uz
Feedback
Geni candle mold (ገኒ ሙሉ የሻማ ግብአቶች አስመጪ)

Geni candle mold (ገኒ ሙሉ የሻማ ግብአቶች አስመጪ)

Kanalga Telegram’da o‘tish

የሻማ ፓራፊን እና ሶይ ዋክስ ፈሳሽ የሞልድ ማምረቻ ሲልከን የሻማ ማምረቻ ማሽኖች የሻማ ሲልከን ሞልዶች ሙሉ የሻማ ማምረቻ ግብአቶች ✨ የራሳችሁን የሻማ ቢዝነስ መጀመር ለምትፈልጉ ,ለቤትዎ,ለተለያዩ በአላትና ዝግጅቶች ,ለስጦታእና በብዛት መረከብ ለምትፈልጉ ነጋዴዎች✨በማይታመን ዋጋ☺️☺️ Contact @genicandlemold1 📲 0993013121

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali Geni candle mold (ገኒ ሙሉ የሻማ ግብአቶች አስመጪ) analitikasi

Geni candle mold (ገኒ ሙሉ የሻማ ግብአቶች አስመጪ) (@genicandlemold) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 11 616 obunachidan iborat bo'lib, Biznes toifasida 5 910-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 897-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 11 616 obunachiga ega bo‘ldi.

29 Sentabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -175 ga, so‘nggi 24 soatda esa 9 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 12.20% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 3.72% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 1 415 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 432 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 4 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“የሻማ ፓራፊን እና ሶይ ዋክስ ፈሳሽ የሞልድ ማምረቻ ሲልከን የሻማ ማምረቻ ማሽኖች የሻማ ሲልከን ሞልዶች ሙሉ የሻማ ማምረቻ ግብአቶች ✨ የራሳችሁን የሻማ ቢዝነስ መጀመር ለምትፈልጉ ,ለቤትዎ,ለተለያዩ በአላትና ዝግጅቶች ,ለስጦታእና በብዛት መረከብ ለምትፈልጉ ነጋዴዎች✨በማይታመን ዋጋ☺️☺️ Contact @genicandlemold1 📲 0993013121”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 30 Sentabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Biznes toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

11 616
Obunachilar
+924 soatlar
-217 kun
-17530 kun
Postlar arxiv
✨ ከግብአቶች ማህደር ✨ ​የግብአት እውቀታችን ምን ላይ ነው? ​ሰላም የገኒ ካንድል ሞልድ ቤተሰቦች 👋 ​ለሻማ ስራዎ የሚስቡ እና ጥራት ያላቸው የሻማ ቀለሞችን እንዴት መምረጥ እንዳለቦት ያውቃሉ?
✨ ከግብአቶች ማህደር ✨ ​የግብአት እውቀታችን ምን ላይ ነው? ​ሰላም የገኒ ካንድል ሞልድ ቤተሰቦች 👋 ​ለሻማ ስራዎ የሚስቡ እና ጥራት ያላቸው የሻማ ቀለሞችን እንዴት መምረጥ እንዳለቦት ያውቃሉ? ​💥 የመጀመሪያው ፈሳሽ የሻማ ቀለሞች (Liquid Dyes) ናቸው። በጥቂት ጠብታዎች ብቻ ሙሉ በሙሉ ከዋክስ ጋር በቀላሉ የሚዋሃዱ፣ ደማቅና እኩል የሆነ ቀለም ለመስጠት የሚያስችሉ ዋና ግብአቶች ናቸው። ​💥 ሁለተኛው የዱቄት/ማይካ ቀለሞች (Mica Powders) ናቸው። እነዚህ ደግሞ ለዲኮር እና ለየት ያሉ ቅርጽ ያላቸው ሻማዎች የሚያንፀባርቅ፣ ማራኪ እና ልዩ የፕሪሚየም ገጽታ ለመስጠት የሚጠቅሙ ናቸው። ​💥 ሶስተኛው የሰም ብሎክ ቀለሞች (Dye Blocks) ናቸው። እነዚህ ቀለሞች ዋክሱ ከቀለጠ በዋላ ሊወርድ ሲል የምንጨምረው የቀለም አይነት ነው። ​💡 ትክክለኛውን የቀለም አይነት መጠቀም የሻማዎን ውበት እና የገበያ ተፈላጊነት በከፍተኛ ደረጃ ይጨምራል የስራ ሰአት ⏰ ከሰኞ-አርብ- 3:30-11:30 ቅዳሜ- 3:30-11:30 👇🏼 ሁሉንም በአንድ የምታገኙበት ቦታ 👇🏼 ✨ Let’s grow together ✨ ገኒ ሙሉ የሻማ ግብአቶች አስመጪ Contact @genicandlemold1 📲 0993013121

