@samri_na🦋🦋🦋🦋🦋✨
HEY GUYS In this channel #any perty picture and wallpaper,fun video,tik tok, music, Quote
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
229
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar
- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Obunachilar o'sish tezligi
Ma'lumot yuklanmoqda...
Love me or hate me, both are in my favor...
If you love me I'll always be in your heart. If you hate me I'll always be in your mind.
She doesn’t like you bro. She just likes that you text back faster than her boyfriend😁
🎤አዝማሪ 🎤
🚫🚫
🙋 "የቤታችን ዶሮ ይሰፍራል በጊዜ
ሌሊቱ ገና ነው ድገም አንድ ጊዜ
🙋♂ "ብደግም ባልደግም የታል ሴትነቱ
ገና ስገባበት ውሀ ሁኖል ቤቱ "
🙆
🙋 እዩልኝ ስሙልኝ ይሄን ስም አጥፊ
ምሶሰው ቢቀጥን ቤቴን አለው ሰፊ
🙆♂
🙋♂ምሶሰው ቢቀጥን የእግዜር ሥራ ነው
አንች የቀደደሽ ጅሉ መሀንዲስ ነው "
😂😁😁😜😁😁😁
ከገባህ ሲኦል VIB እንገናኝ 😋🤡
🍂🍂🍂
ወንድ🧑፦ሰላምነሽ የኔ ቆንጆ?
ሴት👩፦ሰላም አይደለሁም ሚሚ ነኝ።
ወንድ🧑፦ቤተሰብ ደና ነው?
ሴት👩፦እግዜር ይመስገን ሁሉንም አሟቸዋል።
ወንድ🧑፦ምነው በጠና?
ሴት👩፦ኧረ ባልጠና አታሟርት።
ወንድ🧑፦አንድ ሰከንድ በስርአት ልታናግሪኝ አችዪም?
ሴት👩፦ችላለው።
ወንድ🧑፦እሺ
ሴት👩 ፦እንቢ
ወንድ🧑፦አሁን በስርዓት አናግርሀለው ብለሽ አልነበር?
ሴት👩፦ለ1 ሰከንድ እኮ አናገርኩ።
ወንድ🧑፦እና ጠፋሽ ምነው
ሴት👩፦ሰፈር ውስጥ አስማት ማሳየት ጀምሬ ነው።
ወንድ🧑፦ቁርስ ምላስና ሰንበር ነው እንዴ የበላሽው?
ሴት👩፦ ዛሬኮ እሮብ new
#Teacher ፦ ፈተናው ቀላል ነው አትጨነቁ👨🏫
#ፈተናው Orange is ፦
A፡ fruit
B: color
Boys creating fake account girls name
Me:- I pray ur period starts soon bro
እዩት ልጁን🥵
ሲንጎራደድ 🙆♀
ያንን ሽንጡን ☺️
ሲያውረገርግ😋
አይኑ ገዳይ 👁
ጥርሱ ገዳይ😬
ስንቴ ልሙት😵
በዚ ጉዳይ🤕
ወይ ቁመና🥴
ወየው ዛላ😪
ሰው እንደ እህል🤗
አይበላ😑
አለ ለካ😶
የሰው ሀረግ😧
ደረት ክንዱ 🤤
ባለማረግ🤩
ባለማረግ😍
ባለማረግ🥰
.....
❤️😍❤️😍❤️😍❤️😍❤️
❤️ህልም አይቼ ማታ
💖ከማዶ መስኩ ላይ
❣ቁጭ ብለን ዋርካው ስር
💝ፍቅርን ስንወያይ
🌼የሚወድሽ ልቤ
💐ገና አይቶሽ ሳይበቃው
🥀በጆችሽ ደባብሰሽ
💏ልታቅፊኝ ስትይ ነቃሁ
🤷♂ምን አለ
🙆♂ባልነቃስ ከንቅልፌ
🤦♂እንዳልም በክንድሽ ታቅፌ
💔ብተኛ ተመልሼ እንዳልም
😞ለካ አንዴ ነው ህልም አይደገምም!😞