመኘንላችሁ🙏 @Inspire_Ethiopia✊ የእናንተ ምርጥ ጓደኛ!
Hammasini ko'rsatish...
Watch "Amusing Easy Cement Pottery Making || Cement Flower Vase - Flower Vase Making || Home Decor" on YouTube https://youtu.be/oKIeCfCwpKA
Hammasini ko'rsatish...
Amusing Easy Cement Pottery Making || Cement Flower Vase - Flower Vase Making || Home Decor

#RoomDecor #Flowervase #Pottery #Handmade_things #handmade #Room_decor_piece Easy Cement Pottery Making || Cement Flower Vase - Flower Vase Making || Home Decor Beautiful Cement pottery making - Look like ceramic vase making at home, Paper flower vase making, Pottery making. Cement flower vase . Subscribe to our channel now to get great videos. Click the link below............... # Materials :--

https://www.youtube.com/watch?v=VoIZNDjTVII

1. White Cement

https://www.youtube.com/watch?v=LVwU1qvbXnk&t=1s

2. Acrylic color 3. Clear varnish Also Visit My Other Videos - **How to make clay | Paper clay | Paper mache | How to make paper Clay showpiece || পেপার ক্লে তৈরি | How to make flower Pot with newspaper Flower vase making with paper Stylist flower vase Plastic bottle flower vase flower vase making with paper Stylish Paper flower vase How to make a flower vase at home Plastic bottle flower vase Best out of waste ideas Artificial plants for home decor wall hanging Easy Flower vase making at home Room decorating Best out of waste Room decor Cement flower vase Garlic shape flower vase with plastic bottle Easy flower vase making # Please Share This Video With Your Friends #RoomDecor #Flowervase #Pottery #Treepot

