cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

🦋Official Nasif 2014-2030..🦋

Welcome to This channel Iife style😄😇😂🙄 Birth day pic🎂 Oled& New Music Tiktok&others.. Just-join🙏 Cross Nasif ❤❤

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
256
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

❁════❃ •እውነተኛ ታሪክ• ❃════❁ የ10 ኣመት ህፃን ልጅ ነው ኪሱ ላይ ጥቂት ሳንቲሞችን ይዞ አንድ አነስተኛ ካፌ ቤት ጎራ አለ ሰው ጥቅ ብሏል ከህፃንነቱ የተነሳ ማንም ትኩረት አልሰጠውም ትንንሽ አይኖቹን ከርተት ከርተት አድርጎ አንድ ክፍት ወንበር አገኘና ሄዶ ቁጭ አለ .)- ምን ፈለክ...... አስተናጋጁዋ በቁጣ እና በንቀት (- እ....እእ....እ ...... አይስክሬም .እ..አለ ?? . ፦ ብር ይዘሃል?...... ገልመጥ አድርጋ ጠየቀችው ህፃኑም ስንት ነው አላት ፦ ብር ከሡሚኒ ነው ስትለው ወድያው ኪሦቹ ውስጥ ያለውን ሳንቲሞች አውጥቶ መቁጠር ጀመረ አንድ ብር ከ ሃያ አምሥት ሳንቲም ነው የያዘው ፦ "ቶሎ በል ባክህ ሌላ ስንት ምታዘዘው ስው አለ አተ ሳንቲም ትቆጥራለህ" ብላ አመናጨቀችው ህፃኑም ሳንቲሞቹን ቆጥሮ ፦ " እሺ ኬክ ስንት ነው አላት ??.. ፦ " አንድ ብር" በቁጣ... ፦ " ኬክ  ብሎ እጆቹን ዘርግቶ ሣንቲሞቹን ሰጣት ስትቆጥረው እንድ ብር ነው ኬኩን ውርውር አድርጋለት ሄደች ህፃኑም በልቶ ጨርሶ ወጣ አስተናጋጅዋም የበላበትን እቃ ለማንሳት እቃውን ስታነሳ ከ ሠህኑ ስር ሃያ አምስት ሣንቲም አስቀምጦላት ነበር ስታይ ደነግጠች ወድያው እንባዋ ዱብ ዱብ ማለት ጀመረ ሥቅሥቅ ብላ አለቀሰች እሚወደውን እና እሚፈልገውን አይስክሬም ብር ከሃያ አምስት ሣንቲም ከፍሎ ከበላ ለአስተናጋጁዋ እሚሰጣት ነገር ስላነበረው ያልፈለገውን ኬክ በአንድ ብር በልቶ ሱሙኒውን ለሷ ቲብ አስቀምጦላት ሄደ ትንሹ ልጅ ትንሹዋን ነፍስያውን አሸንፎ ክብርን እዝነትንም መስጠትን በትህትና ላላስተናገደችዋ አስተናጋጅ አስተማራት:: አስኪ ለምታውቋቸው ሰዎች ሁሉ ሼር በማረግ ተባበሩ 🙏      ,,,,,,,,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣,,,,,,,,,,,                   •═•••♥️🍃🌺🍃♥️•••═•         https://t.me/yefikergojo09 ━━━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━━━      
Hammasini ko'rsatish...
የፍቅር ጎጆ❤

የፍቅር ጎጆ

🎙 JOIN US : https://t.me/joinchat/hXbGdl5tudY1Nzg8 ◦◦✧◦◦✣🍂✣◦◦✧◦◦ ሼር🙏
Hammasini ko'rsatish...
4 - Rophnan Meswani - Wegahta.mp36.40 MB
🎙 JOIN US : https://t.me/joinchat/hXbGdl5tudY1Nzg8 ◦◦✧◦◦✣🍂✣◦◦✧◦◦ ሼር🙏
Hammasini ko'rsatish...
7 - Rophnan - Bihon.mp34.62 MB
🎙 JOIN US : https://t.me/joinchat/hXbGdl5tudY1Nzg8 ◦◦✧◦◦✣🍂✣◦◦✧◦◦ ሼር🙏
Hammasini ko'rsatish...
16 - Rophnan - Tawkiyalesh Yihon.mp34.02 MB
🎙 JOIN US : https://t.me/joinchat/hXbGdl5tudY1Nzg8 ◦◦✧◦◦✣🍂✣◦◦✧◦◦ ሼር🙏
Hammasini ko'rsatish...
9 - Rophnan - Fole.mp31.45 MB
🎙 JOIN US : https://t.me/joinchat/hXbGdl5tudY1Nzg8 ◦◦✧◦◦✣🍂✣◦◦✧◦◦ ሼር🙏
Hammasini ko'rsatish...
10 - Rophnan - Gobe.mp34.68 MB
🎙 JOIN US : https://t.me/joinchat/hXbGdl5tudY1Nzg8 ◦◦✧◦◦✣🍂✣◦◦✧◦◦ ሼር🙏
Hammasini ko'rsatish...
8 - Rophnan - Desse.mp34.35 MB
🎙 JOIN US : https://t.me/joinchat/hXbGdl5tudY1Nzg8 ◦◦✧◦◦✣🍂✣◦◦✧◦◦ ሼር🙏
Hammasini ko'rsatish...
6 - Rophnan - Essey.mp33.80 MB
🎙 JOIN US : https://t.me/joinchat/hXbGdl5tudY1Nzg8 ◦◦✧◦◦✣🍂✣◦◦✧◦◦ ሼር🙏
Hammasini ko'rsatish...
3 - Rophnan - Senaye.mp33.99 MB
🎙 JOIN US : https://t.me/joinchat/hXbGdl5tudY1Nzg8 ◦◦✧◦◦✣🍂✣◦◦✧◦◦ ሼር🙏
Hammasini ko'rsatish...
15 - Rophnan - Yessat Erat.mp35.21 MB
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.