cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Man.united pictures

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ።ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደእናንተ ያደርሳል። Group 👉 @Ethio_MUN አስተያየት ካላችሁ @Hiskela_01

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
179
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ቢያንስ ለ 5,000.000 ኢትዮጵያዊያን ይደርስ ባስቸኳይ ይነበብ!! ============= አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ ለመላው ህብረተሰብ ከ ዶ/ር ሊያ ታደሰ የ ቴሌግራም ገፅ ካነበባችሁ በሇላ ለሁሉም እንዲደርስ Share ያድርጉ ሞባይል ስልክ የሚያመጣብን ጣጣ የአይን ማኩላር እርጅና እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ እድሜአቸው በገፋ ሰዎች ላይ ብቻ ነበር የሚታየው።አሁን ግን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከ30 እስከ 40 አመት የሆኑ ወጣቶች ሁሉ ‘ማኩላር ዲጀኔሬሽን’ የተባለና ወደ አይነ ስውርነት የሚያደርስ ሕመም እየተጠናወታቸው መጥተዋል። ይሄም የሆነበት ማክንያት ብዙ ሰዎች ማታ መብራት ካጠፉ በኋላ ተንቀሳቃሽ ስልክ እየከፈቱ ያያሉ።በጭለማ ውስጥ ወይም ጨለም ባለ አካባቢ የሞባይል ስልክን ለ30 ደቂቃ እንኳን መጠቀም መታረም የማይችል አደጋ ውስጥ የሚከት ነው።ሕመሙም ካታራክት አይነት ሕመም ማስከተል ብቻ ሳይሆን የአይን ካንሰርም ያስከትላል።ይህ ደግሞ መድሃኒት የሌለው በመሆኑ አይን ሲጠፋ ብቻ ቁጭ ብሎ መመልከት ነው ይላሉ ሃኪሙ።ይህን መልዕክት ያስተላለፉት 254 የሚሆኑ የአይን ስፔሻሊት ሃኪሞች አንድ ላይ በመሆን ነው። ብዙ ሰዎች ማታ አልጋቸው ላይ ሆነው መብራት አጥፍተው ወይም ፈዘዝ ባለ መብራት ተንቀሳቃሽ ስልካቸውን እንደሚጠቀሙ ስለምናውቅ አደራ፣አደራ፣ራሳችሁን ከማይድን ሕመም ጠብቁ ብለዋል። ልብ ያለው ልብ ይበል!!! ሞባይልን ቻርጅ ላይ አድርገው እንዳይጠቀሙ ተጠንቀቁ ። የአለም ዶክተሮች " አስጠንቅቀዋል ካንሰር የሚባል ቫይረስ በውስጡ እንዳለ ፈንድቶም ሒወት ሊያጠፋ እንደሚችል ይመክራሉ ይህ የሞባይል ቫይረስ በዓለማችን ላይ በጣም አደገኛ ቫይረስ ነው ከፍተኛ የመግደል ፍጥነት አለው። እባካችሁ ይህን በ Telegram ኮንታክት ዝርዝራችሁ ላይ ላሉ ሰዎች ወይም ለቤተሰብ አጋሩ ሕይወት ወይም ሕይወቶችን አትረፉ እኔ የኔን ድርሻ ተወጥቻለሁ አሁን የናንተ ተራ ነው ሼር አድርጉ የእህትህ የወንድምህ ሀዘን የማያስደስትክ ከሆንክ/ሽ ይሄንን ትምህርት ሰጭ ፅሁፍ በየግሩፑ በማድረግ አስተላልፈው እናንተም ድርሻችውን ተወጡ ሜዳውም ፈረሱም ይሄው!! 🎖ዶ/ር ሊያ ታደሰ
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ክርስትያኖ ሮናልዶ የመጋቢት ወር ምርጥ ተቻዎች በመባል ተመርጧል ።
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
ሳንቾ ዛሬም ይጠበቃል!🙏🙏🙏
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
እነዚህ አራት ፈርጦች እነማን ናቸው?
Hammasini ko'rsatish...
ዛሬ የሚደረጉትን ጨዋታዎች ለማየት ነፃ የሆነ መንገድ ለመልቀቅ የዚህ ኮሜንት ላይ 100 ሰው yes ይበል።
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ማንችስተር ዩናይትዶች በ ጣልያኑ ክለብ የተጫዋቾች ሽያጭ ዝርዝር ውስጥ የገባውን ሰርቢያዊውን አማካይ ሰርጄ ሚሊንኮቪች ሳቪችን ለማዘዋወር ሲሉ ወኪሉን ማናገር ጀምረዋል ። ሰርቢያዊው አማካይ የ 75£ ሚልየን ፓውንድ የዝውውር ገንዘብ የተለተፈበት ሲሆን ዩናይትድ ለፖግባ ምትክ ሊያደርጉት እንደሚፈልጉ ተዘግቧል ። Calcio Merkato 📰 @Man_united_picture
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
እንደት አደራችሁ ዩናትዳዊያን!
Hammasini ko'rsatish...
ውድ ቤተሰቦቻችን ነገ የሚደረገውን የአትሌቲኮ ማድሪድ እና የቡድናችንን ጨዋታ በቀጥታ እናስተላልፋለን፡፡ ማን ያሸንፋል? ማን ጎል ያስቆጥራል? ኮሜንት ላይ ፃፉልን
Hammasini ko'rsatish...
እነዚህ ሁለት ላሊጋው ላይ የደመቁ በሁለት ተቀናቃኝ ቡድኖች ውስጥ የደመቁት ሁለት ፈርጦች ነገ በሚደረገው ጨዋታ ላይ ይገናኛሉ፡፡ ከብዙ ዓመታት በኋላ ወደ ክለቡ የተመለሰው ክርስቲያኖ ሮናልዶ እና ከሁለት የቡድን አጋሮቹ (ሜሲና ነይማር) የተለያየው ሉኢስ ሱዓሬዝ ነገ ይፋለማሉ፡፡ ድል ለቀያዮቹ ሴጣኖች
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.