cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Islamic post

━━━━━━ 👇 ━━━━━ For any comment and Cross ▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼ 👉 @Abshr_bot

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganAmxar5 015Din & Maʼnaviyat38 673
Reklama postlari
1 219
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-117 kunlar
-6930 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

♻️ከሌሎች የተሻልክ ሆነህ ስትገኝ ነቃፊህ ይበዛል! ✅አዎ ስለሚቀኑብህ እንድትወድቅ ብዙ ይጥራሉና እንዳትወድቅላቸው!! ይልቁንም በእጥፍ ብለጣቸው ጠንክር‼️ @UMER_SEMEREDIN @UMER_SEMEREDIN
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ከመሻይኾቻችን ጎን ነን የምትሉ ብቻ⁉️😍😍 👍 👎
Hammasini ko'rsatish...
👍 999
👎 00
ـ إلى متى تنامون هذا النوم الطويل؟ እስከመቼ ነው ይህን ረጂም እንቅልፍ የምትተኙት ? ـ إلى متى لا تقومونَ الليل تصلونَ وتستغفرونَ وتتوبون وتندمون እስከመቼ ነው ለይሉን ቆማችሁ ማትሰግዱት አላህን መሀርታ ማትጠይቁት ተውበት የማታደርጉት የማትፀፀቱት? ـ إلى متى لا تصلّونَ الصُبحَ فى وقته እስከመቼ ነው ሱብሂን ሶላት በወቅቱ ማትሰግዱት? ـ إلى متى تضحكون ولا تبكون تتكلمونَ ولا تذكرون تأكلون وتتنعمون ولا تزهدون ! እስከመቼ ነው እየሳቃችሁ የማታለቅሱት ንግግር ታበዛላቹ ዚክር አታደርጉም እየበላችሁ ትጠቃቀማላችሁ ዛሂድነትን (የዱንያ ጥቅማ ጥቅሞችን መተው) ትተዋላቹ ! تضيِّعون الوقت فى اللهو ولا تعتبرون تعقّون ءاباءكم وأمهاتكم ولا تبرّون ጊዜያችሁን በጨዋታ ታቃጥላላችሁ አታስተውሉም አባቶቻችሁን እና እናቶቻችሁን ታስቸግራላቹ አትንከባከቧቸውም። ©من نصيحة الشيخ نبيل الشريف لنا @UMER_SEMEREDIN @UMER_SEMEREDIN
Hammasini ko'rsatish...
የመውደድ ምልክት!! وَمِنْ عَلَامَاتِ مَحَبَّةِ النَّبِيّ ﷺ كَثْرَةُ ذِكِْرهِ لَهُ  وَمِنْهَا كَثْرَةُ شَوْقِهِ إلى لِقَائِهِ . ተናፋቂውን ፣ ተፍለቅላቂውን፣ አዋቂውን፣ አስደናቂውን......ነብይ የመውደድ ምልክት እሳቸውን አብዝቶ ማስታወስና ለመገናኘት መጓጓት ነው። اللهم صلِ وسلم على نبينا محمد  ﷺ .. @UMER_SEMEREDIN
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
