cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

ᴡᴇʟᴄᴏᴍᴇ ᴛᴏ #feqerlefeqer 🍃 ᴀʟʟ ꜰᴇᴇʟ's ᴀʀᴇ ʜᴇʀᴇ 👇 ~ᴍᴏᴛɪᴠᴀᴛɪᴏɴ 🧸 ~ʟᴏᴠᴇ 🖤 ~ʙᴀᴅ sᴀᴠᴀɢᴇ ~ꜰᴜɴɴʏ 🐣 ~ᴅᴇᴇᴘ🌦 ~ᴘʜᴏᴛᴏ አስታያየት ካላቹ 👉 @Empty_feeling_1 👈 tiktok.com@kiruu321 @feqerlefeqer SHER✨✨✨ @feqerlefeqer SHER✨✨✨

Ko'proq ko'rsatish
Efiopiya8 219Til belgilanmaganMusiqi35 790
Reklama postlari
1 265
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+127 kunlar
+5530 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

❤️‍🔥💔በይ ጥሪኝ ሰርግሽን💔❤️‍🔥 ልታደም ግብዣሽን ልመርቅ ባልሽን 😟 ልቅመስ ድግስሽን ላሙቀው ዳስሽን😡 በሞቀው አጀባ ባሰርሽው ቀለበት ሳቅሽን እያየው ካዳፈንኩት ቁስሌ ጨው ልነስንስበት😔 የበጋ ዘመኔን ጭጋግ እያረሰው ሳሚው ሳሚው 🥺 ሲሉሽ እጄን አንከርፍፌ  ላጨብጭብ እንደሰው😔 ከበሮሽ ሲደቃ የክህደትሽ በትር እያነቀኝ ሴቃ🥺 እልል በሉ ልበል ተድረሻል በቃ😥 እያነቡ እስክስታ ልጨፍር የኔ አለም🤥 በይ ጥሪኝ ግድ የለም🤒 ያሰርንው እምነት የገባንው ኪዳን ቀን ጎድሎ ከከዳን ሲቀር ታሪካችን🙄 እንባሽና እንባዬ ይፍጅ ሆዳችን ልብሽና ልቤን አስሮ የገመደው ባይቆረጥ ባይቆረጥ፨💔  🧸 °🦋.•° @feqerlefeqer 🦋.•°🧸•                             #Ѕнαяє                               #ʝσιи
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
ስሜትህን ደብቅ ምክንያቱም ማንም ግድ የለውም 🧸 °🦋.•° @feqerlefeqer 🦋.•°🧸•                             #Ѕнαяє                               #ʝσιи
Hammasini ko'rsatish...
​​🎭የምትወደውን ሰዉ ስታይ ፈገግ በል እንደምትወደው ይረዳል፡፡ 🎭ጠላትህንም ስታገኝ ፈገግ በል ጥንካሬህን ይመለከታል፡፡ 🎭ጥሎህ የሄደን ሰዉ ስታገኝም ፈገግ በል ፀፀት ይሰማዋል፡፡ 🎭የማታቀዉንም ሰዉ ስታገኝ ፈገግ በል ሰላም ያስገኝሀል፡፡ 🎭አዚ ቻናል ላይ የተለጠፉትን ነገሮችም ስታይ ፈገግ በል 😁 አይቆጥርብህም እኮ፡፡🙄 🎼 #ሁል_ግዜ_ፈገግ_በሉልኝ🙏 ❤️😁❤️😁❤️😁 🧸 °🦋.•° @feqerlefeqer 🦋.•°🧸•                             #Ѕнαяє                               #ʝσιи
Hammasini ko'rsatish...
🤗 3
💛#ያለንን_ብናውቅ_የጎደለን_የለም! ሁለት የሚዋደዱ ጓደኛሞች ጉዞ ላይ ሳሉ አንደኛው ያማረ ቪላ ቤቶችን ያይና ለጓደኛው እንዲህ አለው። «ፈጣሪ ይህን ሁሉ ሀብት ለእነዚህ ሰዎች ሲያድል እኛ የት ነበርን?» ጓደኛውም አጠገቡ ነበረና ና ብሎ ወደ ሆስፒታል ይዞት ሔዶ እንዲህ አለው። «ለእነዚህ ሰዎች ሁሉ ፈጣሪ በሽታን ሲያድል እኛ የት ነበርን?» "ያለንን ብናውቅ የጎደለን የለም!!" "ምንግዜም ባለን ነገር እናመሥግን።" ቸር ቀን ምርጦቼ🙌 🧸 °🦋.•° @feqerlefeqer 🦋.•°🧸•                             #Ѕнαяє                               #ʝσιи
Hammasini ko'rsatish...
👍 3