💥 የስራ ማስታወቂያ 💥 Job Title ✴️Training Manager ከላይ በተጠቀሰው የስራ አይነት ልምድ ያላችሁ ሴቶች ድርጅታችን አወዳድሮ መቅጠር ስለሚፈልግ ከታች በምታዩት ሊንክ 👇🏼👇🏼 🔴ሙሉ ስም 🔴ስልክ ቁጥር 🔴ሲቪ ላኩልን 😊😊 Contact @genicandlemold2

ትንሽ ቦታ ብዙ ምርት 🙋‍♀️ሰላም የገኒ ካንድል ሞልድ ቤተሰቦች የሱቅ ሻማ ቢዝነስ መጀመር 💥አነስተኛ በሆነ የበጀት መጠን ወይም የማሽን አይነት (ባለ 16 - ባለ 102 ) መጀመር 💥ባላችው ቦ
ትንሽ ቦታ ብዙ ምርት 🙋‍♀️ሰላም የገኒ ካንድል ሞልድ ቤተሰቦች የሱቅ ሻማ ቢዝነስ መጀመር 💥አነስተኛ በሆነ የበጀት መጠን ወይም የማሽን አይነት (ባለ 16 - ባለ 102 ) መጀመር 💥ባላችው ቦታ ( በቤታችው ውስጥ) 💥በሻማው የስራ ዘርፍ የራሳችውን ቢዝነስ በቀላሉ መጀመር የምትችሉት ስለሆነ ተመራጭ ያደርገዋል። ስለዚህ ሁሉንም ግብአት በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ ጋር ታገናላችው😊😊 የስራ ሰአት ⏰ ከሰኞ -ቅዳሜ 3:30 - 11:30 ✨Let’s grow together ✨ Contact @genicandlemold1 📲0993013121

EIABC +2511127676 Adama +251221100001

ሰላም የገኒ ካንድል ሞልድ ቤተሰቦች😊 💥 on hand 💥 🔥 የሻማ መቀስ 🔥 ✨ለቤትዎ,ለተለያዩ በአላትና ዝግጅቶች ,ለስጦታ የራሳችሁን የሻማ ቢዝነስ መጀመር ለምትፈልጉ እና ብዛት መረከብ ለም
ሰላም የገኒ ካንድል ሞልድ ቤተሰቦች😊 💥 on hand 💥 🔥 የሻማ መቀስ 🔥 ✨ለቤትዎ,ለተለያዩ በአላትና ዝግጅቶች ,ለስጦታ የራሳችሁን የሻማ ቢዝነስ መጀመር ለምትፈልጉ እና ብዛት መረከብ ለምትፈልጉ ✨በማይታመን ዋጋ☺️☺️ የስራ ሰአት ⏰ ከሰኞ-አርብ 3:30 - 11:30 ቅዳሜ 3:30 - 6:30 ✨Let’s grow together ✨ Contact @genicandlemold1 📲 0993013121

