cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ሚስጥረ ከዋክብት/THE SECRET OF ZODIAC

ምን አይነት ስራ ብሰራ ይዋጣልኛል? ከማን ጋር ብጣመር አሪፍ ነው ? በዋናነት ደግሞ እኔ ምን አይነት ባህሪ ነው ያለኝ የሚሉትን እና ሌሎች ጥያቄዎችን ለመመለስ አስትሮሎጂ ቁጥር አንድ ተመራጩ ነው። ይሄ ቻናል በዋናነት ስለ አስትሮሎጂ የሚያወራ ነው ጆይን በሉ። ጥያቄዎችን ለመጠየቅ እና ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ በእዚህ አናግሩን 👉 @Nebazelideta ለ cross 👉 @Ne113

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
16 993
Obunachilar
-824 soatlar
-727 kunlar
-42530 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ሰላም ሰላም እንደምናችሁ ቤተሰቦች ባለፈው ቃል በገባነው መሰረት ከዛሬ ጀምሮ በአዳዲስ እና የትም አይታችሁ በማታውቋቸው ፖስቶች እንመለሳለን እስከዛው ሁላችሁም ይሄን ቻናል ለጓደኞቻችሁ ሼር በማድረግ ጠብቁን
Hammasini ko'rsatish...
👏 3
የእድል ቁጥራችሁን ማወቅ የምትፈልጉ በቲክቶክ ላይ ቪዲዮ ለቀናል ይሄንን 👇👇👇 እየነካችሁ ተመልከቱ https://vm.tiktok.com/ZMMvgREPN/ ላይክ እና ፎሎ ማድረግ እንዳይረሳ
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
የኮከባችሁን ንጥረነገር ምን እንደሆነ የሚያሳይ ቪዲዮ በቲክቶክ ለቀናል ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ይመልከቱ ሲጨርሱ ላይክ እና ፎሎ ማድረግዎን አይርሱ https://vm.tiktok.com/ZMM7Yy9eH/
Hammasini ko'rsatish...
👍 5
ሰላም እንደምን ናችሁ ባለፈው ባልኳችሁ መሠረት   ከሰኞ ጀምሮ በአዳዲስ ፖስቶቻችን እንመለሳለን ሌላው አዲስ የቲክቶክ አካውንት ከፍተናል ከታች ያስቀመጥነውን ሊንክ እየነካችሁ ፎሎው አድርጉ የተለቀቁትንም ቪዲዮዎች ላይክ ማድረግዎን አይርሱ ይሄንን እየነካችሁ ጆይን በሉ 👇👇👇 https://www.tiktok.com/@.the.secret.of.zodiac?_t=8mEpgszNAdJ&_r=1
Hammasini ko'rsatish...
👍 8👏 2
ሰላም እንደምን ናችሁ ባለፈው ባልኳችሁ መሠረት ከሰኞ ጀምሮ በአዳዲስ ፖስቶቻችን እንመለሳለን ሌላው አዲስ የቲክቶክ አካውንት ከፍተናል ከታች ያስቀመጥነውን ሊንክ እየነካችሁ ፎሎው አድርጉ የተለቀቁትንም ቪዲዮዎች ላይክ ማድረግዎን አይርሱ
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን ሁሉ: እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ!! በዓሉ የሰላምና የፍቅር እንዲሆንላችሁ እንመኛለን! በጣም በቅርቡ በአዳዲስ አስደሳች ፣ አዝናኝ ፣ አስቂኝ እና ቁም ነገር አዘል ፖስቶቻችን እንመለሳለን እስከዛ ይሄን ግሩፕ ለወዳጅ ዘመድ እና ለጓደኞቻችሁም ሼር ማረግ ጠብቁን። በድጋሜ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰችሁ!!
Hammasini ko'rsatish...
👍 18 6🥰 1👏 1
ኮከቦች እንደ እንስሳ ኤሪስ = ነብር             🐆 ብልህ , ሀይለኛ , ባለግርማ ሞገስ ቶረስ = ፓንዳ            🐼 ሰነፍ ግን ደስ የሚል , ተንከባካቢ ጄሚኒ = ዶልፊን             🐬 ብልህ , ሰው ወዳድ , ማህበራዊ ካንሰር = ድብ             🐻 ተከላካይ, ደግ ሩህሩህ እንደ እናት ሊዮ = አንበሳ            🦁 ባለ ሞገስ , ጥሩ መሪ ቪርጎ = ድመት           🐈 ጥንቁቅ,ነገሮችን በፍጥነት የሚረዳ ሊብራ = ጉጉት ወፍ              🦉ብልጥ, ደስ የሚል , ሚስጥራዊ ስኮርፒዮ = ውሻ            🦮 ብልጥ , ሰውን ወዳድ , ታማኝ ሳጁታርየስ = ጦጣ                  🐒 ቀልደኛ , አዝናኝ , ንቁ ካኘሪኮርን = ቀበሮ         🦊በራሱ ሀሳብ የሚመራ,ፈጣን,ተንኮለኛ አኳሪየስ = ተኩላ                🐺 ሀይለኛ, ጥንቁቅ , ስውር ፒሰስ = ቢራቢሮ              🦋 ጥንቁቅ , ለስላሳ , ደግ @MISTIREKEWAKIBTGROUP @MISTIREKEWAKIBTGROUP @MISTIREKEWAKIBT
Hammasini ko'rsatish...
