cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

A+ study abroad in different European country

We make your dream true

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
189
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ህንዶች ለምን እግር ኳስ እንደማይጫወቱ ታውቃላችሁ? . . .' አንድ ጎል ባገቡ ቁጥር 45 ደቂቃ ስለሚጨፍሩ😂💃🕺💃 @azebach @azebach
Hammasini ko'rsatish...
# ለሁሉም ስራ ፈላጊዎች በሙሉ!!! ድርጅታችን ፋይናንሺያል ኔትዎርኪንግ ቢዝነስ ግሩፕ በዓይነቱ ለየት ያለ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው የሕብረተሰብ ክፍሎችን ሊደጉም የሚችል በሕብረት ላይ የተመሰረተ ፋይናንሺያል ኔትዎርኪንግ ቢዝነስ (FINANCIAL NETWORKING BUSINESS (FNB)) የተሰኘ አሠራር ይዞ መጥቷል፡፡ስራውም ከ 200 ብር ካፒታል ጀምሮ የሚሰራ ሲሆን የተለያዩ ጥቅማጥቅሞችንና ክፍያዎችን በውስጡ ይይዛል፡፡በ 200 ብር ካፒታል ብቻ እስከ 15,850.00 ብር የሚያስገኝ ስራ ሲሆን ካፒታልን ባሳደጉ ቁጥር ደግሞ በዛኑ ልክ ትርፎትንም የሚያሳድግ ባሉበት ሆነው በመላዉ ኢትዬጲያ የሚሰሩት የስራ ዓይነት ነው፡፡ ከካፒታል አኳያ የሚገኝ የትርፍ መጠን :- ወርሀዊ ወርሀዊ የካፒታል መጠን የትርፍ መጠን 200 ብር.....................15,700 ብር 300ብር .....................23,550 ብር 400ብር......................31,400 ብር 500 ብር.....................39,250 ብር 600 ብር ....................47,100 ብር 700 ብር.....................54,950 ብር 800 ብር.....................62,800 ብር 900 ብር.....................70,650 ብር 1,000ብር….................78,500 ብር . . . . . . ይቀጥላል ይቀጥላል ይህ ዕድል እንዳያመልጦ ብዙዎችን የሚያሳትፍ በጊዜና በቦታ የማይወሰን ሥራ እየሰሩ ገቢዎትን ያሳድጉ። በሕብረት፣በታማኝነትና በአንድነት እጅለእጅ ተያይዘን ወደ ከፍታ እንጓዝ!!! ፋይናንሺያል ኔትወርኪንግ ቢዝነስ ግሩፕ if u interested call wiz 0949545531or talk me wiz inbox ልብ በሉ አስቸኳይ ነው በዛ ላይ ሙሉ በሙሉ የምትተማመኑበት ስራ ነው
Hammasini ko'rsatish...
አንተ ነፍስህ አይማርም ይለዋል #ያንተ_ስንተኛ_ክፍል_ነው😜😜
Hammasini ko'rsatish...
😂 5
🙈 1
😁
Hammasini ko'rsatish...
Secret NFT

SecretNFT is the first Play-To-Earn bot in Telegram. Earn Crypto & Mystery NFTs by playing simple games.

