uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል

Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል

Kanalga Telegram’da o‘tish

​💻 Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል ​በቻናላችን የሚለቀቁ ዋና ዋና ይዘቶች፦ 🚀 Programming & Software 🖥️ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀቶች 🤖 የ-AI ክህሎቶች እና የ Prompt Tips 🎓 ነፃ ቴክኖሎጂ ነክ የትምህርት ዕድሎች 💡 ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችና ጠቃሚ ጥቆማዎች Tiktok: tiktok.com/@techaihub2

Ko'proq ko'rsatish
1 830
Obunachilar
-124 soatlar
-37 kun
-1330 kun
Postlar arxiv
📲 የሞባይል ስልክ ቀፏችን ሀክ(Hack) ከተደረገ የሚከተሉት ምልክቶች ያሳያል 📌 1ኛ የማታውቋቸው አፕሊኬሽኖች ስልካችሁ ላይ ዳውንሎድ ተደርጎ ካያችሁ፡- 📲 የስልክ ቀፏችን ሀክ(Hack) እንደተደረገ ለማረጋገጥ አንደኛው መንገድ ስልካችሁ ላይ እናንተ የማታቋቸው ወይም ያልጫናችኋቸው አፕሊኬሽኖች ስልካችሁ ላይ ካገኛችሁ ስልክ ቀፎዋችሁ ተጠልፏል ማለት ነው፡፡ 📌 ይህን ቼክ ለማድረግ ስልካችሁ ላይ Settings > Apps > App Manager ግቡና ካሉት አፕሊኬሽን ዝርዝሮች ውስጥ እናንተ ያልጫናችሁት አፕሊኬሽን ፈልጉ፡፡ የማታውቁት ወይም ያልጫናችሁት አፕሊኬሽን ተጭኖ ካገኛችሁ ስልክ ቀፎዋችሁ ተጠልፋዋል ማለት ነው፡፡ ✅ #መፍትሄ፡- እንደ ተጠቀሰው አይነት አፕሊኬሽን ስታገኙ አፕሊኬሽኑ ላይ ክሊክ አድርጉና Uninstall ብላችሁ ከስልካችሁ አስወጡ፡፡ 📌 2ኛ፡- ኢንተርኔት ስትጠቀሙ ከመጠን በላይ ብር የሚበላ ከሆነ፡- 📲 እንደ ዩተዩብ ፤ ፌስቡክ የመሳሰሉ አፕሊኬሽኖች ከሌሎች ሲነፃፀር ከፍ ያለ ብር ይበላሉ፡፡ ነገር ግን ከነዚህ አፕሊኬሽኖች ውጪ ሌላ አፕሊኬሽን ከፍተኛ ገንዘብ የሚበላ ከሆነና ይህንን አፕሊኬሽን የማትጠቀሙበት ከሆነ ስልካችሁ ተጠልፋል ማለት ነው፡፡ ✅ ይህንን ለማረጋገጥ Settings > Connections & WiFi > Data Usage ግቡና አጠራጣሪ ዳታ የሚጠቀም አፕሊኬሽን ስታገኙ Uninstall ብላችሁ ከስልካችሁ አስወጡ፡፡ 📌 3ኛ፡- ስልካችሁ በጣም በፍጥነት ባትሪ የሚጨርስ ከሆነ፡- 📲 ስልካችሁ በፍጥነት ወይም ከሚጠበቀው በታች ባትሪ የሚጨርስ ከሆነ ችግር አለ ማለት ነው፡፡ Settings > Battery > Battery Usage ግቡና አላግባብ ባትሪ የሚበላ አፕሊኬሽን ካለና ያ አፕሊኬሽን አዘውትራችሁ የማትጠቀሙበት ከሆነ አፕሊኬሽኑን Uninstall ብላችሁ ከስልካችሁ አስወጡ። #ከቴክኖሎጂ_ማህደር t.me/TechnologyMasterPage

#How_to_save_or_save_as__ #Option_2
#How_to_save_or_save_as__ #Option_2

#Text_Wrapping #Shape #Shap_fill #Shap_Change and #Save_or_Save_as__
#Text_Wrapping #Shape #Shap_fill #Shap_Change and #Save_or_Save_as__

#Object #Word_Art #Insert_Picture
#Object #Word_Art #Insert_Picture

#Alignment_and_their_short_cuts
#Alignment_and_their_short_cuts

Week 3 Lesson 3: Word Pad #By_pictures 👇👇👇👇👇

አግራሞቴን በብዕር #ከትዝብት_ማህደር 🖱ራሳችንን የበላይ አድርገን ሰዎችን እንደፈለግን ማዘዝ እንችላለን ከሚሉ የመጥፎነት እብሪቶች መቼ ይሁን የሚተወን? ➡ ህይወት የለሽ ህይወት እየኖርን ያለን እየመሰለን... ▪ ፍርደ ግምድል ሆነን ሌሎችን እየወቀስን... ▪ ለራሳችን ከሰው በላይ ከፍታ ያለው ቦታ ሰጥተን ሌሎችን እየናቅን.... ▪ አለማወቃችን ሳናቅ አላዋቂ ሆነን.... ▪ በደለኛ መሆናችንን ሳናውቅ ዙልመኛ(ግፈኛ) ሆነን.. ▪ እኔ ብቻ በሚል ቆሻሻ እብሪት እኛ ምለውን ረስተን... ▪ያለንን ሀላፊነት ሰዎችን ለማስፈራራት እየተጠቀምንበት... ▪ ቦታችን ሳናውቅ ራሳችንን የሆነ ቦታ አስቀምጠን..... ▪ እውነተኞች እየመሰልን አስመሳይ ሆነን...! 📩 ይሀው መልካም የሆኑ ህልሞችን ማሯሯጥ ትተን በቁማችን ሞተን እንዲሁ አለን! በቁሙ የሞተ ሰው ደግሞ ራሱም ደስታ ማግኘት አይችልም፤ ለሌሎችም ደስታ መስጠት አይችልም!! ➗ ብቻ ግራ ያጋባል ➺እኔስ ያን ቀን ናፈቅኩት፤ እልህኝነታችንና ግንፍልተኝነታችን ከእውነት ጋር በሰብዓዊነት ፍርድ ቤት ተፋርደው እውነት የሚያሸንፍበትን ቀን....! በናተው ወንድም ረሻድ ሙዘሚል t.me/TechnologyMasterPage

Basic Computer Skill Page 23 through 30 Prepared by: Reshad Muzemil t.me/TechnologyMasterPage
Basic Computer Skill Page 23 through 30 Prepared by: Reshad Muzemil t.me/TechnologyMasterPage