cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

አህለ ሱና ወልጀማዓ በደሴ ከተማ

በወቅታዊ ሁኔታዎች ዙሪያ ሀሳብ የምንለዋወጥበት ና መረጃዎችን የምንለቅበት ቻናል ነው።

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
241
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

#በዝምታዬ_ውስጥ.......⁉️ ▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴ ከምንም ይበልጣል፤ ዝምታ ቅኔ ነው ለምን አትበሉኝ፡ መልስ በማይኖረው፤ ተግባር በማይሽረው በወሬ አትደልሉኝ፡ በቃ ዝም ልበል፤ እናንተም ዝም በሉ መልስ አለው ዝምታ፡ ሌላ ሳትጨምሩ፤ ብቻ ሰላም በሉኝ የአሏህን ሰላምታ፡ እኔ ከዚህ ውጭ፤ አሉባልታ ነገር አልሰማም ስሞታ፡ ▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴ ፀባዬ ነውና፤ እኔ ቅቤ መጥበስ ማስመሰል አሎድም፡ ከባድ መከራ ነው፤ ህይወት ይገባኛል አውቃለሁ አልክድም፡ #አውቃለሁ.....‼️ 👉ሳናስበው ድንገት፤ አንድ ቀን እግራችን ከመሄድ ይቆማል፡ 👉ባልጠበቅነው ጊዜ፤ አንድ ቀን እጃችን ከመስራት ይደክማል፡ 👉ከዚያ አንድ ቀን ደግሞ፤ መላው አካላችን ላይድን ይታመማል፡ 👉በዚሁ ምክንያት፤ ህይወት ከዚህች አለም ጉዞዋ ያከትማል፡ ▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴ ሞት የሚባል ክስተት አንድ ቀን ይመጣል፡ አንዱ ይመነዳል ሌላኛው ይቀጣል፡ የዘላለም እንቅልፍ ይሆናል አንድ ቀን፡ እናም ለዚህች አለም ከመኖር ተሳቀን፡ መልካም እየሰራን እስኪ እንኑር ስቀን፡ ጥልን አሶግደን በሰላምታ ታርቀን፡ --------------------------------------------- ቂምና ጥላቻን ለሸይጧኖች ትተን። በተውሒድ በሱና በፍቅር ተሞልተን። የዘር የቀለምን የብሔር ፀብ ቋጭተን። በትውልዳችን ላይ ሰላም ፍቅር ዘርተን። ሀገር እናስረክብ የእድገት ማማ ሰርተን። ▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴ ያኔ በዚያ ዘመን፤ በፍቅር በሰላም አልፈው ብዙ አመታት፡ እኛ ግን አሁን ላይ፤ ፍቅርን ለመዘመር ተሳነን ሰአታት፡ እናም ተነጋግረን፤ ጭቅጭቅ ንዝንዝ አመፅ ከተረፈን፡ ነገር ሳናስረዝም፤ ሰላም በምትል ቃል እንኑር ተኳርፈን፡ በቃ ዝም ይሻላል፤ ዝምታ ድምፅ አለው ያስተምራል ለዛን፡ መልካም ካልተናገርን፤ መጥፎን መታገስ ነው የጥሩነት ሚዛን፡ በኖርኩበት እድሜ፤ በህይወት አጣብቂኝ ብዙ ነገር ባልፍም፡ ማንም ቢያበሳጨኝ፤ ቂም ይዠ ለበቀል አልክለፈለፍም፡ ፀጥ አደርገዋለሁ በዝምታዬ ፍም፡ እንደ ሞኝ እያዬ ሰው ቢያታልለኝም፡ ክፋቱ ጥላቻው ገዝፎ ቢታየኝም፡ መጥፎ ለፈፀመ መጥፎን አላደርግም፡ ዝምታ ነው መልሴ በቀል አልፈልግም፡ ▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴ ሰወች ሲያታልሉኝ፤ "ክህደት"መሆኑን ልቤ አውቆ ባይከዳም፡ በአሏህ እገዛ፤ መልካም ነው ተስፋዬ ምን ብዙ ብጎዳም፡ ብዙ ተብያለሁ፤ ተግባር ላይ የማይውል የሰው ቃል አምኘ፡ የዋህ ነህ ተብዬ፤ ብዙ አስተውያለሁ ሰማይ ምድር ሆኘ፡ በንግግር ምጥቀት፤ ቃላት አሰካክተው በሚነግሩኝ ተስፋ፡ አይዋሹኝም እያልኩ፤ እውነት አምኛቸው አንጀቴን ሳሰፋ፡ ከማመኔ ግዝፈት፤ ድንገት ቢቀየሩ ሳቄም በዛው ጠፋ፡ ያኔ በጣም ከፍቶኝ፤ ከመከራው አንፃር ብዙ ጉድ ሆኛለሁ፡ ውስጤ ተልፈስፍሶ ከአይኔም እምባ ፈሶ ሳቄን መልሱልኝ ብዬም ጠይቄያለሁ፡ ውስጤ ተረብሾ፤ የልቤ ላይ ሞገድ በንደት ሲታረስ፡ የመታገስ ልኩ፤ የዝምታ ቅኔው ነው እስከዚህ ድረስ፡ በማለት ፀንቸ፤ ህይወቴን ስቀጥል ሀቁን አገኘሁት፡ መልስ ነው ዝምታ፤ የሚለውን ቅኔ ያኔ ተረዳሁት፡ ▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴ ብዙ ግፎች አሉኝ፤ ለምንም ለማንም ያልተናገርኳቸው ለእማየም ለአባየም፤ ለወላጆቼ እንኳን ያልዘረዘርኳቸው፡ ሰላም ለማግኘት፤ በዝምታዬ ውስጥ የምደብቃቸው፡ አውፍ አልኳቸው እንጂ፤ አሉ በጣም መጥፎ እጂግ የበደሉኝ፡ ደግሞም መልካም አሉ፤ ለኔ ደግ ሆነው ተርበው ያበሉኝ፡ ለጥሩም ለመጥፎም፤ የዚህ ሁሉ መልሴ ሆነና ዝምታ፡ ሁሉንም አልፋለሁ፤ በጥርሴ እየደለልኩ ሰጥቼ ሰላምታ፡ ማንም ምኝም ቢለኝ፤ ውስጤን ቢያስከፋኝም ታግሸ እችላለሁ፡ እንጂማ ብናገር፤ ከርሱ በተሻለ ብዙ መልስ አውቃለሁ፡ ያልተናገርኳቸው ፤ ዝም ስላልኳቸው ሁሌም ደስ የሚሉኝ‼️ አልለምዱ ሊላሒ፤ በዝምታዬ ውስጥ ብዙ መልሶች አሉኝ‼️ ▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴ 👉#ኑረዲን_አል_አረብ(2015) ▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴ http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi ▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴
Hammasini ko'rsatish...
