cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ነፀብራቅ የግጥም መድብል

በእናታችሁ ሰዎች እንዳትሰርቁኝ ግጥሜን የውስጤን ነፀብራቅ ደስታና ሲቃዬን። :: :: :: :: :: :: :: :: :: :: :: በእኛ chanel copy ነውር ነው።

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
179
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ሙሴን ያጀገነው ለእስራኤል ነፃነት ሰው የእሚአወድሰው፤ ያን ጀግና ሙሴን ነው። ግን ይገርማችኋል ! ኀይል አለ ከጀርባው የልብ ልብ ሰጥቶ ጀግና ያደረገው፤ የዚያች ምስኪን እናት የእራሔል እምባ ነው ። ሰኔ 12-2014 ዓ/ም ጠዋት 1:00 ✍ ብርሃኑ ዘላለም
Hammasini ko'rsatish...
ድንገት ትነሳ እና አስበርግጎህ ህልምህ ፤ መጓዝ ስትጀምር ሀገር ሰላም ብለህ፤ በእሾህ በጋሬጣ ይዘጋል መንገድህ። ህልም እንደለለው ሰው ምንም ተስፋ ሳታይ ፤ እንዲሁ ይመሻል ትጠልቃለች ፀሐይ። ምንም ካላገኘህ በልፋት በትግል ፤ ለፈጣሪ ስጠው አይክፋህ ዘና በል፤ ፈልገህ ያጣሀው ፈልጎህ ይመጣል። ሰኔ 10 /2014 ዓ/ም ምሽት 03 ሰዓት ብርሃኑ ዘላለም
Hammasini ko'rsatish...
😭😘
Hammasini ko'rsatish...
Mieraf_Assefa_Wendime_NEW_Ethiopian_Mus_b3lBu4Oz9rk_2.m4a5.26 MB
00:41
Video unavailableShow in Telegram
23288f0ba6c6294b63643f78e212efdc.mp42.27 MB
00:40
Video unavailableShow in Telegram
62af0b2468f50bc001f38c148f5411e4.mp41.96 MB
Hammasini ko'rsatish...
Nah1om tech

Get 👉 technology tips Online money make vids እናም ሌላም ሌላም መረጃዎችንና ቪዲዮዎችን ለማግኘት join join join!!!

Hammasini ko'rsatish...
ነፀብራቅ የግጥም መድብል

በእናታችሁ ሰዎች እንዳትሰርቁኝ ግጥሜን የውስጤን ነፀብራቅ ደስታና ሲቃዬን። :: :: :: :: :: :: :: :: :: :: :: በእኛ chanel copy ነውር ነው።

ተርተዋል አበው በልክ፤ ያወጣዋል ስምን መልአክ። ''መረመርኩህ'' ፀባይህን አጠናሁት፤ ሰው አክባሪ ፋፁም ትሁት። ሰኔ 05/2014 ዓ/ም ምሽት 03:10 ለወንድሜ ፍፁም
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.