በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL
Kanalga Telegram’da o‘tish
በዚህ ቻናል ውስጥ 👉የዳንስ ቪዲዮዎች 👉የተለያዩ በኪነ-ጥበብ ዙሪያ ያሉ ማስተዋወቂያዎች 👉የዳንስ ስልጠና ምዘገባዎች እና የመሳሰሉትን ያገኛሉ። በማዕከላችን ለመመዝገብ 0994090808/0922402077
Ko'proq ko'rsatish468
Obunachilar
+124 soatlar
-17 kun
-730 kun
Postlar arxiv
Tecno10cመግዛት የሚፈለግ ከተገዛ 2ወር ብቻ የሆነዉ 128GbB 4 Ram ዋጋዉ 10.000ሺ fexd ገዥ ብቻ 0991195592 ይደዉሉልኝ አስቸኮይ
Repost from በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL
ለማንኛዉም ፕሮግራም የሚሆን እስፒከር የሚከራይ ካአለ ይደዉሉልን። ለሰርግ
ለልደት
ለምርቃት
ሌሎችም ይደዉሉሉልን። 0922402077
0994090808ይደዉሉ
Repost from በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL
ለማንኛዉም ፕሮግራም የሚሆን እስፒከር የሚከራይ ካአለ ይደዉሉልን። ለሰርግ
ለልደት
ለምርቃት
ሌሎችም ይደዉሉሉልን። 0922402077
0994090808ይደዉሉ
ተጋበዙልኝ የሮፍናንጨሙሉ አልበም በፍቅረሰ የኪነ ጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል ቻናሉን ጆይን እያረጋቹሁ።።።።
@Nahom_Records
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ለማንኛዉም ፕሮግራም የሚሆን እስፒከር የሚከራይ ካአለ ይደዉሉልን። ለሰርግ
ለልደት
ለምርቃት
ሌሎችም ይደዉሉሉልን። 0922402077
0994090808ይደዉሉ
ምቹ ጊዜ አንጠብቅም
ምቹ ጊዜ እንፈጥራለን እንጂ
በፍቅር የዳንስ እና የኪነ ጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል
በቅርብ ቀን
የ አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ስዕል የሚሸጥ ነው ኦርጂናል የ እጅ ሰራ ነው
ዋጋው 4000
ጊዜ ይሮጣል ከልቤ ሳላስብሽ የቀረዉበት ቀን አልነበረም ምን አልባት አሁን ያለሁበትን ብታይ ብዬ ማንኛዉም እናት ልጁትን አድጎ ማየት ያን ብቻ ብታይ ያን ለማየት ብለሽ ያልከፈልሽ መስዋት የለም ሁሌም ጥንካሬን አስተምረሽኛል ከፈጣሪዬ በቀር ሌላዉ ሁሉ ነገር የተሰራዉ ባንቺ ነዉ እማ በጣም አዝናለዉ ከማንም በላይ ሙያዪን የወደደሽ ያከበርሽልኝ ነበረሽ ግን ዛሬ አላየሽልኝም አመሰግናለዉ አምላከክ ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑራአት ሁሌም ቢሆን አረሳሽም የኔ እናት 4ኛ አመት 28
🏃♂️መድረስክ አይቀርም💪
💪ምን ቢጎነትሉ አይሆንለትም ብለው💪
💪አንተን ውድቅ ቢያረጉ እነሱ ተባብረው💪
💪አትሞኝ ወዳጄ ያንተን ውብ እንጀራ💪
💪ማንም አይበላሁም ቢያጣጥል ቢያወራ💪
💪ይልቅስ መስሚያን ጥጥ አርግና 💪
💪በውድቀትክ ተማር በስኬትክ ተፅናና💪
💪እነሱ እንደሆነ ማውራት አይበቃቸው💪
💪ከስኬት ስትደርስ አይቀር መምጣታቸው💪
💪አሁን ያለህበት ጊዜው🙇♂️ ቢያማርርም💪
በፈጣሪ🙏 እመን ካሰብከው መድረስክ አይቀርም💪
✍️ገጣሚ🌼 "ዳanizyea "ye"እnatu"lij🌼
የሂ የኔ አካውንት ነው የበፊቱ ሰለጠፋ በዚ ታገኙኛላቹሁ አምሰገናለሁ ሼር አርጉለኝ🙏🙏🙏👍👍
ሰለም ሰላም ውድ የበፋቅር አድናቂዎች ተከታዬዎች ቤተሰቦቼ ጠፈተሀል የሚሉ በዙ ምልዕከቶች ደርሰዎኛል አካዎንቴ ሰለጠፋ አሁን ባለኝ አካውንት ታገኙኛላቹሁ በጣምምምም አምሰገናለሁ ለተለያዬ ሰራዎች ጥያቂዎች ለምዝገባም ለማንኛዎም ጊዜ ይደውሉ👉#0922402077/👈አምሰገናለሁ
