cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

📚قناة👈كُنۡ سَلَفِيَّا عَلىٰ الجَادَّة📚

📚 በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች ➲የአቂዳ ኪታቦች፣ደርሶችን፣ ➲ከታማኝ ሰለፊያ ዑስታዞች ሙሀደራ፣ ➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ፣ ➲ወቅታዊ ምክሮች፣ ➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም፣ https://t.me/Kun_Selefiy 📖ሀቅ ወደ ዞረበት እንዞራለን📖 ============ 📝ሀሳብ ና አስተያየት ካላችሁ & ስህተት ካያችሁ⤵️⤵️⤵️ @Abu_Reyu

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
275
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-17 kunlar
-630 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

🔺የጅብ ስጋ መብላት ~~~~ جاء عَنْ ابْنِ أَبِي عَمَّارٍ قَالَ  قُلْتُ لِجَابِرٍ الضَّبُعُ أَصَيْدٌ هِيَ ؟ قَالَ : نَعَمْ قُلْتُ : آكُلُهَا ؟ قَالَ : نَعَمْ قَالَ قُلْتُ : أَقَالَهُ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ ؟ قَالَ : نَعَمْ 📚 رواهالترمذي (851) وصححه الألباني في "إرواء الغليل" (249 ለጃቢር እንድህ አልኩት ይላል ጅብ ታድነው ከሚበሉት ነውን አወ አለኝ ልብላውን ብየ ጠየኩት አወ አለኝ ነብዩ ይሀን ነገር ተናግረውታለን አወ አለኝ ጃቢር 📚ቲርሙዚ ዘግቦታለ  አልባኒ ትክክል ነው ብሎታለ ~~~ ብዙ ሰዎች ዛሬላ ቤትኛውም ሁኔታቸው ከነቅል ይልቅ አቅላቸው ከማስቀደማቸው የተነሳአ በጀህልና ኢየተነሱ በዲን ሚከለከሉት ፅድቅ አድርገው ሲከውኑት  በተቃራኒው በዲን ሚፈቀዱትና በማስረጃ የፀደቁት ውድቅ ሲያደርጉና ሲያወግዙ ይስታዋላል። ዲንን በተመለከተ ማስረጃ ቶከር ሆነን ልናወራ ግድ ይላል ካልሆነ ዝም እንበል !! በቃ የጅብ ስጋ ይበላል። እኛ ሠፈር ግን እደ ሚባላብቻ ነው ሚታወቀው።  እኛ ሀገር…አይበላም ማለት ግን ሀራም ነው ማለትአይደለም!!ጥቆማ ጅብእበላለሁ ብለህ እዳይበላህ ላሳስብህ እወዳለሁ!!!
Hammasini ko'rsatish...
"اصبر لكلّ مصيبةٍ وتجلّدِ واعلم بأنّ المرءَ غير مُخلّدِ أَوَما ترى أنَّ المصائبَ جمّةٌ وترى المنيّةَ للعبادِ بِمرصدِ مَن لم يُصبْ ممّن ترى بِمصيبةٍ! هذا قبيلٌ لست فيه بأوحدِ وإذا أتتكَ مُصيبةٌ تشجى بها فَاذكرْ مُصابَكَ بالنّبيّ مُحمّدِ". أبو العتاهية. -- اللّهمّ صلِّ على مُحمّد وعلى آل مُحمّد، كما صلّيتَ على إبراهيم، وعلى آل إبراهيم؛ إنّك حميدٌ مجيد، اللّهمّ بارِك على مُحمّد، وعلى آل مُحمّد كما باركتَ على إبراهيم، وعلى آل إبراهيم؛ إنّك حميدٌ مجيد.
Hammasini ko'rsatish...
🧿    
እንዲህ ዐይነት ዘመን ላይ ነው ያለነው………
   ለአንተ የሚያስደስትህ ነገር ስታገኝ; ለእነሱ ያስከፋቸዋል።      ለአንተ የሚያስከፋህ ነገር ሲገጥምህ ደግሞ; ለእነሱ ደስታ ይፈጥርላቸዋል።
Hammasini ko'rsatish...
💯 2
Photo unavailableShow in Telegram
ከህይወት ፀጋዎች ኣንዱ!!! 1 ያለምንም ምክኒያት የሚወድህ!! 2 በሩቁ ዱዓ የሚያደርግልህ!! 3 ለራሱ የሚወደውን የሚመኝልህ!! 4 ስትርቅ ዑዝር ሚሰጥህ!!! 5 ስትፈልገው ከጎንህ የሚሆንን ሰው ማግኘቱ ነው። https://t.me/Abu_babelheyr_bin_Sadik
Hammasini ko'rsatish...
💯 3
