HabeshaCrypto
Kanalga Telegram’da o‘tish
1 116
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-17 kun
-3130 kun
Postlar arxiv
1 116
+1
Ultrapro የሚባል ልክ እንደ Binance Exchage በ App መጥቶላችኋል 👌
✅አዲስ እንደመሆናቸው መጠን ለአዲስ ተመዝጋቢ በነፃ 25$ እየሰጡ ነው 🥳 ይህን Giveaway መካፈል የምትችሉት እስከ ለሊቱ 6 ሰአት ብቻ ነው so ቤተሰብ ይህ እድል እንዲያመልጣችሁ አልፈልግም
✅የዚህ App ስም Ultrapro exchange " ይባላል ከ playstore ላይ ታገኙታላችው ነገር ግን አፑ እኛ አገር ስለማይሰራ በ VPN ተጠቅማችሁ አውርዱት 👌 ነገር ግን የ USA Address አትጠቀሙ
✅ቀጥሎ የምታደርጉት sign up በማድረግ በ Email regester አድርጉ
✅Refferal code ከጠየቃችሁ ይሄን አስገቡ
➡️
UTX29700883
✅Withdraw ማድረግ የሚጀምረው እንደተናገሩት ከሆነ ከነገ ጀምሮ ነው ነገር ግን KYC ነገ መጠየቅ ስለሚጀምሩ ግዴታ ነው 🤏
✅KYC ከጨረሳችሁ ገንዘባችሁን ወደፈለጋችሁት ማውጣት ትችላላችው
ነገ Appu launch ስለሚደረግ በቻላችሁት መጠን ፍጠኑ
APP LINK ➡️ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.application.ultrapro1 116
FOREX trading መማር ለምትፈልጉforex trading መሳተፍ ለምትፈልጉ የቻናላችን አባላት በሙሉ ይሄ ዕድል እንዳያመልጣቹህ❕‼️ ለብዙ አመታት ማርኬቱ ላይ ልምድ ባለው አሰልጣኝ👌 ስልጠናው የሚሆነው በነፃ ነው የሰዓት ገደብ ስላለው በተቻላቹህ መጠን አፍጥኑት👇 https://t.me/+9-Yw_wTCJMpiNDQ0
1 116
ቤተሰብ❤
አሁን ሊጠናቀቁ ካሉት ኤርድሮፖች ውስጥ ፎከስ አርጋችሁ እንድትሰሩ የምለው እና አሪፍ ነገር የሚኖረው የሚመስለኝ MAJOR እና Blum ነው🥵የሁለቱም ኤርድሮፖች Total supply ትንሽ ነው የሚሆነው ግን ሊስት ሲደረጉ አሪፍ ዋጋ የሚኖራቸው ይመስለኛል so ጥሩ የሰራ more ከሌላው በተሻለ ያገኛል ስለዚህ ባላችሁ ግዜ በደንብ ለመሰብሰብ ሞክሩ👍
ከ xempire ብዙ መጠበቅ የሚያስፈልግ አይመስለኝም ምክንያቱም passive income ጌሙ ላይ በትሪሊየን የሰሩ ብዙ እንዳሉ እየተነገረ ይገኛል😏so ያን ያክል መጠበቅ አያስፈልግም👍
ሌላኛው cats ነው እሱም የተሻለ ጊዜውን ሰጥቶ የሰበሰበ ጥሩ ያገኛል👍እንደሚታወቀው xempire እና cats ነገ ይጠናቀቃሉ🔔
ብቻ በርትታችሁ የተሻለ ለመስራት ሞክሩ💪
መልካም ቅዳሜ❤
1 116
የ website ኤርድሮፖችን ለመስራት ግዴታ wallet ሊኖራችሁ ይገባል ለዛም በጣም recommend ሚደረገውና አሪፉ Meta Mask ይባላል አሪፍ የተባለውም የተለያዩ block chain support ያረጋል አነዚንም ጭምር:
-Etherium
-Binance smart chain
-many layer 2 networks like Arbitrum, Polygon
Application ከ playstore ማግኘት ትችላላቹ Or Click this link👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=io.metamask
1 116
ቪድዮ ስተቆረጠ ይቅርታ ግን በተወሰነ መልኩም ቢሆን ያላችሁ #spark ወደ #circle እንዴት መቀየር እንደምትችሉ መመልከት ትችላላችሁ።
✅|| earn የሚለው በመግባት ታስኮችን ስሩ
✅|| upgrade የሚለው በመግባት ደግሞ ከspark ወደ circle ቀይሩት። በመጨረሻ ወደ ቶከን የሚቀየረው circle ነው። እንዴት እንደምትቀይሩት ቪድዮው ተመልከቱ።
https://t.me/sparkscirclebot?start=ref611215
1 116
+2
Memefi ከ1 ሚሊየን Dollar በላይ በላይ ሚያወጣ ETH Giveaway አዘጋጅተዋል 😋
✅ይህም ከዛሬ ጀምሮ በየእለቱ 25ሺ Dollar በላይ የሚያወጣ የETH Giveaway ሊሸልሙ እነሆ ከዛሬ ጀምሮ ሀ ብለው ጀምረዋል 🤗
✅ይህን ገራሚ Giveaway ላይ ለመሳተፍ memefi ላይ የተካተተውን Game Spin ማድረግ እጣው ላይ ተሳታፊ ምትሆኑበት Ticket ታገኛላቹ ማለት ነው ,ከዛ እድለኛ ከሆናቹ ታሸንፋላችው
የዚህ Giveaway አሸናፊዎች ሚሰጣቸው 104$ እስከ 4936$ የሚያወጣ ETH ይደርሳችኋል ማለት ነው 👌
ETH ማለት ኢቲሪየም ነው ግራ ለገባቹ 🙏
@EthioCrypto_433
@EthioCrypto_433