Have a comment
Hammasini ko'rsatish...
Repost from Inspire Ethiopia
በፍፁም አናቆምም! ጥረትህን አይቶ ማንም አይገረምም፤ ውጤትህ አሪፍ ከሆነ ሰዎች ያደንቁሀል ካልሆነ ግን ይንቁሀል፤ አየህ ይቺ አለም ውጤትን እንጂ ጥረትን አትሸልምም። ካቆምክ መውደቅህን አረጋግጠሀል፤ ከቀጠልክ ለማሸነፍ እየተቃረብክ ነው፤ እርግጠኛ የምሆንልህ ግን የሚፈልጉትን ሁሉ የሚያገኙ ሰዎች በሙሉ ጥረታቸውን ያላቆሙት ናቸው! ስለዚህ አናቆምም!💪 ግሩም ምሽት ተመኘንላችሁ🙏 @Inspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Hammasini ko'rsatish...
ምክንያታዊ እና ልማዳዊ ; ፓራዳይም(የልቡና ውቅራችን) በተፈጥሮው ምክንያታዊ ሳይሆን ልማዳዊ ነው ! በምክንያት ህይወትን ለመቀየር መጀመር ይቻላል ያለ ልማድ ግን የፈለገ ብንጥር ጠብ የሚል ነገር የለም ምክንያቱም አእምሮ በምክንያት አይሰራም በድግግሞሽ በተገነባ እምነት እና ልማድ እንጂ። ምን እፈልጋለው ? ለምን የምፈልገውን አይነት ሰው መሆን አቃተኝ ? ምክንያታዊነት የሚሰራው ከእርሱ ጋር የሚዛመድ ውቅር ሲኖረን ብቻ ነው። ይህ ደግሞ በተፈጥሮ የሚገኝ ሳይሆን ሆን ብለን እራሳችን ላይ የምንገነባው አስተሳሰብ ፣ እምነት እና ልማድ ድምር ውጤት ነው። ሆን ብሎ የሚፈልገውን እምነት እና ልማድ የማይገነባ በልጅነቱ በተቀረፀበት እና በዙሪያው በሚከናወነው ክስተቶች ህይወቱን ለመምራት የወሰነ ፍቃደኛ ነው። ብልህነት ግን ከመሻት ጋር የሚጣጣም ማንነትን በምርጫ መገንባት ነው። "ለእድገት እና ለስኬት መርጠን እንስራ" ህይወት ምርጫ ፣ ሂደት እና ውብ ናት !!! ሲሳይ ምህረት ሰኔ 29,2014 ዓ.ም
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
አሉታዊ ሀሳብ ‘‘አሁን ያለህ አመለካከት ድንቅ ነው ወይስ ተራ?’’ ይህንን የምትፈትሽበት የመጀመሪያው ደረጃ፣ ሀሳቦችህን በመፈተሽ ነው። ሰሞኑን ያሰብካቸውን ሀሳቦች ሰከን ብለህ ስትፈትሻቸው፣ ሀሳቦችህ ድንቅ ናቸው ወይስ ተራ? ዛሬ ስታስባቸው የዋልካቸው ሀሳቦች እንዴት ናቸው? አሁን ይህን ፅሁፍ እያነበብክ ስለ ምን እያሰብክ ነው? ስለ ሕልምህ እና ሕልምህን ስለሚያሳኩ ድንቅ ሀሳቦች ብቻ ነው የምታስበው ወይስ ሕልምህን ለማሳካት ስለሚከለክሉህ ችግሮችና ፈተናዎች? ድንቅ ሕይወት መኖር ከፈለግክ፣ በንቁ አዕምሮህ ስለ ትልቁ ሕልምህ እና ሕልምህን ስለምታሳካበት መንገድ ብቻ አስብ። በዚህ መንገድ ማሰብህን ስትቀጥል፣ ንቁ አዕምሮህ ሕልሙን ማሳካት ወደሚችል ንቁ አዕምሮነት ስለሚቀየር፣ ሙሉ ሕይወትህ ይቀየራል። እንደዚህ ስታደርግ፣ ነገሮች ሁሌም አልጋ በአልጋ ይሆናሉ ወይም ፈተናዎችና ችግሮች አያጋጥሙህም ማለት አይደለም። በሕይወትህ ስለሚያጋጥሙህ ችግሮች በንቁ አዕምሮህ ደጋግመህ ካሰብክ፣ የባሱ ችግሮች ነው የሚጨመሩልህ። ሕልምህን የምታሳካበትን የስኬት ምስጢሮች እንደ ሳይንቲስት በመፈለግ፣ በመመራመር እና በማጥናት፣ በንቁ አዕምሮህ ስለ ትልቁ ሕልምህና ሕልምህን ማሳካት ስለሚያስችሉህ ሀሳቦች ብቻ አስብ። እንደዚህ አድርገህ በንቁ አዕምሮህ ስለ ትልቁ ሕልምህ እና ሕልምህን ስለምታሳካባቸው ሀሳቦች እና ምስጢሮች ስታስብ፣ ስትፈጥር እና ስትቀበል፣ እንዲሁም አሁን ስላሉብህ ችግሮች ሳይሆን፣ ስለ መፍትሄዎቻቸው ማሰብህን ስትቀጥል፣ ንቁ አዕምሮህ ሙሉ በሙሉ ሕልምህን ማሳካት ወደሚችል ድንቅ ንቁ አዕምሮነት ይቀየራል። ትልቅ ሕልም አለኝ! አንድ ብር ከ አንድ ዶላር እኩል ነው! ዳዊት ድሪምስ https://t.me/amazingviewss https://t.me/dailyremindere 🅐.🅕
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
'' ብርጭቋችን አይሙላ ሁሌም መማር እንቀጥል"ወ/ሮ ሳምራዊት ሞገስ

Hammasini ko'rsatish...
Imagination Is Everything | Motivated + | Steve Harvey

When you imagine things, it's actually God showing you a preview of a coming attraction he has for you. The biggest dream killer is telling small minded peop...

Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.