cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ALIEN AND UFO

በዚህ ቻናል ስለ ዩፎ እና ኤልያኖች እንማማራለን 🔎የሰውን ልጆች እየጠለፉ ነው?? 🔎 ተገኝቷል ስለተባለው የኤልየን አካል????? 🔎አውሮፕላን አብራሪዎች ምስክርነት??? በሰፊው እናያለን 👍👍

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
598
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-47 kunlar
-2730 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

🌌ሰላም የቻናላችን ተከታታዮች ዛሬ ሐምሌ 22/11/2015 አንድ የስነ ፈለክ ክስተት ይፈጠራል ይህ ክስተት ለስነ ፈለክ አፍቃሪዎች አሪፍ ክስተት ነው። 🌌የዛሬው ክስተት  "shooting star" በመባል የሚጠሩት የተወርዋሪ ኮከቦች በሰማይ ላይ መታየት ነው። 🌌ይህም ክስተት ሜትየር ሻወር በመባል ይጠራል። እነዚህን ተወርዋሪ ከዋክብቶች በቀላሉ በዓይናችን ብቻ ማየት እንችላለን። 🌌የዛሬው ሜትየር ሻወሮች "aquarius meteor shower" እና Capricornid meteor shower" በመባል ይታወቃል። 🌌ብዛት ያላቸው ተወርዋሪ ከዋክብቶች ከአኳሪየስ ህብረ ኮከብ የሚነሱ ሲሆን የተወሰኑት በካፕሪኮርን ህብረ ኮከብ የሚነሱ ይሆናል።    🛑ተወርዋሪ ከዋክብቶቹ የሚታዩበት ሰዓት🛑 🌌ኮንስታሌሽኖቹን sky map በመጠቀም አግኛቸው በቀላሉ በኢትዮጵያ ልክ 3 ሰዓት ላይ በምስራቅ ሁለቱም ህብረ ኮከቦች ይዎጣሉ። 🌌ክስተቱ ግን የሚጀምረው ለሊት 6:30 ጀምሮ ወደ ምድራችን መወርወር ይጀምራሉ በደንብ ለማየት ለሊት 8:30 ተመራጭ ነው በክስተቱ በሰዓት ቢያንስ ከ30 በላይ ተወርዋሪ ከዋክብቶች በአይናችን ማየት እንችላለን። እንዲሁም ፕላኔት ጁፒተር በምስራቅ ደምቃ ማየት እንችላለን። ሰማዩን ደመና ካልሸፈነው በቀር በኢትዮጵያ በሁሉም ቦታ ይታያል። 🌌ለሊቱን እነዛን የእሳት ኳሶች እና ፕላኔት እያያችሁ ተዝናኑ ተደሰቱ😍😍🌌🌌🌌🌌 ቻናሉን ሼር ያድርጉ 👇👇 @astronomy21bk @astronomy21bk @astronomy21bk ስለክስተቱ ጥያቄ ካላችሁ 👇 @astronomical_sience @astronomical_sience በውስጥ👇 @Astro_bk በቅርቡ አጓጊ የስነ ፈለክ ክስተቶች አሉ ቀኑ ሲደርስ የምናደርሳችሁ ይሆናል።
Hammasini ko'rsatish...
ይህ ቻናል ለ አስትሮኖሚ ከፍቃሪያን የተዘጋጀ፤በ ህዋ ላይ ስላሉ ነገሮች የሚያቀርብ ቻናል ነው። =› በዚህ ቻናል ውስጥ ስለ፦ 👉🏾 አስደናቂው የኢትዮጵያ የህዋ ስልጣኔ 👉🏾 ስለ ፕላኔቶች 👉🏾 ስለ ከዋክብት 👉🏾 ስለ ህብራተ ከዋክብት 👉🏾 ጥንታዊ ስነ ፈለክ የመሳሰሉትን የምናይ ይሆናል። በተቻላችሁ መጠን ቻናላችንን ለሌሎች #share ያርጉ!! #astronomy @astronomy21bk @astronomy21bk @astronomy21bk ተቀላቀሉ👆🏾👆🏾👆🏾
Hammasini ko'rsatish...
ኤልየንሶችን የማየት አጋጣሚ እንዲኖራችሁ ትፈልጋላችሁ 👇Anonymous voting
  • አልፈልግም
  • እፈልጋለሁ
0 votes
ጨረቃ ቀልታ ወይም የደም ጨረቃ ሁና የምናየው ምን በምትሆንበት ወቅትAnonymous voting
  • ሙሉ የፀሐይ ግርዶሽ በሚፈጠርበት ጊዜ
  • ሙሉ የጨረቃ ግርዶሽ በሚፈጠርበት ጊዜ
  • ጨረቃ አዲስ በምትሆንበት ጊዜ
0 votes
Photo unavailableShow in Telegram