👆👆👆🔺ዘግናኝ ና አሳዛኝ ሞባይል ፈነዳበት አደጋ!! ~~~~ (ሞባይል ቻርጅ ላይ አርገው ለምያወሩና ለምነካኩ ወጣቶች ማስተማሪያ ይሁን ዘንድ፤የዚህ አደጋ #Accedent ሰለባ ከሆነ ወጣት፤ #ፍቃድ_ወስጄ የለቀኩት መሆኑን ከወዲሁ ላሳውቃችሁ እፈልጋለው ፡ ፡ ፅሀፊ፦ካሚል መሀመድ ................... .......ከኔ ጀምሮ አብዛሀኛው ወጣቶች የሞባይል ቻርጅ ልያልቅብን ስል፤ሞባይል ቻርጅ ላይ ሰክተን  መነካካት  የተለመደ ነገር ነው .....የምገርመው ግን፤ብዙዎቻችን #ሞባይል_ቻርጅ ላይ ከተሰካ ቦሀላ መነካካት ሆነ ማውራት ምን ያክል #አደጋና_መዘዝ እንዳለው  አናውቅም። ......ለማንኛውም ከታች የምትመለከቱት  ምስል፤የአንድ ወጣት #እጅ ስሆን እንደዚህ የሆነበት ምክንያት ደግሞ፤ሞባይል ቻርጅ ላይ አርጎ ስነካካ፤ሞባይሉ በእጁ ላይ ፈንድቶበት ነው። ............ ነገሩ እንዲህ ነው። .......እጁን በጨርቅ የተጠቀለል ወጣት፤ #ሎግያ_ጤና_ጣቢያ ውስጥ ወዳለው #emergency ክፍል መጣ።(እኔ ደግሞ አፓራንት የወጣሁት እዚያው ጤና ጣቢያ ነበር።) ታዲያ እኔና አንድ እንደኔ አፓራንት ከወጣ ልጅ ጋር ሁነን #wound_care  ልንሰራለት አልንና።እኔ እንደ ልማዴ..."ምን ሁነህ ነው??"..ብዬ  ጥያቄ ጠየኩት።እሱም "ሞባይል ፈንድቶብኝ ነው።"ስለኝ።እኔም በነገሩ ግር ብሎኝ .."እንዴት??"...ብዬ መልሼ ጠየኩት።እሱም..."ሞባይል ቻርጅ ላይ አድርጌ ስነካካ፤በጣም ግሎ ነበር።እኔ ግን ችላ ብዬ መነካካቴን ቀጠልኩበት።የዛኔ ነው የፈነዳብኝ።"አለና በመቀጠል"ስፈነዳ ልክ እንደ ፖምፕ ድምፅ አለው አለኝ።" እኔም በሁኔታው በማዘን ከንፈሬን ከመጠትኩ ቦሀላ.."አብሽር ወንድሜ ይህ የአላህ ቀድር ነው።ከንግዲህ የሆነውን መቀበል ነው።"አልኩትና አፓራንት ከወጡት ተማሪዎች ጋር  እየተባበርን ቁስሉን አጠበን ቆንጆ አርገን ካሸግንለት ቦሀላ፤....እሱ  ላይ የደረሰው አደጋ ለሌሎች ወጣቶች ማስተማሪያ ይሁን ዘንድና ከዚህ ተምረው እንድጠናቀቁ በሶሻል ሚዲያ ላይ እንድለቅ ፍቃድ እንድስጠኝ ጠየኩት።እሱም ጥያቄዬን በሙሉ ፍቃድኝነት ጠቀበለኝ።እላችሗለው። ........... ለማንኛውም፤ለወጣቶች የማስተላልፈው መልዕክት ብኖር፤በምስሉ ላይ እጁን ከምትመለከቱት ወጣት ተምራችሁ፥ሞባይል ቻርጅ ላይ አርጋችሁ እንዳትነካኩ፤እንዳታወሩ ስል አሳስባችሗለው። ለወንዲማችንም #አላህ_ያሽርህ እያልን በዶአ(በፀሎት) አንርሳው። ፅሁፉን ካነበባችሁት ቦሀላ፤ለሌሎች እንዲደርስ፤ሼር #share አርጉት ........ #ሎግያ_ጤና_ጣቢያ  Share share share
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
01:39
Video unavailableShow in Telegram
#የሀይድ_አስተጣጠብ طريقة الاغتسال من الحيض | 🎙فضيلة الشيخ د/ عزيز فرحان العنزي
Hammasini ko'rsatish...
🎙📜 #خطب_الجمعة_المنبرية 📜🎙 *بسم اللّـه الرحمن الرحيم* يسر إخوانكم في تسجيلات مسجد التوحيد أن يقدموا لكم هذه المادة الصوتية القيمة: ⚫وهي عبارة عن خطبة جمعه للشيخ الفاضل الواعظ المؤثر: *🔶 أبي حذيفـة عبدالغـني العُـمـري حفظه الله تعالى* وهي بعنوان: *فـتـنـةالتصوير على الحجيج والمعتمرين* ::خطبة جمعه قيمة جدا جدا ، ننصح بتحميلها ونشرها :: *⌚الـمـدة الزمنية ٣٥:٢٨⌚* *⬅ سجلت هذه المادة في/ يوم الجمعة/ 23م̷ـــِْن شهر/ ذو القعدة لعام. 1445هـ* (في مسجد التوحيد حي المطار م̷ـــِْن بلاد مأرب حرسها الله. )
Hammasini ko'rsatish...
🌹🌹🌹 🌹 🌸تلاوة مسائية طيبة 🕌 🕋 وَلَقَد نَعلَمُ أَنَّهُم يَقولونَ إِنَّما يُعَلِّمُهُ بَشَرٌ" تلاوة خاشعة للقارئ #عمر_عبد_الله_الكردي https://t.me/Adaewatu_selefe https://t.me/Adaewatu_selefe
Hammasini ko'rsatish...
👆ግን በአሁኑ ሰዓት ይህችን አይነት ሴት ማገኘት ወላህ መታደል ነው ግን አለች ወይ ነው ጥያቄው? #ትኖራለች👉 በዱዓ ትገኛለች !! አላህ ይወፍቀን እህቶችን አላህ ሷሊህ ያድርጋችሁ
Hammasini ko'rsatish...
👍 3