شـبـاب السـلـــفــــيــــيــن

#ሰለፍያ_ቀጥተኛ_የሀቅ_መንገድ_ብሎም_አይነኬ_ፅኑ_ተራራ_ነው ለአስተያዬትና እርማት @Nuredin_al_arebi_Bot

አደራ በማሰራጨት አድርሱልኝ..‼️ በቁጭት ተፅፎ በቁጭት የተነበበ የቲክቶክ ሙስሊሞች ምክሬን ቢሰሙልኝ‼️ በአሏህ አልኳችሁ ለነርሱ አድርሱልኝ‼️ #ቲክቶከሯእህቴ‼️ http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi
Hammasini ko'rsatish...
ቲክቶከሯ እህቴ.._️.mp32.65 MB
መጥፎ ስያሜ ውስጥ 👉#ብዙ_ደጎች_አሉወላሒ_ .........ጋበዝኳችሁ....... http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi
Hammasini ko'rsatish...
ብዙ ደጎች አሉ_️.mp31.71 MB
#ቆንጆዋ_ሚስትና_ባለቤቷ__!! #አስተማሪና_መሳጭ_እውነተኛ_የፍቅር_ጥግ!! ▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴ تزوج رجل من امرأة جميله جدا جدا وأحبها جدا . አንድ ሰው በጣም ቆንጆ ሴት አገባ እና በጣም ወደዳት። وجاء وقت انتشر فيه مرض يسبب الدمامل في البشره ويشوه المريض تشويه كبير جدا . وفي يوم شعرت الزوجة الجميله بأعراض المرض وعلمت انها مصابة به وستفقد جمالها. በሰላም በፍቅርና በደስታ እየኖሩ እያለ #አንድ_በሽታ_ተሰራጭቶ የበሽታው አይነት በቆዳው ላይ እብጠት የሚፈጥር እና በሽተኛውን በጣም የሚያበላሽበት ህመም መጣ። 👉ታዲያ አአሏህ ውሳኔ ሆነና...... ከእለታት አንድ ቀን ቆንጆዋ ሚስት የየዚህ በሽታ ምልክቶች ተሰምቷት በሽታው እንዳለባትና ውበቷን እንደምታጣ አወቀች። لكن زوجها كان خارج البيت لم يعلم بعد بمرضها . وفي طريقه للعودة أصيب بحادث أدى لفقد بصره وأصبح أعمى . ነገር ግን ባሏ ከቤት ውጭ ነበር እና ስለ ሕመሟ አያውቅም። ወደ ቤት ሲመለስ ዓይኑን እንዲያጣ እና እንዲታወር የሚያደርግ አደጋ እንዳጋጠመው ተናገረ። وأكمل الزوجان حياتهما الزوجية يوما وراء يوم الزوجة تفقد جمالها وتتشوه اكثر واكثر . ባለትዳሮች ከቀን ወደ ቀን የጋብቻ ህይወታቸውን ቀጠሉ, ሚስትየው ውበቷን እያጣች እና ቁንጂናዋ ይበልጥ እየተበላሸ ቀጠለ .... والزوج أعمى لايعلم بالتشوه الذي أفقدها جمالها بل تحول من جمال الى قبح . ባልየው ዓይነ ስውር ነው እና ውበቷን እንዲያጣ ያደረጋትን የአካል ጉድለት አያውቅም። የሷ ቁንጅና ግን ከውበት ወደ አስቀያሚነት ተለወጠ። واكملو حياتهم 40 سنة (أربعين سنة ) بنفس درجة الحب والوئام لهما في أول الزواج . እናም በዚህ ሁኔታ በትዳር ህይወታቸው በመጀመሪያው ላይ ባለው ተመሳሳይ በሆነ ፍቅር እና ስምምነት 4️⃣0️⃣አመት ሞላቸው። الرجل يحبها بجنون ويعاملها باحترامهم السابق وزوجته كذلك .. الى أن جاء يوم . ሰውየው በእብደት ይወዳታል። ያችን ቆንጆና ውብ የቀድሞ ውድ ባለቤቱን በአክብሮት ይይዛታል. ይህ ቀኑ እስኪመጣ ድረስ.....