cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ብሄራዊ ሎተሪ

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
44 905
Obunachilar
-424 soatlar
-2907 kunlar
-1 74730 kunlar
Post vaqtlarining boʻlagichi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Nashrni tahlil qilish
PostlarKo'rishlar
Ulashishlar
Ko'rish dinamikasi
01
መውጫው ቀን እየደረሰ ነው ! የ24ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕጣ ሽያጩ የሚያበቃበት ሰኔ 23 ቀን 2016 ከሌሊቱ 6፡00 ሲሆን ዕጣው ሰኔ 26/2016 በህዝብ ፊት ይወጣል ፡፡ አሁኑኑ 605 ላይ ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም በቴሌብር *127# በመደወል ከወዲሁ ይቁረጡና ዕድልዎ ይሞክሩ ፡፡ አድማስ ዲጂታል ሎተሪ ፡- 4 ሚሊየን ብር 2 ሚሊየን ብር 1 ሚሊየን ብር 700ሺ ብር እና ሌሎች በርካታ ዕጣዎች አሉት መልካም ዕድል ! የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር
7 7426Loading...
02
የቶምቦላ 2016 ሎተሪ የዓይነት ሽልማቶች 1ኛ ዕጣ ባለ ሁለት መኝታ አፓርታማ ቤት በመሀል አዲስ አበባ ባለ ሁለት መኝታ አፓርታማ ቤት 2ኛ ዕጣ ባለ 1.5 ሲሲ የቤት አውቶሞቢል መኪና 3ኛ ዕጣ 9 ሰው የመጫን አቅም ያለው የትራንስፖርት መኪና 4ኛ ዕጣ ባለ 1.3 ሲሲ የቤት አውቶሞቢል መኪና 5ኛ ዕጣ 20 ኩንታል የመጫን አቅም ያለው ቫን የጭነት መኪና 6ኛ ዕጣ 10 ኩንታል የመጫን አቅም ያለው ቫን የጭነት መኪና 7ኛ ዕጣ ባለ 4 እግር ባጃጅ እና ሌሎች በርካታ የዓይነት ሽልማቶች ተካተዋል የቶምቦላ ሎተሪ ዕጣ ሰኔ 28 ቀን 2016 ዓ.ም ይወጣል መልካም ዕድል የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር!
7 2330Loading...
03
የጀበና ቡና እና 3,000,000 ብር ተገናኙ ! የአዳማ ከተማ ነዋሪ የሆኑት ወ/ሮ ለምለም ሽፈራው የጀበና ቡና በመሸጥ የሚተዳደሩ ሲሆን ሲበዛ ደጋግመው ሎተሪ የመቁረጥ ልምድ አላቸው ፡፡ ታዲያ እንደተለመደው የሎተሪ አዟሪው ቡና በሚያፈሉበት ቦታ ድረስ በመሄድ የልዩ ሎተሪ ቲኬት እንዲገዙት ይሰጣቸዋል ዕድልም ከሳቸው ነበረችና በገዙት ሙሉ ዕጣ የ3ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡ ወ/ሮ ለምለም የሁለት ልጆች እናት ሲሆኑ ገንዘብ በሚያስፈልገኝ ጊዜ የሎተሪ ዕድል ደረሰኝ በማለት በደስታ ገልጸዋል ፡፡
7 6312Loading...
መውጫው ቀን እየደረሰ ነው ! የ24ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕጣ ሽያጩ የሚያበቃበት ሰኔ 23 ቀን 2016 ከሌሊቱ 6፡00 ሲሆን ዕጣው ሰኔ 26/2016 በህዝብ ፊት ይወጣል ፡፡ አሁኑኑ 605 ላይ ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም በቴሌብር *127# በመደወል ከወዲሁ ይቁረጡና ዕድልዎ ይሞክሩ ፡፡ አድማስ ዲጂታል ሎተሪ ፡- 4 ሚሊየን ብር 2 ሚሊየን ብር 1 ሚሊየን ብር 700ሺ ብር እና ሌሎች በርካታ ዕጣዎች አሉት መልካም ዕድል ! የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር
Hammasini ko'rsatish...
👍 11
የቶምቦላ 2016 ሎተሪ የዓይነት ሽልማቶች 1ኛ ዕጣ ባለ ሁለት መኝታ አፓርታማ ቤት በመሀል አዲስ አበባ ባለ ሁለት መኝታ አፓርታማ ቤት 2ኛ ዕጣ ባለ 1.5 ሲሲ የቤት አውቶሞቢል መኪና 3ኛ ዕጣ 9 ሰው የመጫን አቅም ያለው የትራንስፖርት መኪና 4ኛ ዕጣ ባለ 1.3 ሲሲ የቤት አውቶሞቢል መኪና 5ኛ ዕጣ 20 ኩንታል የመጫን አቅም ያለው ቫን የጭነት መኪና 6ኛ ዕጣ 10 ኩንታል የመጫን አቅም ያለው ቫን የጭነት መኪና 7ኛ ዕጣ ባለ 4 እግር ባጃጅ እና ሌሎች በርካታ የዓይነት ሽልማቶች ተካተዋል የቶምቦላ ሎተሪ ዕጣ ሰኔ 28 ቀን 2016 ዓ.ም ይወጣል መልካም ዕድል የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር!
Hammasini ko'rsatish...
👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
የጀበና ቡና እና 3,000,000 ብር ተገናኙ ! የአዳማ ከተማ ነዋሪ የሆኑት ወ/ሮ ለምለም ሽፈራው የጀበና ቡና በመሸጥ የሚተዳደሩ ሲሆን ሲበዛ ደጋግመው ሎተሪ የመቁረጥ ልምድ አላቸው ፡፡ ታዲያ እንደተለመደው የሎተሪ አዟሪው ቡና በሚያፈሉበት ቦታ ድረስ በመሄድ የልዩ ሎተሪ ቲኬት እንዲገዙት ይሰጣቸዋል ዕድልም ከሳቸው ነበረችና በገዙት ሙሉ ዕጣ የ3ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡ ወ/ሮ ለምለም የሁለት ልጆች እናት ሲሆኑ ገንዘብ በሚያስፈልገኝ ጊዜ የሎተሪ ዕድል ደረሰኝ በማለት በደስታ ገልጸዋል ፡፡
Hammasini ko'rsatish...
👍 10
Po'stilar arxiv
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.