​የራስዎን የሻማ ቢዝነስ በመጀመር ተጨማሪ ገቢ ማግኘት ይፈልጋሉ? ​ሰላም የGeni Candle Mold ቤተሰቦች 👋🏼 ​ከመሰረቱ ጀምሮ እስከ መጨረሻው ውጤት ድረስ ሙሉ በሙሉ በተግባር (Practi
​የራስዎን የሻማ ቢዝነስ በመጀመር ተጨማሪ ገቢ ማግኘት ይፈልጋሉ? ​ሰላም የGeni Candle Mold ቤተሰቦች 👋🏼 ​ከመሰረቱ ጀምሮ እስከ መጨረሻው ውጤት ድረስ ሙሉ በሙሉ በተግባር (Practical) የተደገፈ ልዩ የሻማ አሰራር ስልጠና አዘጋጅተንልዎታል። በቅዳሜ እና እሁድ መርሃ-ግብራችን ተሳትፈው የችሎታው ባለቤት ይሁኑ ​🔥 የስልጠናው ጥቅሞች፡ • የትርፍ ጊዜዎን ወደ ገቢ ምንጭ የሚቀይሩበት እድል • ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ (Hands-on) ልምድ እና ክህሎት • ቢዝነሱን በተሳካ ሁኔታ ለመጀመር የሚያስፈልጉ መሰረታዊ የሙያ እና የገበያ ምስጢሮች ​💥 ከአዲስ አበባ ውጪ ላላችሁ፡ ባላችሁበት ቦታ ሆናችሁ በኦንላይን (Online) ስልጠናችን መሳተፍ ትችላላችሁ ​👇🏼 ለስራው የሚያስፈልጉ ጥራት ያላቸውን የሻማ መስሪያ ግብአቶች ሙሉ በሙሉ ከእኛ ማግኘት ይችላሉ። ​📅 የስልጠና ቀን፡ መስከረም 23–24 (ቅዳሜ እና እሁድ) ​⏰ የስራ ሰዓት፡ ሰኞ – ቅዳሜ፡ ከጠዋቱ 3:30 እስከ 11:30 ​✨ Let’s grow together ✨ ​📲 Telegram:@genicandlemold1 📞 ስልክ: 0993013121

🙋‍♀️ሰላም የገኒ ካንድል ሞልድ ቤተሰቦች ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እና ደንበኞቻችን በሙሉ☺️☺️ 💥መልካም መስቀል በአል💥 ✨Let’s grow together ✨ Contact @genic
🙋‍♀️ሰላም የገኒ ካንድል ሞልድ ቤተሰቦች ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እና ደንበኞቻችን በሙሉ☺️☺️ 💥መልካም መስቀል በአል💥 ✨Let’s grow together ✨    Contact @genicandlemold1                 📲 0993013121

ለየት ያለሻማ ለመስራት ይህን ግብአት ተጠቀሙ 😉 ሰላም የገኒ ካንድል ሞልድ ቤተሰቦች😊 ዛሬ ከግብአቶች አንዱን ግብአት እንመልከት። 🕯️ ጄል ዋክስ (Gel Wax) ✨ ግልጽ እና ልዩ የሆነ የሻማ
ለየት ያለሻማ ለመስራት ይህን ግብአት ተጠቀሙ 😉 ሰላም የገኒ ካንድል ሞልድ ቤተሰቦች😊 ዛሬ ከግብአቶች አንዱን ግብአት እንመልከት። 🕯️ ጄል ዋክስ (Gel Wax) ✨ ግልጽ እና ልዩ የሆነ የሻማ ዲዛይን ለመስራት የሚያገለግል ግብአት ነው። ✨ በውስጡ የተለያዩ ማስዋቢያዎችን በማካተት ለየት ያለ የሻማ ገጽታ መፍጠር ይቻላል። 💥 ሙሉ የሻማ ግብአቶችን ከእኛ ያገኛሉ የስራ ሰአት⏰ ከሰኞ–አርብ 3:30–11:30 ቅዳሜ 3:30–11:30 👇🏼 ሁሉንም በአንድ የምታገኙበት ቦታ 👇🏼 ✨ Let’s grow together ✨ Contact: @genicandlemold1 📲 0993013121

​እነዚህን ሶስት ነገሮች ካላወቃችሁ በፋፁም ቢዝነስ አያዋጣችሁም ​ሰላም የGeni Candle Mold ቤተሰቦች😊 የመጀመርያዉ ለሻማ ስራችሁ ጥራት ያለዉን እና ተመጣጣኝ የሆኑ የሻማ ግብአቶችን ማግኘ
​እነዚህን ሶስት ነገሮች ካላወቃችሁ በፋፁም ቢዝነስ አያዋጣችሁም ​ሰላም የGeni Candle Mold ቤተሰቦች😊 የመጀመርያዉ ለሻማ ስራችሁ ጥራት ያለዉን እና ተመጣጣኝ የሆኑ የሻማ ግብአቶችን ማግኘት አለባችሁ።ምክንያቱም ግብአታችሁ ዉድ ከሆነ ምታስረክቡትም ግብአት ዉድ ነወ ሚሆነዉ። ሁለተኛዉ የት እና እንዴት ነዉ ማስረክበዉ ሚለዉን በደንብ የገበያ ጥናት ማድረግ ይኖርባችሆል። ሦስተኛው ጊዜን እና ገንዘብን የሚቆጥቡ ቴክኒካል እውቀቶችን ማወቅ እና ጥራት ያለው ሻማ ማምረት እና ማስረከብ። ​ ​💥 ጥራታቸውን የጠበቁ የሻማ ግብአቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለማግኘት እና ሙያዊ ምክሮችን ለመከታተል ቻናላችንን ይቀላቀሉ። የሱቅ ሻማ ማምረቻ ማሽን ከሙሉ ግብአት ጋር ለማዘዝ 👇👇 ​የስራ ሰአት ⏰ ከሰኞ-አርብ 3:30 - 11:30 ቅዳሜ 3:30 - 6:30 ​✨Let’s grow together ✨ ​Contact @genicandlemold1 📲 0993013121