በፍቅር ቀጠሉ.... توفت فيه زوجته ( رحمها الله ) . وحزن الزوج حزنا شديدا لفراق حبيبته. ሞት አይቀርምና ሚስቱ (አላህ ይዘንላት) አረፈች። ባልየው የሚወደውን መለያየት በጣም ከበደውና እጂግ አዘነ። وحينما انتهى الدفن . جاء الوقت ليذهب جميع الرجال الى منازلهم. የቀብር ሥነ ሥርዓቱ ሲጠናቀቅ. ሁሉም ወንዶች ለማስተዛዘን ወደ ቤት የሚሄዱበት ጊዜ ደረሰ.....!! فقام الزوج وخرج من المكان وحده . فناداه رجل يا أبو فلان .. الى أين أنت ذاهب ؟ እናም በዚህ ጊዜ #ባልየው_ተነስቶ ቦታውን ብቻውን ተወውና ሔደ...... አንድ ሰው አቡ ፉላን ብሎ ጠራው.. ወዴት ትሄዳለህ? فقال : الى بيتي !! ወደ ቤቴ አለ......!! فرد الرجل بحزن على حاله : وكيف ستذهب وحدك وأنت أعمى. የጠራው ሰውዬ እያዘነ፡- አንተ አይነ ስውር ሆነህ ሳለ ብቻህን እንዴት ትሄዳለህ !? አለው!! فقال الزوج : لست أعمى !! ባልየው መለሰ፦ #እኔ_አይነ_ስውር_አይደለሁም። انما تظاهرت بالعمى حتى لااجرح زوجتي عندما علمت باصابتها بالمرض . لقد كانت نعم الزوجة وخشيت أن تحرج من مرضها . ባለቤቴ መታመሟን ሳውቅ ላለመጉዳት ዓይነ ስውር መስዬ ነበር። እሷ የእውነት #ደግ_ሚስት ነበረች እና በህመምዋ እንዳትሸማቀቅ ስለፈራሁ አይነስውር መስዬ ነው የኖርኩት ። فتظاهرت بالعمى طوال الاربعين سنة وتعاملت معها بنفس حبي لها قبل مرضها. 4️⃣0️⃣ አመት ሙሉ #ዓይነ_ስውር መስዬ እና ሳትታመም በፊት ለሷ የነበረኝን ፍቅር እየሰጠኋት ከዚህ ደረስን አለ። እውነተኛ ፍቅር ይሉሀል ይህ ነው። ዛሬ ላይ ግን እውነተኛ ፍቅር አለን.....!?? http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ይናገራል ፎቶው ማለት ይህ አይደል!? 👉#እውነት_ግን_ማነው_አሸባሪው!? #አጋጣሚው_አንድ_ታሪክ_አስታወሰኝ..... 👉#ጀርመን_ሀገር ነው..... እናም #የሒትለር_ልጂ ከሚማርበት ክፍል አንድ መምህር ''ተማሪወቹን'' #በክንፋቸው_ከሚበሩ_እንስሳት ውስጥ አንድ ጥቀሱ ብሎ ይጠይቃል። በዚህ ጥያቄ መሀል #የሒትለር_ልጅ እጁን አውጥቶ ''ዝሆን''በማለት መለሰ። መምህሩ መልሱን ሰማና ''ሞቅ አድርጋችሁ አጨብጭቡለት'' የኔ ''አንበሳ''ይላል። ክላሱ በጭብጨባ ሲረበሽ የሰማው #እርዕሰ መምህር መጣና ምንድን ነው!?'' ብሎ ሲጠይቅ ''መምህሩ ጉዳዩን ይነግረዋል። ከዚያም እርዕሰ-መምህሩ ፦ ''ደግማችሁ አጨብጭቡለት እንደዚህ አይነት #እሳት የሆነ ተማሪ ከየት ይገኛል!!'' አለና #ለመምህሩ ጠጋ ብሎ በጆሮው #ወንድሜ እኛ ከምንበር #ዝሆኑ_ቢበር  ይሻላል አለው ይባላል። 👉በነገራችን ላይ  ❻ሚሊየን ህዝብ የገደለው #ሒትለር_ክርስቲያን ነው። #እና_ምን_ለማለት_ፈልጌ_መሰላችሁ__!! ይህ መሀል አድስ አበባ#በገዳም_ውስጥ የተገኘ ዘግናኝ #የሽብር ድርጊት አይደለምን..!? ሀገር እያመሰ ያለውስ ማን ነው!? የሽብር ምንጭስ ማን ነው.!? ይህ እየተፈፀመ ሚዲያው ሁሉስ ለምን ዝም አለ!? ዝም ብትሉም #እውነተኛው አሸባሪ ማን እኔደሆነ ዱሮም ሆነ ዛሬ ግልፅ ነው። ሰሚ ካለ ግን በመሀል ከተማም ሆነ በተለያዩ ቦታወች ያሉት አድባራት፣ ገዳማትና አብያተ ክርስቲያናት ቢፈተሹ እመክራለሁ። #እውነቱ_ሁሌም_ግልፅ_ነውኮ_!! የኔ የምፖስተው ሙስሊም ወገኔ እንድነቃ ብቻ ነው። http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi
Hammasini ko'rsatish...
