cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

የፍቅር ወግ

#የፍቅር እሳት የዉሀ ብዛት አያጠፋዉም #ፍቅር ማለት አብሮ መታየት አይደለም ፍቅር ማለት መሳሳም አይደለም ፍቅር ማለት አብሮ መዋል አይደለም ፍቅር ማለት እኔ ና አንቺ ነን! #ለ አስተያየት @feyona2 join And Share @yefqrweg

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
196
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ከጀርባዬ ነበር አላየሁትም መልኩ ፣ ቁመቱ ፣ የፊቱ ገፅታ ፣ ምኑም ትዝ አይለኝም አላየሁትማ ድምፁን ግን ሰምቻለው የቀን ጎዶሎ ልቤን አድምቶብኝ የእንባዬን መጨረሻ አጥቼ ማቆሚያው ጠፍቶኝ ድምፄን አጥፍቼ በእንባዬ ውስጥ ሳለሁ ነበር "ማውራት ትፈልጊያለሽ" የሚል ድምፅ ከዃላዬ የሰማሁት በአካባቢው ሰው መኖሩን አላስተዋልኩም ነበር አንገቴን ከደፋሁበት ክንዴ ላይ ቀና አረኩት ለመዞር ግን አልፈለኩም.. ድሮም ነው እምባዬን ለሰው ማሳየት ይበልጥ ያመኛል ዝም ነበር ያልኩት በድጋሚ "ብታወሪው ይቀልሻል ልሰማሽ ዝግጁ ነኝ" አለኝ በሰአቱ ምቾት የነሳኝ የሱ ከጀርባዬ መቆም እንደሆነ አልገባውም በውስጤ ጮህኩበት ሂድ አልኩት ግን አሁንም ቆሟል ካንደበቴ ቃላትን አላወጣሁም ዝምታዬን ደገምኩለት ከቆይታ ቡሀላ ትከሻዬን የከበደኝ ነገር ቀለል ሲል ተሰማኝ በቀስታ ዞርኩኝ ከጀርባዬ ማንም የለም ውስጤ እርፍ አለ አልቆም ብሎ ሲያስጨንቀኝ የነበረው እንባዬም በሰበቡ ተረሳ ቆመልኝ በትንሹ ዳንኩኝ ማልቀሴን አቁሜ ወደቤቴ አቀናው ። ቀናቶች ተቆጠሩ.......... በሌላኛው ቀን.......... ልቤ እንደለመደው ተሸነቆረብኝ ጭረው አደሙኝ ከለመድኩት ቦታ ተገኝቼ ከእንባዬ ትግል ያዝኩኝ ለወትሮው ስቃይን ማዳኛዬ ሳይነኩት የሚፈስ እንባዬ ድርቅ አለብኝ ውስጤ ማልቀስን አልፈለገም አይኖቼ ምንም እንዳልተፈጠረ ነጭነታቸውን ይዘው ፀንተዋል "አልቅሺ እንጂ" አልኩኝ ለራሴ በሹክሹክታ (ምንም ላይቀየር) "አውሪው" የሚል ድምፅ ከልቤ በኩል ተሰማኝ ያለፈው ቀን ታወሰኝ ጆሮዬ ላይ ድምፁ በተደጋጋሚ አቃጨለብኝ "ማውራት ትፈልጊያለሽ" "ልሰማሽ ዝግጁ ነኝ" ወደጀርባዬ ዞርኩ ግን እሱ የለም ዛሬ *ማውራት እፈልጋለው* አልኩ ድምፄን ከፍ አድርጌ ግን ዛሬ ሊሰማኝ የሚፈልግ የለም ያለኝንም እንባዬን ሰርቆኝ ዝምታን ሰጥቶኝ ጠፋ...... ከእንባዬም ከንግግሬም ሳልሆን ውሎዬን ዘጋሁት ዝም እንዳልኩ ከአልጋዬ ከተምኩ...... እንቅልፌም አጋጣሚውን ያገኘ ይመስል ከኔ ሳይደርስ ንጋት ተበሰረ ለተዛባው አእምሮዬ ምሽት የተፈጠረው ለእንቅልፍ እንጂ ለማሰብ እንዳልሆነ እንዴት ብዬ ማሳመን እችላለው? @yefqrweg
Hammasini ko'rsatish...
ጥያቄ ሀምሳ ብር ነበረኝ ወጪ ቀሪ 1,ጫት:- 20 ገዛው 30 2,ዉሀ:- 15 ገዛው 15 3,ማስቲካ:- 9 ገዛው 6 4,ለዉዝ:- 6 ገዛው 0 ድምር 50ብር 51ብር ጥያቄው 1 ብር ከየት መጣች መልሳችሁን #comment @yefqrweg
Hammasini ko'rsatish...
✨ ሴት ልጅ ✨ #Share #ለ-አስተያየት @feyona2 #Follow & # join_now @yefqrweg
Hammasini ko'rsatish...
Yonatan_Moges.mp37.47 KB
2.78 KB
❤️❤️         ፍቅር ፍቅር ማለት አንተ ወይም አንቺ እንደምታረጉት አይደለም ማለት ካላቹ በሳምንት 7ሴት ወይ ወንድ ስለቀየርክ አይደለም እንደሱም ከመሰለህ ፍቅር ይታገሳል ለዛ ተስተካከሉ              @feyona
Hammasini ko'rsatish...
✨ስኬት፦ በየትኛውም እድሜ ላይ ሁኑ የትኛውም አይነት ነገር ላይ ተገኙ ግን በሂወታቹ ስኬታማ ለመሆን የራሳቹ የሆነ መመሪያ ይኑራቹ
Hammasini ko'rsatish...
🦋🦋 ህልም አላቹ??? እኔ አለኝ ህልም ካለ ተስፋ አለ። ተስፋ ካለ ስኬት አለ። ዋናው ለማሳካት መጣር ነው።
Hammasini ko'rsatish...
🦋🦋 አቶደኝ  ይሆን  ወይ  እላለው  ለራሴ እኔ  እደሆንኩልህ  ባቶናት  ለነፍሴ ግን  ደሞ  እንዳልልህ  ምንም አይንህ  ላይ  ውሸት  አይታይም 💕💕💕🦋🦋 @yefqrweg
Hammasini ko'rsatish...
የማዋራህ  ስለምወድህ  ነው  💔 መልክት  ምልክልህ  ስለምወድህ  ነው  እንገናኝ  ምልህ  ስለምወድህ  ነው  👩‍❤️‍👨 የምደውልልህ  ስለምወድህ  ነው  የማስብልህ  ስለምወድህ  ነው የምናፍቅህ  ስለምወድህ  ነው ግን  ከሁሉ  በላይ  የኔ  ባል  እንድቶን  የምፈልገው  ስለማፈቅርህ  ነው 🦋🦋 @feyona2
Hammasini ko'rsatish...
00:12
Video unavailableShow in Telegram
1.61 MB
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.