Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል
Kanalga Telegram’da o‘tish
💻 Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል በቻናላችን የሚለቀቁ ዋና ዋና ይዘቶች፦ 🚀 Programming & Software 🖥️ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀቶች 🤖 የ-AI ክህሎቶች እና የ Prompt Tips 🎓 ነፃ ቴክኖሎጂ ነክ የትምህርት ዕድሎች 💡 ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችና ጠቃሚ ጥቆማዎች Tiktok: tiktok.com/@techaihub2
Ko'proq ko'rsatish1 875
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-87 kun
-5530 kun
Postlar arxiv
Repost from Academic Education
4. The application software that is used to prepare a presentation is __________.
Repost from Academic Education
3. Which area on the File tab has the command allowing a word document to preserve a file?
Repost from Academic Education
2. What would be the a correct formula for sum in spreadsheet?
Repost from Academic Education
1. Which application software is used to calculate, analyse, arrange and organize data in rows and Columns?
የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ሞዴል ፈተናን በተመለከተ
የ5 ኛ ክፍል እና 7ኛ ክፍል ከሁሉም ምዕራፍ መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ
6ኛ ክፍል
1. Amharic( ገፅ 50 ድረስ)
2.English( ገፅ 70ድረስ)
3. Maths (ገፅ 75 ድረስ )
4. Env/science (ገፅ 75 ድረስ )
5.moral education ( ገፅ 35 ድረስ)
8ኛ ክፍል
1. Amharic( ገፅ 76 ድረስ)
2. English( ገፅ 75 ድረስ )
3.Maths ( ገፅ 80 ድረስ)
4. G/science( ገፅ 80 ድረስ)
5. Social Studies ( ገፅ 65 ድረስ)
6. Citizenship ( ገፅ 90 ድረስ) መሆኑን እንገልፃለን።
ማሳሰብያ፡
ፈተናው የሚሰጠው ከ23/04/2016 እስከ 24/04/2016 መሆኑን እንገልፃለን።
ኮልፌ ወረዳ 03 ካራቆሬ ክላስተር ማዕከል
ክላስተር አስተባባሪ !
#በዚህ የቴሌግራም ቻናል፦ ለተማሪዎች
↪️ ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችን
↪️ ኮምፒውተር ነክ ትምህርቶችን
↪️Basic Computer Skills
↪️ Creativity (ፈጠራ) ነክ ትምህርቶችን
↪️ Computer and Android Phone App or Software
#ከላይ_የተዘረዘሩትና ሌሎችም ገራሚ ትምህርቶች ይለቀቅበታል‼️
#በረሻድ_ሙዘሚል
t.me/Basic_ComputerSkill
👆ከላይ በ Telegram Quiz bot ያዘጋጀሁላችሁን የ Grade 8: CTE 17 ጥያቄ ስሯቸው። ለምትፈተኑት Test 3 በጣም ይጠቅማችኋል።
➢ መልሱን እዛው መመለስ ትችላላችሁ። ስህተት ከሆናችሁ የኤክስ (❌) ምልክት፣ ትክክል ከሆናችሁ ደግሞ በስልካችሁ እስክሪን የሚያምርና የሚያሸበርቅ ቀለም ይለቅላችኋል!!
‼️ ማብራራሪያ ስላስቀመጥኩላችሁ፤ በጥያቄው ጎን ያለችውን የአምፖል (💡) ምልክቷን ነክታችሁ ማብራሪያውን ማየት ትችላላችሁ!! ‼️
▬▬▭▭▬▬▭▭▬▬▭▭▬▬
⭕️ ቴሌግራም ለማይጠቀሙ እህት ወንድሞቻችሁ ጥያቄውን በወረቀት ፅፉችሁ አጋሯቸው (ስጧቸው)!!
► አዘጋጅ: የናተው ወንድም
18. Which of the following is categorized as decorating or Painting skills?
👆ከላይ በ Telegram Quiz bot ያዘጋጀሁላችሁን የ Grade 8: CTE 17 ጥያቄ ስሯቸው። ሰኞ ለምትፈተኑት Test 3 በጣም ይጠቅማችኋል።
▬▬▭▭▬▬▭▭▬▬▭▭▬▬
⭕️ ቴሌግራም ለማይጠቀሙ እህት ወንድሞቻችሁ ጥያቄውን በወረቀት ፅፉችሁ አጋሯቸው (ስጧቸው)!!
17. The practice of applying paint, pigment, color, or other medium to a solid surface is called_____________
16. There are seven steps of the selling process in any retail business industry as a grade 8 CTE book.
15. If you are laying out a building and all of the diagonals are square, the building is square.