ለበድሩ ሁሴን እና ለጭፍን ተከታዮቹ አድርሱልኝ        #ገረድ_ሆነህ_መጣህ_!!!?      --------------------------------- ትናንትና ማታ፤ በጩኸት በዋይታ#ጅቦች ካደሩበት፡ ጅብን ሊጎዳኙ፤ ተስማምተው ነው መሰል#አህዬች ዋሉበት፡ ሽቶባቸው እንጂ፤ መስሏቸው ነው እንጂ አይሰነብቱበት!!! ቦታው ቆሻሻ ነው፤ ለምንም ለማንም አላስተማመነ፡ እንኳንስ  ለአህያ፤ ምሽቱን ላነጉት ጅብም አልሆነ!! እናልህ አንተዬ፤ ቢቀር ነው የሚሻል በእምነት ድርድሩ፡ እውነቱን ልንገርህ፤ በዚህ አካሔድህ ትጠፋለህ #በድሩ፡ አትችለውምና፤ የአሏህን ቅጣት የፈጣሪን ቁጣ፡ ከዚህ እርኩስ ስራህ፤ ፈጥነህ ተውበት አድርግ አሁኑኑ ውጣ፡ በእምነትህ ፅና፤ አታምጣብን ኮተት አታምጣብን ጣጣ፡ --------------------------------------------- አያርምህም እንዴ፤ እስከዛሬ ድረስ ስንት ጥመት ሰራህ፡ አታስብም እንዴ፤ በስንት የዋሆች ላይ ስንት #መርዝ ዘራህ፡ ዛሬም አይበቃህም፤ እንቁጣጣሽ ብለህ አሁን ደግሞ መጣህ፡ ሞት አለብህ እና፤ ተው አሏህን ፍራው ምነው መካሪ አጣህ!? አስበህ አቅደህ፤ ኢስላምን ለማጥፋት ድኑን ለማዋረድ፡ ጭራሽ ሆነህ መጣህ፤ የበአል አሽቃባጭ የ▴ካ▴ፊ▴ሮ▴ች ገረድ!? ከመሰለህ እሽ፤ ግን ደግሞ እባክህን ከእምነታችን ውረድ!! ▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴ #አንድ_እውነት_ግን_እወቅ__!! አንተ ለስልጣን ሱስ ምንም ብትንጫጫ፡ ከዚያ እዚህ ብትዘልም ልክ እንደ ቁንጫ፡ ወንድነትህ ጠፍቶ ብትሆንም አልጫ፡ ከለርህ ቢቀየር ብትሆንም ግራጫ፡ #ሙስሊሞች_የለንም_ዘመን_መለወጫ፡ አንተ ግን ተጠንቀቅ እንዳይጠፋህ መውጫ!! ------------------------------------------------- #ለስልጣንህ_ናፍቆት_ለዚህ_ቆሻሻ_ሱስ፡ #በዚሁ_ከቀጠልክ_ትላለህ_እየሱስ፡ ሙስሊሙን ለማጥመም ክህደት ለመቆስቆስ፡ በእንቁጣጣሽ መጣህ በሉቃስ በማርቆስ.!? እንኳን ደስ አላችሁ ለእንቁጣጣሽ አልከን!? በአሏህ እምላለሁ በጣም አሳፈርከን፡ #እኛስ_አንሰማህም_ይብላኝልህ_ለአንተው፡ #በእምነትህ_አፍረህ_ስሜትህ_ለሞተው፡ 👉ክብርህን አዋርደህ ለሆኝከው ቆሻሻ፡ 👉ጂራት ለምትቆላው ሆነህ እንደ ውሻ፡ 👉በጣም አሳዘነኝ ያንተ መጨረሻ!! ▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴ ምነው ባትረብሸን ባይበዛ ድንፋታህ፡ ምናል ቢቀርብን ባንመጣ ሰላምታህ፡ ምነው እስልምናን በጣም ተዳፈርከው!! በድንቁርናህ ልክ ራስክን አንቱ አልከው!! የጥበቤ ጥጉ የእውቀቴ ዳርቻ፡ ሲጠይቁኝ መልሴን አዋቂ እኔ ብቻ፡ እውቀትማ እንደኔ ነው እንጂ መገንባት፡ እየጠመዘዙ ሰው ግራ ማጋባት፡ እንደዚህ ሆነና አስጠላኝ ነገርህ፡ እባክህ ተመለስ ጠማማው ልንገርህ፡ #ዛሬ_ላይክና_ሸር_ሞራል_ቢሰጥህም፡ #ሸርር_ይዛ_ይመጣል_ነገ_አያዋጣህም፡ ለቀብር ጥያቄህ መልስህ ይህ አይሆንም፡ በዚህ አካሔድህ ከቅጣት አትድንም፡ ▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴ የአርሹ ባለቤት፤ ወለን ተርዷ ብሎ አምላካችን ነግሮን፡ ሙሀመዱል አሚን፤ ተቃረኑ ብሎ ነብዩ አስተምሮን፡ አንተ መጣህብን፤ በክርስቲያን በአል ብለህ እንቁጣጣሽ፡ በጥመቱ አውድማ፤ በመተት ጥርቅም በሽርኩ ብጥስጣሽ፡ የደስታ መግለጫ፤ በከሀዲያን በአል ሰጠህ ለአድስ አመት፡ በፔጂህ ላይ ለጠፍክ፤ ለሁሉ እንድዳረስ ለነብዩ ዑመት፡ አንተ ቆሻሻ ነህ፤ ለሙስሊሙ ዑማ ይህን በመገመት፡ --------------------------------------------- በድሩ ልጠይቅህ፤ እንደው ሌላው ይቅር ህሌና የለህም፡ ይህንን ስትፅፍ፤ ደፍረህ ስትለጥፈው አልዘገነነህም!? ለነገሩ ተወው፤ የሰው ልጂ በስሜት አንደ ከሰከረ፡ መስመሩን ከሳተ፤ ዘወትር ይኖራል ሁሌ እንደዳከረ፡ ወላሒ ልንገርህ፤ ዝቅጠትክን እያሰብኩ እኔም ተናደድኩኝ፡ ገረድ በመሆንህ፤ በምነግርህ በላይ በጣም ነው ያፈርኩኝ፡ የአንተን ለመመለስ፤ ያው እንደምታየው እኔም ተጀዘብኩኝ፡ ሙስሊም ሆኖ ሳለ፤ በከሀዲያን በዐል ሰው እንደት ይቀናል፡ ከአንድ የእምነት አባት፤ ይሔ ርካሽ ስራ እንደት ይታመናል፡ መቸም ይህን እንከፍ፤ እኛ ሀቅን አውቀን ብንቃወመውም፡ ዛሬም ቲፎዞ አለው፤ ሁሌ እሚከተለው አንዱን ባያውቀውም፡ ▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴ የምትፖስተው፤ ኢስላማዊ ፅሁፍ ሌላ ነገር አጣህ? ነው ከዐአል ድግስ፤ አረቂና ቢራ ጠላ ሰጡህ ጠጣህ!! ታዲያ በምን ሒሳብ፤ ለዚህ መጥፎ ስራ ገረድ ሆነህ መጣህ!!?? ▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴ ሙስሊሙ እንድነቃ የሚለፉ ስንቶች እያሉ እናንተ በልፋታቸው ላይ #ውሀ_ከቸለሳችሁበት አሏህ ይበቀላችሁ....... #ኢኽዋን_የስራህን_ይስጥህ__ወላሒ.....። ▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴ #በኑረዲን_አል_አረቢ http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi ▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴
Hammasini ko'rsatish...
........አታገባም....⁉️ #ዘገየህ_ይሉኛል_እኔአልዘገየሁም_!! ▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴ ውስጤን ሳያነቡ፤ ትላንትና ዛሬን በአንድ እየደመሩ፡ እውነት ለኔ አስበው፤ የኔን ብቸኝነት ለኔ እየዘመሩ፡ በሁሉ አጋጣሚ፤ በጧት በቀን ማታ ወሬ እያሳመሩ፡ በተደጋጋሚ፤ ተመሳሳይ ቃላት ሁሌ ይነግሩኛል፡ ህይወት ጀምር እንጂ፤ ኸረ አግብተህ ውለድ ዘገየህ ይሉኛል!!? ------------------------------------------- አወ ልክ ናቸው እውነት ዘግይቻለሁ፡ አንችን በመጠበቅ ብዙ ቆይቻለሁ፡ በመጠበቅ ቃሌ ዛሬም ቢሆን አለሁ፡ በህይወት እስካለሁ ነገም ቀጥላለሁ፡ ቃሌን አላፈርስም እጠብቅሻለሁ፡ ----------------------------------------- አንች ግን እመኝ፤ ከላይ ስጋዬ እንጂ ልቤ አልከረደደም፡ እድሜዬ ቢገፋም፤ ወጣትነቴ እንጂ ስሜቴ አልበረደም፡ ቃል በማክበሬ ውስጥ፤ ጠባቂ ሆነ እንጂ አቅሌ አልተሰደደም፡ ልቤ እውነትን ሽጦ፤ ፀባዩን ለውጦ ውሸት አልነገደም፡ --------------------------------------------- አወ ፀባዬ ግርጭርጭ #ከማጨት ጢባራም፡ #መንሀጂ_መልክ የሌላት#ከማግባት ሰካራም፡ #ለምን_ለብቻዬ_ውብ_ህይወት_አልመራም..!? ...........