cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

መንዙማ ሀድራ||Menzuma Hadra|| PDF

ምንዳዬና ምንዳችሁ ይበዛ ዘንድ ወደዚህ ቴሌግራም ቻናል በገባችሁ ቁጥር በነብያችን(ﷺ) ላይ ሰለዋት አዋርዱ በብዕርህ✍️ መጣራት ባትችል በሰው ብዕር ተጣራ ሰሉ ዐለ ነቢ💛 ✍️Temam Al hadra ለበለጠ መረጃ በዚህ አናግሩኝ 👇👇👇 @al_hadraw

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
950
Obunachilar
+524 soatlar
+107 kunlar
+2130 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

“በኔ ላይ ሰለዋት ማውረድን የተዘናጋ(የረሳ) ሰው በርግጥ የጀነትን መንገድ ስቷል” 💚🤍💚 ይላሉ #የኛ_ነብይﷺ
Hammasini ko'rsatish...
2
Photo unavailableShow in Telegram
ጊዜው የለውጥ ነው ጎበዝ ንቃ😎 በnotcoin ያዘነ በtapswap ይደሰታል🙌 በ0 ካፒታል ቴሌግራም ላይ ብቻ ገንዘብ ስሩ💰 የሶላናው ታፕስዋፕ በቴሌግራም ሊጠናቀቅ 14 ቀን ነው የቀረው ቀድማችሁ አሁኑኑ ገብታችሁ ሰብስቡ ታብ ታብ በማድረግ። #notcoin እንዲሰሩ ሰዎች ነግረዎት ተዘናግተው ነበር? አሁንም ጊዜው አልረፈደም ትርፍ ጊዜዎን በመስጠት ብቻ እንደ ኖትኮይን ተመሳሳይ የሆኑ ምንም ብር ሳያዎጡ taptap በማድረግ እና የተለያዩ ተግባሮችን በማከናወን #coin(ገንዘብ) ይሰብስቡ። ዝግጁ ከሆኑ ከታች ያሉትን ሊንኮች ተራ በተራ በመክፈት ጊዜ ሰጥተው ይስሩበት። #TapSwap ምዝገባ ሊያበቃ ጥቅት ቀናት ቀን ብቻ ቀረው! ያልጀመራችሁ እድሉን ተጠቀሙበት፣ በዚህ ሊንክ ተመዝገቡ👇👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_2013483131 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift 1. Tapswap  ይባላል ገና እንደገቡ 2500 ቦነስ ይሰጣችኋል
Hammasini ko'rsatish...
ያረብ 🤲 ላንተ መንገር ትቼ ለሰው ነገርኩና የገራው ሀጃዬ ተመልሶ ጠና😥 አላህዬ አንተ ብቻ ሁነን ባንተ ላይ ብቻ ከሚከጀሉት አድርገን🤲
Hammasini ko'rsatish...
"ጁሙዓ ቀን በኔ ላይ ሶለዋትን አብዙ፤ከመካከላችሁ አንዱ ጁሙዓ ቀን በኔ ላይ ሶለዋትን አያወርድም ሶለዋቱ እኔ ዘንድ የቀረበችልኝ ቢሆን እንጂ" ﷺረሱሉሏህ የሙሀመድ💛 መባል ይበቃኛል ለኔ:: አሏሁመሶሊ ወሰሊም ወባሪክ ዓላ ሰይዲና ወመውላና ወሸፊኢና ﷴﷺ ሙሐመድ ወዓላ አሊሂ ወሶህቢሂ ወሰለም!
Hammasini ko'rsatish...
1
ባላቹበት  ቦታ  ሁሉ ላይ  ሰለዋትን (ዉዳሴን ) በኔላይ አዉርዱ የናተ ሰላምታ እኮ ይደርሰኛል!! 💜ረሱል💜. አለይሂ አፍዱል ሰላቱ ወሰላም ❤ አሏሁመሶሊ ወሰሊም ወባሪክ ዓላ ሰይዲና ወመውላና ወሸፊኢና ﷴﷺ ሙሐመድ ወዓላ አሊሂ ወሶህቢሂ ወሰለም!
Hammasini ko'rsatish...
የሙሀመድ💛 መባል ይበቃኛል ለኔ:: አሏሁመሶሊ ወሰሊም ወባሪክ ዓላ ሰይዲና ወመውላና ወሸፊኢና ﷴﷺ ሙሐመድ ወዓላ አሊሂ ወሶህቢሂ ወሰለም!
Hammasini ko'rsatish...
#ለይለቱል ጁሙዐህ اللَّهمَّ صلِّ صلاةً كاملةً، وسلِّم سلامًا تامًّا، علىٰ نبيٍّ تنحلُّ به العقدُ، وتنفرجُ بهِ الكُرَبُ، وتُقْضَىٰ بهِ الحوائجُ، وتُنالُ بهِ الرَّغائبُ، وحسنُ الخواتيم، ويُسْتَسْقىٰ الغمامُ بوجههِ الكريم، وعلىٰ آلهِ.♥ አሏሁመሶሊ ወሰሊም ወባሪክ ዓላ ሰይዲና ወመውላና ወሸፊኢና ﷴﷺ ሙሐመድ ወዓላ አሊሂ ወሶህቢሂ ወሰለም!
Hammasini ko'rsatish...
"በኔ ላይ መቶ ሰለዋትን ያወረደ ሰው የጀሀነም እሳት አምስት መቶ አመት የሚያስኬድን ርቀት ያህል ትሸሸዋለች አሉ!” ረሱል ﷺ 💚 አሏሁመሶሊ ወሰሊም ወባሪክ ዓላ ሰይዲና ወመውላና ወሸፊኢና ﷴﷺ ሙሐመድ ወዓላ አሊሂ ወሶህቢሂ ወሰለም!
Hammasini ko'rsatish...
አንቱ ወርቄ አንቱ ብርቄ ለመቆሜ ሰበቤ ኖት ከመውደቄ ሃቢቢ ሙሃመድ ﷺ 💚
Hammasini ko'rsatish...
እስኪ ሁሌ እንደተለመደው ዱአ አድርጉል ሀጃህ ይውጣ ብላቹ ከባድ ሀጃ አለብኝ ለአላህ ብዬ እወዳቹአለሁ
Hammasini ko'rsatish...