cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ፈጣን ስፖርት በኢትዮጵያ ™

ሰላም እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና መጡ ! በቻናላችን ላይ የተለያዩ ▫️ ➪ | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች ➪ | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች ➪ | የቀጥታ ጨዋታዎች ስርጭት ➪ | ትንተናዎች ➪ | የዝውውር ዜናዎች ያገኙበታል ✅ ለማስታወቂያ ስራ 👇 እንዲሁም ለማንኛውም ሃሳብ እና አሰተያየት 👇

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
86 999
Obunachilar
-23024 soatlar
-1 2537 kunlar
+1 72230 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

እንኳን ለእናቶች ቀን በሰላም አደረሳችሁ !❤️❤️
Hammasini ko'rsatish...
❤‍🔥 9💯 5 2🥰 2🔥 1🎉 1👌 1😍 1🤗 1🫡 1
✅ || የሜሲው ኢንተር ሚያሚ አዲስ ሪከር አስመዝገባል 5 ተከታታይ ጨዋታ ድል ማድረግ። 👏👏.... 🐐
Hammasini ko'rsatish...
👌 4🙏 1
T I M B E R 🔥🔥🔥
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
የፎቶ ግብዣ 📸
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
ባየር ሊቨርኩሰን ከ 352 ቀን በፊት በቦቹም 3 ለ 0 ከተሸነፉ በዃላ ምንም አይነት ጨዋታ አልተሸነፉም ። ዛሬ ከቦቹም ጋር ይጫወታሉ 🥶
Hammasini ko'rsatish...
👍 5🥰 1
አርሰናል በኦልድ ትራፎርድ ባደረጋቸው ያለፉት 16 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻለው አንድ ጊዜ ብቻ ነው። የዋንጫ ተስፋቸውን በህይወት ለማቆየት ዛሬ ወደዚያ ይሄዳሉ። 👀
Hammasini ko'rsatish...
👍 1🙏 1
ኮል ፓልመር ከክለቡ ጋር ባደረገው የመጀመርያው የፕሪሚየር ሊግ ሲዝን ከ10 በላይ ግቦችን  በማስቆጠር እና ከ10 በላይ አሲስቶችን በማድረግ የመጀመሪያው የቼልሲ ተጫዋች ሆኗል። ️ Cold palmer 🥶
Hammasini ko'rsatish...
👍 2 2👏 1
ባርሴሎና በዚህ ክረምት ዣቪ ሲሞንስን ማስፈረም ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ ነው። [Tjuanmarti]
Hammasini ko'rsatish...
👍 1