👍 26 15🤣 2🔥 1
የምትኖሩት.......... 1) ባለፈ ነገር(በትዝታ) - ቶረስ           - ካንሰር            - ስኮርፒዮ      -ፒሰስ 2) በአሁን - ኤሪስ              - ሊዮዠ            - ሊብራ             - ሳጁታርየስ 3) በወደፊት - ቪርጎ              -ካኘሪኮርን              -አኳሪየስ 4) በሁሉም                       - ጄሚኒ @MISTIREKEWAKIBTGROUP @MISTIREKEWAKIBTGROUP @MISTIREKEWAKIBT
Hammasini ko'rsatish...
👍 38 8🤔 4😁 2
🤔🤔🤔 በለሊት የማያስተኛችሁ ሀሳቦች......... ኤሪስ  ♈️ ፦ ተቃራኒ የሆኑ ሀሳቦችን በማሰብ ቶረስ ♉️ ፦ በህይወት አለመረጋጋት በመጨነቅ ጄሚኒ ♊️ ፦ ያልታወቀውን ነገር በማሰስ (በመፈለግ) ካንሰር ♋️ ፦ ጥልቅ ግንኙነቶችን በመፈለግ ሊዮ ♌️ ፦ እንደ ውድቀት ሊታዪ ስለሚችሉ መንገዶችን በመፍራት ቪርጎ♍️ ፦ በድክመታችሁ ላይ በመጨነቅ ሊብራ ♎️ ፦ ሁኔታዎችን ከመጠን በላይ በማሰብ እና በመተንተን ስኮርፒዮ ♏️ ፦ ስለ እናንተ ምን እያሰቡ እንዳለ በማሰብ ሳጁታርየስ ♐️ ፦ የሚያረጋጉ ሀሳቦችን  በማሰብ ካኘሪኮርን ♑️ ፦ የግቡን መሳካት እና የመውደቅ እድሉን በማሰብ አኳሪየስ ♒️ ፦ በራሱ አይምሮ ውስጥ ከራሱ ጋር በመከራከር ፒሰስ ♓️ ፦ የፈጠራ ችሎታዎን መግለፅ አለመቻል @MISTIREKEWAKIBTGROUP @MISTIREKEWAKIBT
Hammasini ko'rsatish...
👍 37 5👏 3😁 3🖕 3
#part 2 ✨✨✨ስለ ኮከቦቹ✨✨✨ ሊብራ♎️:ሊብራን በተመለከተ ብዙ መረጃ በተብራራ ቁጥር ቦሃላ የሚሰሩት ድራማ ሊቀንስ ይችላል። ግን ስለነሱ አንድ ማወቅ ያለባቹ ነገር... ሰላምን ከመናፈቃቸዉና ከመፈለጋቸው የተነሳ አእምሮአቸው ሊደክም ይችላል ። ስኮርፒዮ♏️:እንደ ስኮርፒዮ ዝም ያለ የተረጋጋና ሰላማዊ መሆን ሁሌ የሚገኝ ነገር አይደለም። እና ደሞ እነሱ ወደ እናንተ አይመጡም ስለዚህ ምትፈልጋቸው ከሆነ እነሱን በደምብ መቅረብ አለባቹ። ሳጂታሪየስ♐️:ብሩህ ተስፋ ለሌሎች ምንም የማይጨበጥ ሊሆን ይችላል ፤ ለእነሱ ግን ሁሌም የፊትለፊታቸው ተስፋ በደምብ ይታያቸዋል። በእነሱ እቅድ ላይ መግባት አንዳንዴ ዋጋ ሊያስከፍል ይችላል። ካፕሪኮርን♑️:ካፕሪኮርኖች ጠንካራ ሰራተኞች ከሚባሉት መካከል ጥቂቶቹ ናቸው ፤ ስለዚህም ችኮላቸውን አክብሩ አትንቀፏቸው።የሚያውቁትን ነገር ድጋሚ እንድትነግሯቸው አይፈልጉም ፤እነሱ ከሚናገሩት ይልቅ የሚያሳዩት ይበልጣል። አኳሪየስ♒️:ለጥያቄዎቻችሁ የምጠብቁትን ያህል ምላሽ ላይሰጧችሁ ይችላሉ። ግን ለእናንተ ሁሌም እንደሚጨነቁ አትርሱ፣ እና ሁሌም ለእናንተ ትኩረት አላቸው። ፒስስ♓️:ፒስስ ከእናንተ በላይ መጨነቅ አይወዱም፤ በተቻላቸው አቅም ዘና ለማለት ይሞክራሉ ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ አእምሮአቸው አይፈቅድላቸዉም። JOIN & SHARE 🌘@MISTIREKEWAKIBT🌘
Hammasini ko'rsatish...
👍 43