የምንሰማው ሁሉ አሳዛኝና ቀልብ ሰባሪ ዜና መሆኑ እንደቀጠለ ነው; በአንድ በኩል ሙስሊሙ ላይ የተነጣጠረው በዐቂዳዊ ማንነት ላይ ያተኮረ የአህሉሱና ዑለሞችንና ኢማሞችን ማጥቃትና መስጂዶችን መውረር: በሌላ በኩል ከዚህ ቀደም ከሆነው በከፋ መልኩ የመስጂዶችና የቤቶች ፈረሳ የህዝብ መፈናቀል ከሌሎችም የደህንነትና የሰላም ችግሮች ጋር ተዳምሮ አብዛኛውን ሰው ቁዘማ ውስጥ ከቶታል:: ነገሮች ሲጠብቁ ወደመበጠስ መሄዳቸው ስለማይቀር ትግላችንን እያጠናከርን ነስር እንጠብቅ:: አላህ ነስሩን ያቅርብልን:: ዛሬ ደግሞ አንድ ወንድማችንን ሞት ነጥቆናል:: ኢና ሊላህ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን:: ወንድማችን ኡስታዝ ዐሊይ ባደረበት ህመም በሞት ተልይቶናል:: ረሒመሁላህ ወአስከነሁልጀናህ:: እስኪ ሁላችንም ፋቲሓ እንቅራለት:: ©ዶክተር ሸይኽ አቡበከር ሱለይማን #ሼር https://t.me/+6Bzv9CWCGPg1MTFk https://t.me/+6Bzv9CWCGPg1MTFk
Hammasini ko'rsatish...
🇪🇹አሰላሙአለይኩም ያጀምአ       ስለሀገራችን ታላቅ ሙጃሂድ የሀገር ባለዉለታ የአፍሪካ ቀንድ ሙስሊሞች ኩራት ኢማም አህመድ አልጋዚ ታሪክ ማየት እንጀምራለን❗️ ┄┉┉✽‌»‌🌼»‌✽‌┉┉┄┄ ለዛሬው_ትዉልዱ _ስለማንነቱ_መረጃ_ይኖረዉ ዘንድ 🇪🇹በልኩ ያልተዘመረላቸው ኢማም አህመድ ኢብን ኢብራሂም አል ጋዚ           (አህመድ ግራኝ)🇪🇹 ኢንሻአላህ 50Like👍🏽 ሲሞላ ይጀመራል
Hammasini ko'rsatish...
👍
Photo unavailableShow in Telegram
ሁለት ድንጋዮች‼️ ما الفرق بين الحجر وبين أحمد الدين جبل¿ 👉 @UMER_SEMEREDIN
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
أنظر إلى الأمام☝️☝️ እኛ ያኔ ስናወራ ቀልድና ፌዝ ይመስላቸው የነበሩ ሁሉ አሁን ላይ ግን እውነታውን በአይን ብሌናቸው አይተውና ተረድተው አዲሱን መጅሊስ ይተቹ ጀምረዋል‼️ #ሼር Telegram join ይበሉ👇 @UMER_SEMEREDIN @UMER_SEMEREDIN
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
#ደረሰ #ደረሰ #ደረሰ !! #ዛሬ_እሮብ_ከምሽት 3:00 ጀምሮ #በዙመር_ኢስላሚክ_ሚዲያ የቴሌግራምና የቲክቶክ አካውንት ላይ የመጀመሪያው የትስስርና የውዥንብር ማስወገጃ መድረክ ዶክተርን ጨምሮ የተለያዩ እንግዶች በተገኙበት ይካሄዳል። ከዚህ ፕሮግራም አለመታደም እንደ እድለ ቢስነት ይቆጠራል ቢባል ማጋነን አይሆንም ሁላቺሁም ተጋብዛችሗል እንዳትቀሩ እንዳታረፍዱ ወደ ዙመር የቴሌግራም ግሩፕ በመቀላቀል ሌሎች አድ በማድረግ ለዶክተርና ለሌሎችም እንግዶቻችን ሞቅ ደመቅ ያለ አቀባበል እናድርግ። #የጊዜያችን_ተፅእኖ_ፈጣሪ_ሰው #ዶ/ር #ሸይኽ_አቡ_በክር_ሱለይማን ሸር ሸር ሸር #ለበለጠ_መረጃ 👉@attach_zumer #ዙመር_ኢስላሚክ_ሚዲያ በቴሌግራም https://t.me/zumer_eslamic_media በቲክቶክ https://www.tiktok.com/@zumer_medresa?_t=8bonWfrzXeA&_r=1
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
Hay Masha Allah🥰 በደቂቃዎች ውስጥ 24 ላይክ ደርሰናል በርቱ👏👏 ላይክ ለማድረግ👇👇👇 https://t.me/ethioislamicdawa11/4580
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.