ስጠብቅህ ነበር😔 Tg ላይ ስጠብቅ ያንተን መምጣት መቅረት🤔 ፍጥጥ ትኩር ብዬ አይኖቼን ተክዬ😳 በቀጠሮ ተስፋ ልቤን አንጠልጥዬ😟 ጣቶቼን ቀስሬ ዳታዬን ላበራ👆 ስጠብቅህ ነበር online እድትገባ🤐 ስትቀር ጊዜ... Hi ያሉኝን ሁሉ by ብዬ መለስኩኝ☺️ ባንተ ተናድጄ በነሱ አበረድኩኝ😋 ወዲያው በመቅፅበት Dataዬን አጥፍቼ🤏 ሀሳቤን ሰብስቤ ስልኬንም ዘግቼ📲 አፍቃሪህ ነኝና👩‍🦰 ሳስብህ አምሽቼ ደግሞ ላይህ ተኛው🥱😴 መልዕክቴ ይድረስህ ውብ ለሊት ተመኘው😴🌃 😂😂😂😂😂 ✍
Hammasini ko'rsatish...
👍 2 2❤‍🔥 1
💗እዲ ከናፈቁን❤️ እዲ ከናፈቁን እነዛ ቀናቶች እዲ ከናፈቁን እነዛ ወሬዎች መለስ እናርግና ደግመን እናውራቸው ልብን የሚያሞቅ የቃላት ስብጥር አለ በውስጣቸው😍 ድገት ተጀምሮ ብዙ የተባለላቸው ቀልድ ቁም ነገርም የተወሩባቸው እነዛን ምሽቶች አቤት ስወዳቸው🥰 ደሞ ደሞ ከሁሉ አብልጦ ልዩ ያረጋቸው ደምቀው እዲታዩ አርማ የሆናቸው ወድቀው እዳይቀሩ ድጋፍ የሆናቸው ያቺው ፈገግታ ነው አዎ ያቺ ሳቅ ነው☺️ ውሸት ነው እዳትይ ብዙ ጉድ አለበት ሰውን በቁም መግደል አቤት ሲችልበት ጥርሽ ጉድ አለበት😊 እኔም እድስቂ ፈገግታሽን ያለው ላይ ታች እላለው🙄 የማላቀውን ቃል ዝም ብዬ ፅፋለው😊 እቀባጥራለው😁 እበጠረቃለው😊 ለሊቱ እዲረዝም አቺን እያወራው ልቤን አሲዤልሽ በቁማር ተበላው😢 ትልቁ ጓዳዬን ያቺ ፍቅር ሞላው❤️ ገጣሚ ✍ ብሩክ @kemrtochmahaderr ሼር አደራ
Hammasini ko'rsatish...
🤍❤️‍🔥 ፍቅሬን በዝምታ ❤️‍🔥🤍 ዝም ብዬ ላፍቅርሽ ሆኜ በዝምታ አፌ ሳይንቀሳቀስ ምንም ሳላወራ ላፍቅርሽ ዝም ብዬ ሳይሰማ ድምፄ በስሜት ልግለፀው የፍቅሬን ቅላፄ ❤️ ምልክት ቢሆንሽ አንቺን ለማፍቀሬ ስላንቺ ሲወራ #ይደልቃል ልቤ የፍቅር ዝማሬ💓 ይመጣል በሀሳቤ ይታየኛል በዓይኔ ሁልግዜ #ይመኛል እንድትሆኚ የእኔ🤗 እጄም ይዳስሳል እንዲሁ ይመኝሻል በመጨበጥ ስበብ አንቺን ይዳስሳል ስሜቱን ይገልፃል🥰 ይኸው አፍንጫዬ #ያንቺን_ጠረን ለምዶ በየምክንያቱ አንቺን ይጠጋሻል ቀርቦ ጠረንሽን ይምጋል እናም ፍቅሬ ጠቅላላው ስሜቴ እየተናገረ ዛሬስ በዝምታ ውስጥ ለማውራት ሞከረ ሞክሮም አልቀረ ይኸው ተናገረ #አፈቅርሻለሁ ብሎ በስሜት ነገረ ምንም ሳያወራ ከዝምታ ጋራ🙄 እናም ውዴ ሳፈቅርሽ ኖራለሁ አፈቅርሻለሁ ❤ አ ፈ ቅ ር ሻ ለ ሁ♥ @kemrtochmahaderr ሼር አደራ🙏
Hammasini ko'rsatish...
••❤️‍🔥ልረሳሽ አልቻልኩም❤️•• አማራጭ አጥቼ የግድ ሲሆንብኝ፣ እምረሳሽ መስሎኝ መጠጥን ለመድኩኝ፣ ተዋት እንኳን ቢሉኝ እኔ መች ሰማሁኝ፣☹️ አንቺን ረሳሁ ብዬ በሱስ ተጠመድኩኝ፣💔 በጫት በሲጋራ እራሴን ደበቅኩኝ። ፡ ምናልባት ሆኖ... ልቤ ፍቅርን አምኖ.. የኔ ባትሆኝም፣😔 ፈጣሪ ባይፈቅድም፣ አንቺ የሌላ ሆነሽ በአይኔ እንኳን ባይሽም፣ ያፈቀረሽ ልቤ ፈፅሞ አልረሳሽም።😢💔 @kemrtochmahaderr ሼር አደራ🙏
Hammasini ko'rsatish...
እስቅ እስቅና ደሞ መለስ ስል በቅፅበታት ዕድሜ የህመሜ ምስል! ብቅ ይላል ከስር ስር ደሞ!! አፍታም አይቆይ ሊገለበጥ ደርሶ ደስታ የተባለው ወደ መሪር ለቅሶ
Hammasini ko'rsatish...
እዉነት እንዳይመስልሽ . . ዛሬ ......ምን ብትደምቂ፤ ከቆነጃጅቱ እጅጉን ብትልቂ፤ ኑሮ ተመችቶሽ ያ.... ፊትሽ ቢወዛ፤ ወደድኩሽ የሚለዉ አፍቃሪሽ ቢበዛ ፤ ሴትነትሽ ማለት... መልክ ከመሰለሽ፤ ፍፁም አትመኪ እዉነት እንዳይመስልሽ፤ አንቺን ሳያማክር........ የጠቆረዉ ፀጉርሽ.. በሽበት ይተካል፤ ጸአዳዉም መልክሽ በፍጥነት ይረግፋል፤ ሴትነትሽ ማለት መልክ ከመሰለሽ፤ ፍፁም አትመኪ እዉነት እንዳይመስልሽ።
Hammasini ko'rsatish...