cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

O££sicial _redu

Hi guys We post some #Funny videos😂😂 #Hot pic #Old music & new music⏪⏩ #Video 😀😀 #Photo 😙 #Models photo #my pic😍😍 #Dans videos #for more in formation 🔉🔉 👇👇👇👇👇 @Rediuu @TTYDM_17 ☝☝☝☝ #Love pic❤❤ Sltkelaklun tnx

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
242
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-37 kunlar
-930 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Hammasini ko'rsatish...

Repost from N/a
ፈጣሪዬ ሆይ 🙏 እኔ ስላደረኩት ነገር ሁላ እኔን ሳይሆን ጓደኞቼን ቅጣ😈 ሃሳቡ ሁሉ ከነሱ ነውና🫶
Hammasini ko'rsatish...
Beautiful peopel are not always good but good people are always Beautiful...!!!
Hammasini ko'rsatish...
. . . . *ምንሽን ነው*??? *ልቤን!! *እንዴት ያረግሻል*??? *ያመኛል..... *እየወጋሽ ነው*??? *አይደለም* *እና??? *እያመመኝ* *እኮ እንዴት አርጎ*??? *ህመም ነው በቃ*! *ጉድ እኮ ነው!! እንዴት እንደሚያምሽ አትናገሪም?? ቆይ እያፈነሽ ነው*???? *አይደለም* *እ??? *እያመመኝ* *እሺ ሀኪም ጋር ልውሰድሽ*??? *አይ*! *ታድያ እዚው ትሞቺ*??? *ሀኪም የሚያድነው አይደለም*!! *ታድያ ማነው ሚያድነው*??? *ጊዜ* *ማለት*??? *በጊዜ ሂደት ነው ሚድነው* ጊዜ ደሞ ልብን ማዳን ጀመረ??? *ያድነኛል ....ጊዜ እንዳሳመመኝ ጊዜው ሲሄድ ራሱ ያድነኛል*። ልባቸው ታሞ ከፊታቸው ፈገግታ ላልተከያቸው ሰላም በነሱ ላይ ይሁን .. . . .
Hammasini ko'rsatish...
"ኣውሬ ሰው ባይሆንም ሰው ኣውሬ ይሆናል ስብዕናውን ሽጦ ለሆዱ ይቆማል" 🦋Thunnn🦋
Hammasini ko'rsatish...
✍ ፍቅር የልጅነት ስሜት ነው ልጅነት እውነት ነው ስሜት ደግሞ የማይዙት እና የማይቆጣጠሩት ፣ ፍቅር የማይዙት የማይቆጣጠሩት እውነት ነው ከተሰማ ሊክዱት የማይቻል ፣ ከሌለም ሊፈጥሩት እና ሊያስመስሉት የማይችሉት እውነት ነው ። 🦋@thunnn🦋
Hammasini ko'rsatish...
በህይወትህ እነዚህን ያዝ፡ ከታላላቆችህ አእምሯቸውን፣ ከልጆች ልባቸውን፣ ከተከበሩ ሰዎች ግርማ ሞገሳቸውን፣ ከድሆች ትዕግስታቸውን!!! 🦋@thunnn🦋
Hammasini ko'rsatish...