cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

سبيل من الرحمان باب الي الريان muslim jema

🤍 بِسْـــــــــــــمِ اللهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِـــــــــــــيم

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
269
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-17 kunlar
+230 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ሀዘንትኛው ልቤ❤️‍🩹 ክፍል አራት አጓጊ እና አሳዛኝ ተከታታይ አስተማሪ ታሪክ Hazentegnaw lbe part 4 @Abdex_tube @Abdex_tube
Hammasini ko'rsatish...
ሀዘንትኛው ልቤ ክፍል 4.mp35.65 MB
❤‍🔥 3
ሀዘንትኛው ልቤ❤️‍🩹 ክፍል ሦስት አጓጊ እና አሳዛኝ ተከታታይ አስተማሪ ታሪክ Hazentegnaw lbe part 3 @Abdex_tube @Abdex_tube
Hammasini ko'rsatish...
ሀዘንትኛው ልቤ ክፍል 3.mp36.01 MB
❤‍🔥 3
Repost from N/a
02:27
Video unavailableShow in Telegram
ለእያንዳንዱ የቁርአን ሀፊዞች በውስጡ ምንም ፁሁፍ የሌለዉ የቁርአን መጵሀፍ ተሰቶ ከዚያም ተጠየቁ ቁርአን ከልባቹ ቢወገድስ ?
Hammasini ko'rsatish...
VID_20240624_141408.mp443.36 MB
😢 4
👉እንተዋወስ 👈 አንድ ቀን... አይቀርም! 🔅ሰው የሆነ በሙሉ አንድ ቀን መሞቱና ከዱኒያ መውጣቱ አይቀርም!።     💥ሞት ጽዋ ነው፤ ሁሉም ይጎነጨዋል!     💥ሞት በር ነው ሁሉም ያልፍበታል! 🔅ምንም እንኳ ብዙዎቻችን ብንረሳውም ሞት ግን አይረሳንም፤ ተራችን ሲደርስ መጥቶ ያለ ምንም ድርድር ዳግም ወደ ዱኒያ ላንመለስ ነፍሳችንን ይዞ ይሄዳል!። 🔅ቀድሞ የተዘጋጀ፤ ቀብሩንና የኣኺራህ ቤቱን በመልካም ስራ የገነባ ሰው በመሄዱ (በመሞቱ) ይደሰታል። ሳይዘጋጅ የሄደ ግን ይሰቃያል፤ ይከስራል። 🔅ወደ ዱኒያ ተመልሶ መልካም ስራ ሰርቶና ጥፋቱን አስተካክሎ መመለስን ይመኛል፤ ጌታውንም ይማጸናል፤ ግን ከንቱ ምኞት ብቻ ሆኖ ይቀራል!። 🔅ማስተዋልን የታደለ ሰው ይህ መጥፎ ዕድል ሳይገጥመው በፊት ቀድሞ ይዘጋጃል። { كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ ۗ وَإِنَّمَا تُوَفَّوْنَ أُجُورَكُمْ يَوْمَ الْقِيَامَةِ ۖ فَمَن زُحْزِحَ عَنِ النَّارِ وَأُدْخِلَ الْجَنَّةَ فَقَدْ فَازَ ۗ وَمَا الْحَيَاةُ الدُّنْيَا إِلَّا مَتَاعُ الْغُرُورِ }    [ آل عمران : 185] ✍ ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም 02/01/1445 ዓ.ሂ @ዛዱል መዓድ 🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹 https://t.me/AnyhappinesscomesonlyfromAllah
Hammasini ko'rsatish...
سبيل من الرحمان باب الي الريان muslim jema

🤍 بِسْـــــــــــــمِ اللهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِـــــــــــــيم

🌹የማለዳ ስንቅ 🌹 ✍      "ኡማው ቢስተካከል እስልምና ይነሰራል!!   ይህ የሁሉም ሙስሊም እምነት እና ምኞት ነው። ግን ትልቁ ችግራችን: ሁላችንም ሌሎች ተስተካክለው እንዲገኙ እንመክራለን እንጂ ራሳችንን ለማስተካከል አንጥርም።።   ወንድም አለም "ኡማ" የሚባለው እኮ እኔ እና አንተ ነን። "የኡማው መስተካከል" ሲባል የሆነ እንደ ሰላማዊ ሰልፍ ሁሉም "ሆ" ብሎ ወጥቶ ተስተካክሎ የሚገባበት ፕሮግራም አይደለም፤ እኔ ራሴን ሳስተካክል፣ አንተም ራስህን ስታስተካክል: የዛኔ ኡማው ይስተካከል እና ነስሩ ይመጣል።   አሁንም ሌላ ሰው እንዳታስብ 🫵አንተ! አዎን አንተ ራስህ! እስኪ ቆም በልና ከእስልምና ጋ ያለህን ትስስር ፈትሽ። ወላህ! በአላህ እዝነት እንጂ ጥፋት ላይ ነው ያለነው፤ አላህ ከእዝነቱ ከጥፋት ስንመለስ ያጣነው ክብር ይሰጠናል እናም ዛሬውኑ እንመለስ!!" 🌹መልካም ውሎ 🌹 https://t.me/AnyhappinesscomesonlyfromAllah
Hammasini ko'rsatish...
سبيل من الرحمان باب الي الريان muslim jema

🤍 بِسْـــــــــــــمِ اللهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِـــــــــــــيم

የጧት ስንቅ......💧👌 وَقُلْ جَاءَ الْحَقُّ وَزَهَقَ الْبَاطِلُ ۚ إِنَّ الْبَاطِلَ كَانَ زَهُوقًا በልም «እውነት መጣ ውሸትም ተወገደ፤ እነሆ ውሸት ተወጋጅ ነውና፡፡» ሸይኽ ያሲር አደውሰሪ🎤📜
Hammasini ko'rsatish...
9.22 KB
ሀዘንትኛው ልቤ ክፍል አንድ አጓጊ እና አሳዛኝ ተከታታይ ታሪክ Hazentegnaw lbe part 1 https://t.me/AnyhappinesscomesonlyfromAllah
Hammasini ko'rsatish...
ሀዘንተኛው ልቤ ክፍል 1.mp35.68 MB
ሀዘንትኛው ልቤ❤️‍🩹 ክፍል ሁለት አጓጊ እና አሳዛኝ ተከታታይ አስተማሪ ታሪክ Hazentegnaw lbe part 2 https://t.me/AnyhappinesscomesonlyfromAllah
Hammasini ko'rsatish...
ሀዘንትኛው ልቤ ክፍል ሁለት.mp37.76 MB
❤‍🔥 3
ሀዘንትኛው ልቤ ክፍል አንድ አጓጊ እና አሳዛኝ ተከታታይ ታሪክ Hazentegnaw lbe part 1 https://t.me/AnyhappinesscomesonlyfromAllah
Hammasini ko'rsatish...
ሀዘንተኛው ልቤ ክፍል 1.mp35.68 MB
❤‍🔥 3
02:33
Video unavailableShow in Telegram
የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️ https://t.me/AnyhappinesscomesonlyfromAllah
Hammasini ko'rsatish...
oMQBFjCMfSISnL9caMpGxAgIooDeARZNfIDUIE.mp41.61 MB
🥰 2
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.