✨ከግብአቶች ማህደር✨ የግብአት እዉቀታችን ምን ላይ ነዉ ? 💥ሁሌ ረቡእ ይጠብቁን💥 ሰላም የገኒ ካንድል ሞልድ ቤተሰቦች ሞልዶች ለምን አይነት ምርቶች እንጠቀማለን? 💥የመጀመርያው የሻማ ሞልዶች
✨ከግብአቶች ማህደር✨ የግብአት እዉቀታችን ምን ላይ ነዉ ? 💥ሁሌ ረቡእ ይጠብቁን💥 ሰላም የገኒ ካንድል ሞልድ ቤተሰቦች ሞልዶች ለምን አይነት ምርቶች እንጠቀማለን? 💥የመጀመርያው የሻማ ሞልዶች ናቸው። የተለያዩ የዋክስ አይነቶች በመጠቀም ብዛት ያላቸውን ሻማዎች ማምረት የምንችልበት ዋነኛ ግብአት ነው። 💥 ሁለተኛው የጂብሰም ሞልዶች ናቸው። እነዚህ ሞልድ የምንጠቀመው በጂብሰም የአበባ ማስቀመጫ ለመስራት እና ለሌሎች አገልግሎቶች መሆን የሚችሉ ምርቶችን ማምረት የምንችልበት የሞልድ አይነት ነው። 💥ሶስተኛ የኢፓክሲ ሞልዶች እነዚህ ሞልዶች ደግሞ እራሱን ኢፓክሲ ተጠቅመን የተለያዩ የኢፓክሲ ምርቶችን የምናመርትበት ነው። 👇🏼ሁሉንም በአንድ የምታገኙበት ቦታ👇🏼 የስራ ሰአት ⏰ ከሰኞ-ቅዳሜ 3:30 - 11:30 ✨Let’s grow together ✨ ገኒ ሙሉ የሻማ ግብአቶች አስመጪ Contact @genicandlemold2 📲0993013121

ሰላም የገኒ ካንድል ሞልድ ቤተሰቦች👋🏼 እኛ ጋር ያሉ የማሽን ብዛቶች 💥ማሽን ከ16 - 102 የሚያመርት ማሽኑን ከነሙሉ ግብአቱ በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ የስራ ሰአት ⏰ ከሰኞ-አርብ 3:30 - 11:30 ቅዳሜ 3:30 - 6:30 👇🏼ሁሉንም በአንድ የምታገኙበት ቦታ👇🏼 ✨Let’s grow together ✨ Contact @genicandlemold1 📲0993013121