Astronomical event / Comet c/2022 E3/ZTF /ኮከብ ዘቦቱ ዘነብ በዕለተ ረቡዕ ጥር 24-February 1 => ይህ አረንጓዴ ጅራታማ ኮከብ ለመጀመርያ ጊዜ የታወቀው በመጋቢት አከባቢ በ2022 ሲሆን ይኸውም የታየው በጁፒተር ምህዋር ውስጥ ከፀሀይ 399 million mile ርቆ በስርዓተ ፀሀይ ምህዋራችን ውስጥ ሲጓዝ ነበር። =>በJanuary 12,15 እና 27 ለምድር ከቀረበበት ይልቅ ለምድር ከምንጊዜውም በላይ የሚቀርብበት ቀን ነው ጥር 24/february 1 =>የሚታየውም በሰሜን ከUrsa minor constellation እና በAuriga አጠገብ ወይም የcontellation አችን Brightest star ከሆነችው Polaris አጠገብ ሲያልፍ ይታያል። =>ያላቹበት ቦታም አመች ካልሆነ በVirtual telescope project in Yt Live ያሳያሉ። ⚠️Warning:- በህይወት ዘመናችን አንድ ጊዜ ብቻ የሚመጣ አጋጣሚ ነው ከዚህ በኋላ ለሁለተኛ ጊዜ ለማየት ብንፈልግ በትንሹ ከአንድ 50,000 አመት መጠበቅ አለብን። ስለዚህ ሁላችሁም እንድታዩት እሺ🙄 ©snefelk ze ethiopia @astronomy21bk @astronomy21bk
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ሳይንቲስቶች በቁፍሮ ያገኙት አስገራሚው ቁስ። አርኮሎጂስቶች በአንድ ወቅት ከመሬት ውስጥ ቆፍረው ያገኙት ስልክ መሳይ ነገረ ብዙዎችን አወዛግቦ ነበር። ስልኩ 2100 ዓመተ ያስቆጠረ ሲሆን ከአንድ አፅም አጠገብ ነበር የተገኘው ነገሩን አስገራሚ ያደረገው ደግሞ በዛ ዘመን ይሄንን የሚመስል ኤሌክትሮኒክስ እንዴት ኖረ የሚለው ነው። @astronomy21bk
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!🙏 መልካም የትንሣኤ በዓል😍
Hammasini ko'rsatish...
ይህ ቻናል ለ አስትሮኖሚ ከፍቃሪያን የተዘጋጀ፤በ ህዋ ላይ ስላሉ ነገሮች የሚያቀርብ ቻናል ነው። =› በዚህ ቻናል ውስጥ ስለ፦ 👉🏾 አስደናቂው የኢትዮጵያ የህዋ ስልጣኔ 👉🏾 ስለ ፕላኔቶች 👉🏾 ስለ ከዋክብት 👉🏾 ስለ ህብራተ ከዋክብት 👉🏾 ጥንታዊ ስነ ፈለክ የመሳሰሉትን የምናይ ይሆናል። በተቻላችሁ መጠን ቻናላችንን ለሌሎች #share ያርጉ!! #astronomy @astronomy21bk @astronomy21bk @astronomy21bk ተቀላቀሉ👆🏾👆🏾👆🏾
Hammasini ko'rsatish...
የቀጠለ.. ሁሉም የተለያዩ ናቸው ግማሾቹ ደማቸው አረንጓዴ ነው! ግማሾቹ ደግሞ ደማቸው ቀይ ነው። በወቅቱ ምንም እንኳን ፍርሀት ውስጥ ብንሆንም የተሳካ ህክምና አርገንላቸዋል። ከዛ በኋላ ግን የአሜሪካ ወታደሮች እነዚህን ፍጡራን ወዴት ይዘዋቸው እንደሄዱ የምናቀው ነገር የለም ጉዳዩንም በጥብቅ ሚስጥር እንድንይዘው አስጠንቅቀውን ነው የሄዱት። በማለት በወቅቱ ተከስቶ የነበረውን አስደንጋጭ እና አስገራሚ እውነታ አሳውቋል። በተጨማሪም ፎቶውን ያነሳው በማይመች ሁኔታ ውስጥ ሆኖ እንደነበር ገልጿል። ምንጭ - @Aliens_And_UFOs @Aliens_And_UFOs ሰለ ኤልያኖች ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት በዩቲዩብ ይመልከቱ👇👇 https://youtube.com/channel/UClfQSinys6_kEjpn-l_nzow
Hammasini ko'rsatish...
🌿ዕፀ መሰውር🌿
🌿የሰው ነገር🌿
🌿ዕፀ ሆል🌿
ለመቀላቀል
🌿 የጥንት አባቶቻችን የዕፅዋት ዕውቀት🌿
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.