#ወላኪን____!! ➙ህይወት ቢቀያየር ሜዳው ቢሆን ገደል!! ➟አንችም ቃል አለብሽ አትቀሪም አደል?? #ጉንጬ_ተሸብሽቦ፤ እርጅናዬን ገልፆ ከሰማይ ቢሰቅላት፡ #መጠበቅ_ወጣት_ነው፤ 2️⃣0️⃣ና3️⃣0️⃣,4️⃣0️⃣ዓመት ምን አላት!? ----------------------------------------------- የኔ ቢጤ አጋጥሞሽ፤ አንችንም እንደኔ ሰው ሁሉ ቢከስሽ፡ እንደ ትናንትና፤ እንደ በቀደም ነው እኔ ማስታውስሽ፡ እጠብቀዋለሁ፤ እኔ እሱን አረሳም ብቻ ይሁን መልስሽ፡ እንዳትሸነፊ፤ ለወዳጅ ለጠላት ለምቀኛም ደራ፡ እጠብቀዋለሁ፤ የኔ ተስፋ እሱ ነው በያቸው አደራ!! ------------------------------------------------- ➟#መልክ_ቁመትሽን፤ ከለር ቁንጂናሽን ስምሽን ባላውቅሽም፡ ➟#እስካገኝሽ_ድረስ፤ እጠብቅሻለሁ እኔ አልደብቅሽም፡ ➟#ስጠብቅሽ_ውዬ፤ ከቤት እገባለሁ ወይ አለመታደል፡ ➟#በአሏህ_ንገሪኝ!! እንገናኛለን አትቀሪም አደል?? ------------------------------------------ ✅#ሰላም_ለማላውቅሽ፤ በልቤ ላይ ስየሽ ሁሌ ለማስብሽ፡ #አብሬሽ_ለመኖር፤ ቃል ለገባሁልሽ ፍቅር ልመግብሽ፡ #አንችን_እያሰብኩኝ፤ ቀን ነግቶ እየመሸ  ዘመናቶች ቢያልፉም፡ ➟#ለሰከንዶች_እንኳን፤ አንችነትሽ እንጂ ቀኖቹ አይፃፉም፡ ---------------------------------------------- #ውስጤን_እየጎዳሁ፤ ብዙ እየተሰማኝ እጠብቅሻለሁ ይህንን እወቂ፡ #ከኔ_ልምዱን_ወስደሽ፤ አላህ እስከሚሻ አንችም ግን ጠብቂ፡ #አንችን_ብቻ_እያሰብኩ፤ በመጠበቄ ውስጥ ሰው ብዙ ይለኛል፡ #እኔ_ግን_ምን_ላድርግ፤ አንችን በመጠበቅ ደስታ ይታየኛል፡ #በልቤ_አስቀምጨሽ፤ የት እንደት ባላውቅም ልቤ አንችን ይለኛል፡ #አቋም_አልባ_አድርጎ፤ ፍርሀት እያስገባ አንችን ያስመኘኛል፡ #እንጂማ...      #ወዳጂም_ጠላትም፤          ወደ ትዳር ግባ ዘገየህ ይሉኛል፡ ------------------------------------------------ ልቤ ግን አመፀ እሷን ነው ይለኛል፡   እስኪ መላ ስጭኝ እንደት ይሻለኛል፡ ብዙ ወንድም እህት ይህን ቢመክሩኝም፡ ጊዜው ጥሎህ ሔደ ዘገየህ ቢሉኝም ውስጤ ሳያቅ ስሎሽ አላመነልኝም፡ ያው ጠብቃለሁ አማራጭ የለኝም፡ ------------------------------------------ ሰወች ስለጮሁ፤ ልቤ ሳያምንበት በኔው ግፍ አልሰራም፡ በድንገት ገብቼ፤ ንፁህ ተስፋዬ ላይ መጥፎ ዘር አልዘራም፡ ማንም ምንም ቢለኝ፤ ውስጤ ሳያምንበት ማንንም አልሰማም፡ ባላስደሳኝ ህይወት፤ ዘልዬ ገብቼ ደስታን አልቀማም፡ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ➟#የሚናገሩበት፤ የአነጋገር ለዛ ለውስጤ ባያምርም፡ #አንዳንዴየም_ደግሞ፤ የቁጭት የፀፀት ስሜት ቢከመርም፡ #በሆዴ_እችላለሁ፤ በተቻለኝ አቅም ክፉ አልናገርም፡ #እንጂማ_ከባድ_ነው፤ ስንቱን እየተሰማ እንቅልፍ የት ይገኛል፡ ➟#በተደጋጋሜ_አታገባም!? ብለው አስበው ሲመክሩ ሰወች ይገርሙኛል፡ አንዳንዶቹ ደግሞ፤ ክፉ ቃል ተናግረው ክፉ ያደርጉኛል፡ ወዳጂ ጓደኞቼም፤ ለኔ መልካም ሽተው ብዙ ይመክሩኛል፡ በኔ መጠበቅ ውስጥ፤ እነሱን ደክሟቸው ዘገየህ ይሉኛል፡ በሰወች ተገፍቶ፤ ሳያስብ ያገባ ሲደሳ አላየሁም፡ ከዚህ አንፃር ከቶ፤ በመጠበቄ ውስጥ እኔ አልዘገየሁም፡፡ ----------------------------------------------- 👉#በኑረዲን_አል_አረቢ__!! ▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴ http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi ➟➟➟➟➟➟➟➟➟➟➟➟➟
Hammasini ko'rsatish...