💥 መስከረም 16–17💥 ሰላም የGeni Candle Mold ቤተሰቦች 👋🏼 የሻማ ስራን በተግባር መማር ይፈልጋሉ? ከመሰረታዊ እውቀት ጀምሮ ሻማን በተግባር እስከመስራት የሚያስችላችሁን ስልጠና ቅ
💥 መስከረም 16–17💥 ሰላም የGeni Candle Mold ቤተሰቦች 👋🏼 የሻማ ስራን በተግባር መማር ይፈልጋሉ? ከመሰረታዊ እውቀት ጀምሮ ሻማን በተግባር እስከመስራት የሚያስችላችሁን ስልጠና ቅዳሜና እሁድ እናቀርባለን። 🔥 ሻማ ስራን በትርፍ ጊዜዎ መጀመር ይችላሉ። 🔥 ተግባራዊ እውቀት ያገኛሉ። 🔥 የሻማ ቢዝነስዎን ለመጀመር የሚያስፈልጉዎትን መሰረታዊ እውቀቶች ይማራሉ። 💥 ከአዲስ አበባ ውጪ ነዎት? ምንም ችግር የለም ከያላችሁበት ቦታ ሆናችሁ Online ስልጠናችንን መከታተል ትችላላችሁ። 👇🏼 ለሻማ ቢዝነስዎ የሚያስፈልጉ ግብአቶችንም በአንድ ቦታ ከእኛ ያግኙ። 📅 የስልጠና ቀን: መስከረም 9–10 ⏰ የስራ ሰአት ሰኞ–አርብ 3:30–11:30 ቅዳሜ 3:30–11:30 👇🏼 ሁሉንም በአንድ የምታገኙበት ቦታ 👇🏼 ✨ Let’s grow together ✨ 📲 Telegram: @genicandlemold1 📞 0993013121

🔥 ቫዝ እና ጂብሰም ሞልድ🔥 ሰላም የገኒ ካንድል ቤተሰቦች 😊 💥 On Hand 💥 ቆንጆና ዘመናዊ ዲዛይን ያላቸው የቫስ ሞልዶች እና የጂብሰም ሞልዶች አሁን በእጃችን ይገኛሉ። በእነዚህ ሞልዶች
+3
🔥 ቫዝ እና ጂብሰም ሞልድ🔥 ሰላም የገኒ ካንድል ቤተሰቦች 😊 💥 On Hand 💥 ቆንጆና ዘመናዊ ዲዛይን ያላቸው የቫስ ሞልዶች እና የጂብሰም ሞልዶች አሁን በእጃችን ይገኛሉ። በእነዚህ ሞልዶች ጂብሰም፣ ሲሚንቶ እና ሌሎች ተመጣጣኝ ማቴሪያሎችን በመጠቀም ውብ የቤት ማስዋቢያዎችን ምርቶችን መስራት ይችላሉ። የስራ ሰዓት ⏰ ከሰኞ–አርብ 3:30 - 11:30 ቅዳሜ 3:30 - 6:30 ✨ Let’s grow together ✨ Contact: @genicandlemold1 📲 0993013121

የሱቅ ሻማ ማሽኖች ሰላም የገኒ ካንድል ሞልድ ቤተሰቦች 😊 የሻማ ማሽን ✔️ ከፍተኛ ጥራት ✔️ለአጠቃቀም ቀላል ✔️በአነስተኛ ካፒታል በትንሽ ቦታ መጀመር የምትችሉት የሻማ ቢዝነስ ነዉ። 💥 እርስዎ
የሱቅ ሻማ ማሽኖች ሰላም የገኒ ካንድል ሞልድ ቤተሰቦች 😊   የሻማ ማሽን ✔️ ከፍተኛ ጥራት ✔️ለአጠቃቀም ቀላል ✔️በአነስተኛ ካፒታል በትንሽ ቦታ መጀመር የምትችሉት የሻማ ቢዝነስ ነዉ። 💥 እርስዎም የራስዎን የሻማ ቢዝነስ ለመጀመር ካሰቡ ማሽኑንም ሆነ ሙሉ ግብአቱን ከእኛ ያገኛሉ። 💥 Order ለማድረግ ታች ያለውን ስልክ ይጠቀሙ👇👇👇 የስራ ሰአት⏰ ከሰኞ-አርብ  3:30-11:30 ቅዳሜ  3:30-11:30 👇🏼 ሁሉንም በአንድ የምታገኙበት ቦታ 👇🏼 ✨Let’s grow together ✨ ገኒ ሙሉ የሻማ ግብአቶች አስመጪ Contact @genicandlemold1 📲 0993013121