በዚህ ክረምት online ስራ ተፍ ተፍ ልበል ያለ ከዚ መጀመር ይችላል
Hammasini ko'rsatish...
አስደሳች ዜና ለተማሪዎች በሙሉ 👉👉 ከሀገር ወጣ ብሎ ጥራት ያለውን ትምህርት ማግኘት ለሚፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ የምስራች ይዘን መጥተናል የሀገራችን ሁኔታ የታወቀ ነው ተማርንም አልተማርንም ስራ የለም።ደሞም እየተማሩ ለመስራት እንኳን እስከ ማታ ነው ሚያስተምሩን😰 ግን አሁን ያበቃል ይህ 🇹🇷በቱርክ🇹🇷 ሀገር ጥራት ያለውን ትምህርት እየተማሩ በጎን ደግሞ ከ25,000-30,000 የምታገኙበትን ስራ እየሰሩ😱 መቆየት ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ እኛ ዘንድ ብቅ ይበሉ ልብ በሉ፦ብዙ requirement አይጠይቅም --ከኢንተራንስ በፊትም ሆነ ቡሀላ ይቻላል ---10&12 የወደቀም ካለ መፍትሄ አለን --እዛ ሄደው ትምህርቱን አቋርጬ ስራ ልስራ ካሉም ይችላሉ --በታአማኝነታችን አይጠራጠሩ እኛ የማጭበርበር ስራ አንሰራም ይፍጠኑ ያሉን ቦታዎች ውስን ስለሆኑ እንዳይሞላቦት Process መጀመር የሚፈልግ በውስጥ ያናግረን አብራቹን መስራት የምትፈልጉ ካላቹም በውስጥ አናግሩን አፍጥኑት የምንመዘግበው እስከ ሀምሌ 08 ብቻ ነው።
Hammasini ko'rsatish...
ለማያዘንብ ሰማይ ባሊ እየደቀንኩኝ ለማይነፍስ ንፋስ ልብስ እየደረብኩኝ ለማይነጋ ሌሊት ቀንን እያለምኩኝ በመፈለግ ባህር ከተስፋ ውቅያኖስ ስንት ተዘፈኩኝ:: ይነጋል እያልኩኝ በጨለማ ኖርኩኝ ይህ ያልፋል እያልኩኝ በማያልፍ ቀን ውስጥ ዕልፍ ዐመት አለፍልኩኝ ለማይሞት ተስፋ ስል ስንት ጊዜስ ሞትኩኝ:: ተስፋ ያጠፋኛል ተስፋን ትቼዋለሁ የማይነጋውን ሌሊት ማያዘንበው ሰማይ ቤቴ ብዬዋለሁ በቃ እኔ አቅቶኛል ሁሉንም ትዋለሁ የማይነጋን ሌሊት እርሱን መርጫለሁ። መታመኔ ወንጀል ሁኖ ጥላቻን ካሰጠኝ የልቤን ማውራቴ ከሰዎች ካራቀኝ የዋህ ሞኝ መሆኔ በሰዎች ካስጠላኝ አንገቴን መድፋቴ ከአለም ካስዎጣኝ የንግግሬን መልክ ሰዎች ካልተረዱኝ በቃ የእውነትም አቅቶኛል ሁሉንም ትቻለሁ የስቃይን ኑሮ እርሱን መርጫለሁ። ✍️ @Esttiff
Hammasini ko'rsatish...
👍 3
👌
👎
👏
#በሰማይ_የለችም በዐይኖቸ አማትረ ጨረቃን በሰማይ ለማየት አልጓጓም ቆሜ ከደጄ ላይ። #እርግጥ ነው.......... የምሽት አድማቂ ናት ውቧ ጨረቃ ሐሴትን የምትሰጥ ስትታይ ደማምቃ ከሁከት አውጥታም ከዚ አለም ስቃይ ነፃ ታወጣለች ለግሳ ውብ ሲሳይ። ይህ ሁሉ ቢሆንም የጨረቃ ምጥቀት አጓጓቶኝ አያውቅም ጨረቃን መመልከት። #ምክኒያቱም......... ብርሃን ያፈለቀች ከልቤ ውስጥ ዘልቃ በሰማይ የለችም የኔ ውብ ጨረቃ አዎ ከምድር ነች የኔ ዱምቡል ቦቃ። ደሞ እኮ ሚገርመኝ የሰማይ ጨረቃ ማታ እንጂ አትታይ ቀን ቀን ተደብቃ። ግን የኔ ጨሬቃ ቀንም ይሁን ማታ ሁሌ ትታያለች አትጠፋም ለአፍታ።
Hammasini ko'rsatish...
ማታ መሽቶብኝ ወደ ቤት ስገባ አባቴ ፥ የት ነበርክ? እኔ ፥ ጓደኛዬ ጋር በፊት ለፊቴ 10 ጓደኞቼ ጋር ደወለና 4ቱ ስልክ አንስተው አዎ እዚህ ነበር 2ቱ አሁን ወጣ 3ቱ አለ እያጠና ነው ስልኩን ልስጠው? 1ዱ ከሁሉም ይባስ ብሎ በእኔ ድምፅ "ሄሎ አባዬ ፈለከኝ?"😳😕 https://t.me/kalidagent
Hammasini ko'rsatish...
A+ study abroad in different European country

We make your dream true

😂 4
🙈 1
😁
Photo unavailableShow in Telegram
አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ!!! p/500 ተብሎ ተጽፉበት የመጣውን ፓራሲታሞል እንዳይወስዱ ተጠንቀቁ ። አዲስ በጣም ነጭ እና የሚያንፀባርቅ ፖራሲታሞል ነው። ዶክተሮች "Machupo/ማቹፖ" የሚባል ቫይረስ በውስጡ እንዳለ ይመክራሉ ይህ ቫይረስ በዓለማችን ላይ በጣም አደገኛ ቫይረስ ነው ከፍተኛ የመግደል ፍጥነት አለው። እባካችሁ ይህን SMS ኮንታክት ዝርዝራችሁ ላይ ላሉ ሰዎች ወይም ለቤተሰብ አጋሩ ሕይወት ወይም ሕይወቶችን አትረፉ እኔ የኔን ድርሻ ተወጥቻለሁ አሁን የናንተ ተራ ነው በሉ ሼር አድርጉ ለሌሎች እንዲደርስ አንዳንዶች እኔ ከሞትኩኝ ሰርዶ አ ይብቀል አትበሉ ያወቃችሁትን አካፍሉ በሁሉም አቅጣጫ
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.