شـبـاب السـلـــفــــيــــيــن

#ሰለፍያ_ቀጥተኛ_የሀቅ_መንገድ_ብሎም_አይነኬ_ፅኑ_ተራራ_ነው ለአስተያዬትና እርማት @Nuredin_al_arebi_Bot

የአኼ እዘጋ. ተውሂድህን አስተካክል ! ተውሂድ ካልተስተካከለ ምንም ብንለፋ ዋጋ የለንም !! ለሀገር ብትለፋ. ፣ ለዘርህ ብትለፋ ፣ለማህበረሰብ ብለፋ፣ ሰፈርውስጥ የውሀ ጓድጓድ ብትቆፍር ፣ ፣የታመመ ብጠይቅ፣ይተራበ ብታበላ ፣የተጠማ ብታጠጣ ፣ አለ የሚባልን ሁሉ መልካምሰራ ብሰራ በዱኒያ ምድር ላይ ፣ የተጣሉ ሰዎችን ብናስታርቅ ፣ ይህ በመጨረሻይቱ አለም በዛች አስጨናቂ ቀናት የሚጠቅመው. እውነተኛ ተውሂድ ላለው ሰው ብቻነው ። በአላህ አንድነት፣ በአምላክነቱ ፣በሀያልነቱ ፣ለሱ ስምና ባህሪያት እንዳሉት አምኖ የሞተ. ፣ የኑብዩ ስለሏህ አለይ ወሰለም ነብይነት የተቀበለ ፣በእስልምና ሀይማኖት ውስጥ ብቸኛው ሀይማኖት እስልምና ነው ብሎ የተቀበለ ነው ። እስልምና ማለት ብቸኛ ሀብታችን ናት ። እንጠብቃት እንከባከባት። ከሰይጣን እና ከስራዊቶቹ. የሰይጣን ሰራዊቶች. እኛ ከተውሂድ መንገድ ወተን ወደ ሽርክ እንድንገባ. ፣ከኢማን መንገድ ወተን. ወደ ክህደት እንድንሂድ ፣ ከኢኽላስ ወተን ወደ ኒፋቅ እንድንሂድ ፣ከሱና ወተን ወደ ቢድዓ እንድንሂድ ነውና ቀን ለሌት እየሰሩ ያለው. እንጠንቀቃቸው ። ከዚህ ካትጥራራ ሀቅላይነኝ አትበል !! የሀቅ መንገድ ተወደደም ተጠላ. አንድ እና አንድ ብቻናት አንዱ መንገድ ላይ እንሰባሰባለን ከዛውጭ አለ ላይ ከነሱጋ አንቀላቀልም !! አላህ ሱብሀነወተአላህ ሀቅን ከሚከተሉት አላህ ያድርገን! እውቀትን ይጨምርልን ከሽርክ ከቢድዓ እኛንም ዘርማንዝሮቻችንን ይጠብቅልን ! አሚን በሉ ! »ስህተቴን ኮሜንት ላይ እቀበላለሁ https://t.me/+nJ33S9FBkGNmMTQ0 https://t.me/+nJ33S9FBkGNmMTQ0
Hammasini ko'rsatish...
« ቅድሚያ ለተውሂድ »

ቅድሚያ ለተዉሂድ ለአላህ መብት ለሆነው ወደዚህ ምድር የመጣነው አላህን በብቸኘነት ለማምለክ እንጂ ለሌላ አላማ አይደለም።። እህትና ወንድሞች ከሱስ እንዉጣ ከነሺዳ ከጫት ከፊልም ከመሳሰሉት አደገኛ ተግባሮች እንራቅ አደራ ።

https://t.me/umufwzan

https://t.me/+nJ33S9FBkGNmMTQ0

Show comments
👉#ውሸትና_ሒዝብይነት!! ''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''’'''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''’'''''''''''''''''' ጠላን ባሏቸው ላይ፤                 መልስ የሚሰጡ በሙቀት፡ ኦድወ የሆኑ ግሩፖች፤               መንሀጃቸው ነው ወረቀት፡ እኛን ሁኑ ብሎ            ወረቀት መቀማት፡ የሱና ወንድሙን               ከኢኽዋን ጋር ማማት፡ ጠማማ እየላከ፤               ወንድሙን መበቀል፡ ከፍ ያለን አውርዶ፤                ዝቅ ያለውን መስቀል፡ ሀቅን እየተው፤           ባጢልን ማዳቀል፡ ------------------------------------ ወላሒ ስራችን ለአስተዋለ ያማል። ለመጥመም ካልሆነ፤                ውሸት ምን ይጠቅማል!! ሀቅ በእውቀት እንጂ፤                    በፀብ መች ይቆማል!! ----------------------------------------------- የሱና ወንድሙን በቂም ለመበቀል፡ ኢኽዋኖችን ልኮ ወረቀተሰ ማስነቀል፡ ይህ ተግባር ካልሆነ የሒዝብያ መርህ፡ ሰው ስትከታተል ያንተን ማን ይንገርህ፡ ይህ ነገር ሀቅ ነው ተቀበል ይምረርህ፡ እባክህ ወገኔ ይህን ነገር ልቀቅ፡ ደዕዋ ታስመታለሀሰ እባክህ ተጠንቀቅ፡ እንድህ አይነት ነገር አሁን ተሰግስጓል፡ ማንም ደግሞ አይክድም በተግባር ተደርጓል፡ ቢያስተውሉ ብለን ብዙ ብንጠብቅም፡ ጭራሽ ብሰው መጡ ምን እንደሁ አናውቅም፡ ---------------------------------------------------- እውነት ለመናገር ይህ ነው ሒዝብያነት፡ ፈፅሞ የራቀ ከእውነተኝነት፡ ዑለሞች በአንድ ድምፅ የተቃወሙበት፡ ይህንን የሰራ ይመለስ በተውበት፡ ይህንን በማለተሰ ብይን የሰጡበት፡ ባልፈፀሙት ስራ ንፁሀንን መክሰስ፡ በየደረሱበት ማንንም መናከስ፡ ከክብር ሰገነት ሒዝብይ ሆኖ መርከስ፡ በመሰለን ሀሳብ ተቃርነን ብናውቅም፡ ይህንን በደል ግን ፈፅሞ አንጠብቅም፡ ▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴ በአሏህ ይሁንብኝ ለኔ ዘግንኖኛል፡ ድርጊቱን ስሰማ እጂጉን አሞኛል፡ ሒዝብይነትኮ ከዚህ ይጀምራል፡ ይህ ደግሞ ለናንተ በጣም ያሳፍራል፡ በደልና ሸፍጡን ኢኽዋን ቢፈፅመው!? ይጠበቃልና ለማንም አይገርመው፡፡ ጠሞ አጥማሚ ናቸው ማንንም አያመው፡ ▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴ ግን መንሀጂ ተረዳሁ ከሚል አካል በደል!! አየሰጠቅምም ያጠፋል ይሰደናል ገደል፡ ልዩነት ቢኖርም በእንደዚህ ደረጃ!!? ድንበር አልፋችኋል አይመስለኝም እንጃ!! ግን ጥሉ ቢበዛም ካምናው ለዘንድሮ፡ እውነት ይቀጥላል አይቀጭጭም ዞሮ፡ ይህንን በማድረግ ደስታ ካገኛችሁ፡ እንደዚህ ከሆነ ግልፅ መንሀጃችሁ፡ እኛም አሏህ አለን እሽ ይመቻችሁ!!። -------------------------------------------- የእውነተኝነትን አርማ ንፁህ እሳቤን ደፍጥጦ፡ በክፋትና በውሸት ማንነታችሁን ለጥጦ፡ ከመልካም ወደ ሌላ አስተሳሰባችሁን ቀይጦ፡ ጥሩ ቁርኝታችሁን አመለካከታችሁን በጥብጦ፡ ማንም በሌለበት ቦታ፤            ሞራል ወኔያችሁ አብጦ፡ ትክክል የሆነን ክስተት፤                 እያሳያችሁ ገልብጦ፡ መረጃው ገሸሽ አርጎ፤   ሲያምሳችሁ እያጓራ ላያችሁ ላይ፡ ሒዝብይነት እንደት ይሁን፤           ምን ያርጋችሁ ከዚህ በላይ!!? ---------------------------------------------- ሒዝብይነት እንደዚህ ነው፤               ለነቃ ሰው ሌላ አይደለም፡ ይህን ድርጊት መፈፀሙስ፤               ምን ትርፍ አለው በዚህች አለም፡ በጥላቻ ከመታወር፤                 በደል ሰፍሮ ከመዳከር፡ ተነጋግሮ ተቀራርቦ፤                  አይሻልም መመካከር!? ተራርቆ መጎሻመጥ፤                 ምን ይሰራል መወናከር፡ ጠላት በበዛበት በዚህ ሰዐት፤                   ጥሩ አልነበር መመካከር!? ---------------------------------------------------- ጌታውን ለፈራማ፤ ላስጨነቀው ላሳሰበው እስልምናው፡ ተቀራርቦ መወያዬት፤ መከባበር መተዛዘን ነበር ዋናው፡ የመንሀጅ ውል፤ የድል ሰንደቅ የነፃነት ህልውናው፡ ፍትሀዊው ጎዳና፤      የመስመሩ ሀድድ ቀናው፡ የእስልምናችን ትዕዛዝ፤            የውደታ የፍቅር አርማ፡ የመንሀጃችንም መርህ፤               የሀሴት የደስታ ፊርማ!! ነበር ህጉ አሰር የለሽ ያማረና የተዋበ፡ የሁለት ሀገር ስኬት ሞገስ ክብር የደረበ፡ ----------------------------------------------- ተማከሩ ተፋቀሩ ብሎ ነበር ያስተማረን፡ ቁርዐንም ሆነ ሀዲሱ ይህን ነበር የነገረን፡ ታዲያ ምን ይደረጋል ለኛ ሁሉም መረረን፡ ስሜትና እልህ ደራ መሀል ገብቶ አሰከረን፡ ለመለወጥ ስንሞክር ዘወትር እያከሰረን፡ ከሰወች እያለያዬ ከስሜት ጋ አፋቀረን፡ ከመዋደድ አራርቆ ከጥል ወስዶ አስተሳሰረን፡ ----------------------------------------------- መመካከር መነጋገር ነበርና፤                               የጀነቱ መዳረሻ፡ የክብራችን መታወቂያ የደስታችን፤                             የድል ችቦ መጨረሻ፡ እኛ ግን ይህን ጥለን፤                     እምቢ ብለን ገባን ዋሻ፡ ይልቅ ተው አስተውሉት፤             ይህ አካሔድ አያዋጣም፡ ምንም ያክል ብትለፉበት፤             ማንም የድርሻውን አያጣም፡ የሀቅ ሰው የሀቅ ነው፤            በማንም ድምፅ ከሱ አይወጣም፡ ጯሒወች ስለበዙ፤               ሀቅ ነገር አይደበዝዝም፡ በፀጥታ ስለሚጓዝ፤          እውነት መቸም አይነቅዝም፡ ብዕር ስለተገኘ ስለበዛበት ፀሀፊ፡ ሪከርድ ስለተመቸን ስለበረከተ ለፍላፊ፡ ጉረኞች ስለፈነጩ፤                     እውነት ባጢል አይሆንም፡ የሀቅ መርህ ተፅፎ አልቋል፤                   በማንም ቅኔ አይዘምንም፡ ❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞ የምትናገሩትም ሆነ የምትሰሩት ይታወቃል፡ ተቃራኒ ስትሆኑ ግን ለተመልካች ያስደንቃል፡ ከመጠን ሲያልፍ ደግሞ በአግራሞትም ያስቃል፡ ይልቅ ስለሀቅ እንቁም ይብለጥብን ሀቀኝነት፡ መጨረሻው ኪሳራ ነው ውሸትና ሒዝብይነት፡ ❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞      ✍️#በኑረዲን_አል_አረቢ__!! ❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞    http://t.me/nuredinal_arebi    http://t.me/nuredinal_arebi ❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.