⚠️ቀኑ ደረሰ ሰላም የገኒ ካንድል ሞልድ ቤተሰቦች😊 አዲስ አመትን ምክንያት በማድረግ በ9990 ብር ስልጠና ከሙሉ ግብአት ጋር ያዘጋጀነው ቀኑ ድረሰ ተመዝግባችዋል? 🤔 💥 በዚህ ስልጠና ላይ ቤዚ
⚠️ቀኑ ደረሰ ሰላም የገኒ ካንድል ሞልድ ቤተሰቦች😊 አዲስ አመትን ምክንያት በማድረግ በ9990 ብር ስልጠና ከሙሉ ግብአት ጋር ያዘጋጀነው ቀኑ ድረሰ ተመዝግባችዋል? 🤔 💥 በዚህ ስልጠና ላይ ቤዚክ የሆነ የሻማ ቢዝነስ እውቀት ታገኛላችው 🛑ለመመዝገብ🛑 ሙሉ ስም ,ስልክ ቁጥር ከታች ባለዉ የቴሌግራም አካዉንት ይላኩልን 💥በአካልም በኦንላይንም ስልጠናዉን መዉሰድ ትችላላችሁ💥 ✨Let’s grow together ✨ ገኒ ሙሉ የሻማ ግብአቶች አስመጪ Contact @genicandlemold1 📲 0993013121

✨ ከግብአቶች ማህደር ✨ ሰላም የገኒ ካንድል ሞልድ ቤተሰቦች 😊 ዛሬ ከግብአቶች ማህደር፣ ሻማ ስትሰሩ ከሚያስፈልጉ ግብአቶች መካከል ስለ ሻማ ቀለምን እናወራለን። 🎨 የሻማ ቀለም ለሻማ የሚፈልጉት
✨ ከግብአቶች ማህደር ✨ ሰላም የገኒ ካንድል ሞልድ ቤተሰቦች 😊 ዛሬ ከግብአቶች ማህደር፣ ሻማ ስትሰሩ ከሚያስፈልጉ ግብአቶች መካከል ስለ ሻማ ቀለምን እናወራለን። 🎨 የሻማ ቀለም ለሻማ የሚፈልጉትን ውብ እና ማራኪ ቀለም ለመስጠት የሚያገለግል አንደኛው ግብአት ነው። ቀለም ✅ስሜትን ይገልፃ ✅ሀሳብን ይናገራል ✅ቀለም ብቻውን መልዕክት አለው ✅ውበትም አለው እንዴት የሚለውን ሀሳብ እንድናብራራላችው ከፈለጋችው ፍላጓታችውን በ👍 like አሳዩን የስራ ሰአት ⏰ ከሰኞ-አርብ- 3:30-11:30 ቅዳሜ- 3:30-11:30 👇🏼 ሁሉንም በአንድ የምታገኙበት ቦታ 👇🏼 ✨ Let’s grow together ✨ ገኒ ሙሉ የሻማ ግብአቶች አስመጪ Contact @genicandlemold1 📲 0993013121

ቆንጆ ሻማ ለመስራት ዋክስ ብቻ በቂ ነው? ሰላም የገኒ ካንድል ቤተሰቦች ሻማዎን ለመስራት ዋክስ፣ ክር፣ ቀለም፣ ሽታ እና ሞልድ ዋና ግብአቶች አስፈላጊ ናቸው። ነገር ግን ሻማዎ የተለየ እና ማራኪ እ
ቆንጆ ሻማ ለመስራት ዋክስ ብቻ በቂ ነው? ሰላም የገኒ ካንድል ቤተሰቦች ሻማዎን ለመስራት ዋክስ፣ ክር፣ ቀለም፣ ሽታ እና ሞልድ ዋና ግብአቶች አስፈላጊ ናቸው። ነገር ግን ሻማዎ የተለየ እና ማራኪ እንዲሆን Decorative Materials ትልቅ ሚና አላቸው። 🌸 የተለያዩ ማስዋቢያዎች ✨ የሚያምሩ የጌጥ እቃዎች 🎨 የተለያዩ ቀለሞችና ዲዛይኖች እነዚህን በትክክል ማጣመር ሻማዎን ለስጦታ፣ ለቤት ማስዋቢያ እና ለሽያጭ የሚመች ያደርገዋል። የሻማ ስራ ለመጀመር ምን እንደሚያስፈልግዎ ይወቁ ግብአቶችዎንም ከGeni ያገኛሉ። ⏰ የስራ ሰዓት ሰኞ–አርብ: 3:30–11:30 ቅዳሜ: 3:30–11:30 👇🏼 ሁሉንም የሻማ ግብአቶች በአንድ የምታገኙበት ቦታ 👇🏼 ✨ Let’s grow together ✨ ገኒ — ሙሉ የሻማ ግብአቶች አስመጪ 📩 Contact: @genicandlemold1 📲 0993013121

በትንሽ በጀት የራሶትን ቢዝነስ ይጀምሩ ሰላም የገኒ ካንድል ሞልድ ቤተሰቦች 😊 በ 9,990 ብር የሻማ ስራ ስልጠና ከመሠረታዊ እውቀት ጀምሮ ሻማን በተግባር እስከመስራት ይማራሉ። ✔️ የሻማ ስራ መ
በትንሽ በጀት የራሶትን ቢዝነስ ይጀምሩ ሰላም የገኒ ካንድል ሞልድ ቤተሰቦች 😊 በ 9,990 ብር የሻማ ስራ ስልጠና ከመሠረታዊ እውቀት ጀምሮ ሻማን በተግባር እስከመስራት ይማራሉ። ✔️ የሻማ ስራ መሠረታዊ እውቀት ✔️ ዋክስ አጠቃቀም ✔️ ክር ምርጫና አጠቃቀም ✔️ ቀለምና ሽታ አጠቃቀም ✔️ የተለያዩ የሻማ አይነቶችን መስራት ✔️ በተግባር ሻማ ማምረት 👉 ሻማ ስራን ከመማር ባለፈ የራስዎን ምርት ለመጀመር የሚያስፈልግዎትን መሠረት ያገኛሉ። የቀረን ጥቂት ቦታ ስለሆነ ፈጥነዉ ይመዝገቡ። ⏰ የስራ ሰአት ሰኞ–አርብ 3:30–11:30 ቅዳሜ 3:30–11:30 👇🏼 ሁሉንም የሻማ ስራ ግብዓቶችንና እውቀትን በአንድ የምታገኙበት ቦታ 👇🏼 ✨ Let’s grow together ✨ Telegram: @genicandlemold1 📲 0993013121

💥 መስከረም 9–10💥 ሰላም የGeni Candle Mold ቤተሰቦች 👋🏼 የሻማ ስራን በተግባር መማር ይፈልጋሉ? ከመሰረታዊ እውቀት ጀምሮ ሻማን በተግባር እስከመስራት የሚያስችላችሁን ስልጠና ቅዳ
💥 መስከረም 9–10💥 ሰላም የGeni Candle Mold ቤተሰቦች 👋🏼 የሻማ ስራን በተግባር መማር ይፈልጋሉ? ከመሰረታዊ እውቀት ጀምሮ ሻማን በተግባር እስከመስራት የሚያስችላችሁን ስልጠና ቅዳሜና እሁድ እናቀርባለን። 🔥 ሻማ ስራን በትርፍ ጊዜዎ መጀመር ይችላሉ። 🔥 ተግባራዊ እውቀት ያገኛሉ። 🔥 የሻማ ቢዝነስዎን ለመጀመር የሚያስፈልጉዎትን መሰረታዊ እውቀቶች ይማራሉ። 💥 ከአዲስ አበባ ውጪ ነዎት? ምንም ችግር የለም ከያላችሁበት ቦታ ሆናችሁ Online ስልጠናችንን መከታተል ትችላላችሁ። 👇🏼 ለሻማ ቢዝነስዎ የሚያስፈልጉ ግብአቶችንም በአንድ ቦታ ከእኛ ያግኙ። 📅 የስልጠና ቀን: መስከረም 9–10 ⏰ የስራ ሰአት ሰኞ–አርብ 3:30–11:30 ቅዳሜ 3:30–11:30 👇🏼 ሁሉንም በአንድ የምታገኙበት ቦታ 👇🏼 ✨ Let’s grow together ✨ 📲 Telegram: @genicandlemold1 📞 0993013121

ውድ ደንበኞቻችን እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሠላም አደረስዎ! አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የፍቅር፣ የጤና እና የስኬት እንዲሆንልዎ እንመኛለን። መልካም በአል☺️☺️ ✨Let’s grow togeth
ውድ ደንበኞቻችን እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሠላም አደረስዎ! አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የፍቅር፣ የጤና እና የስኬት እንዲሆንልዎ እንመኛለን። መልካም በአል☺️☺️ ✨Let’s grow together ✨ ገኒ ሙሉ የሻማ ግብአቶች አስመጪ Contact @genicandlemold1 📲 0993013121