cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

M.k.m💖🥰

Welcome too this channel #music #ragge #artist fans #fun videos #tiktok and fun photos Please join 💚💛❤ For any #comment no name

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
226
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Hammasini ko'rsatish...
ሰው….በአብታ_034908.mp31.83 MB
የማይካድ ፍቅር….በአብታ_065134.mp33.37 MB
ላትመጪ ቀጥረሲኝ…በአብታ_061309.mp32.17 MB
አያቴ አንዲህ አለችኝ ቤትሽን እዲጠብቅልሽ ውሻ እሰሪ አይጦችሽን እዲበላ ድመት አሳድጊ ሚስጥርሽን ግን ለአዳም ዘር አሳልፈሽ እዳትሰጪ❤️💔💔 @marakye22
Hammasini ko'rsatish...
#ይህችን_ሴት_አትሁኝ . 1. በቴሌግራም ሀይ አለሽ 2. ሳትመልሺ ወደ profilu አቀናሽ 3. አለባበሱም ሆነ አቁዋሙ ያምራል 4. በድጋሜ ሀይ አለሽ 5. አሁን ግን በደስታ መለሽለት 6. መልክት መለዋወጥ ተጀመረ.. 7. በአካል ለመገናኘት ቀጠሮ ተያዘ 8. ጥሩ ልብስ ለበሰሽ ሽቶ ተቀብተሽ አምሮብሸ ሄድሽ 9. ወድ የሆነ መዝናኛ ቦታ ወሰደሽ 10. ጥሩ ጊዜ ማሳለፍ ጀመራቹ 11. እጆችሽን በፍቅር ያሻሽሻል በቀልዱ ያስቅሻል 12. አይኖችሽን በፍቅር አይን ተመልክቶ ፈገግታ ይመግብሻል 13. ብዙ ትውውቅ ያላቹ ያህል ተሰማሽ 14. ክፍል እንድትይዘ ጠየቀሽ ተስማማሽ 15. ምቾት እንዲሰማሽ አደረገ 16. በፍቅር በስሱ ከንፈርሽን መሳም ጀመረ 17. ትክክል አለመሆኑ ቢገባሽም ደስታ ተሰምቶሻል 18. በእርጋታ ወደ አልጋ ወሰደሽ 19. ለመቃወም አቅሙን አጣሽ 20. ሌለዉ ቢቀር መከላከያ ለመጠቀም ሀሳብ አቀረብሽ 21. በስሜት ጦፎ ሰለነበር ሊሰማሽ አልቻለም 22. ፍልሚያውን ወደድሽው እርካታም አገኘሽ 23. ከፍሪጅም ቀዝቃዛ ዉሀ አምጥቶ እራሱ አጠጣሽ 24. የሚያሳይሽ ክብር እጅጉን ማረከሽ 25. ራስሽን እድለኛ አርገሽ ቆጠርሽ 26. የምትፈልጊውን ወንድ እንዳገኘሽ ተሰማሽ 27. ልብሰሽን ለባበስሽ 28. ወደ ቤት አቅፎ ሸኘሽ 29. ጉንጮችሽን ስሞ የደሰታ ጊዜ ማሳለፉን ገለፀልሽ 30. ለጉዞሽም ገንዘብ በእጅሽ አስጨበጠሽ 31. ከልብሽ ፈገግ በማለት ነገ እንገናኝ ፍቅር አልሽው 32. እሱ ግን መልስ አልሰጠሽም 33. በደስታ ፈገግ እንዳልሽ ተጉዘሽ እቤት ደረሰሽ 34. በሰላም እቤት እንደደረሽ ሜሴጅ ላክሽለት 35. online ቢሆንም መልስ አልመለሰልሽም 36. ግራ ተጋብተሽ ድጋሜ ፃፍሺለት 37. አሁንም መልስ የለም 38. ከደቂቃዎች ብሀላ ስታይው ቴሌግራም ላይ ብሎክ ተደርገሻል 39. ብሎክ መደረግሽ ታወቀሽ 40. ቀናት ሳምንት ወራት አለፉ 41. ህመም ይሰማሽ ጀመር ድካም ክብደት መቀነስ.. 42. ወደ ሆስፒታል በመሄድ ምርመራ አደረግሽ 43. ከቆይታ ቡሀላ ነርሶ ውጤት ይዛ መጣች 44. HIV ፖዘቲቭ እና እርጉዝ እንደሆንሽ ተነገረሽ 45. እንዴት??? 46. ከእውነቱጋ ተጋፈጥሽ 47. ጭንቀት ነገሰብሽ በፍርሀት ተዋጥሽ 48. ተስፋ ቢስነት ስሜት አልባነት ተሰማሽ 49. ሞት ወደ አንቺ መቃረቡ ተሰማሽ 50. ሁኔታዎች ወደ ኃላ ተመልሰው ብታድሻቸው ተመኘሽ 51. ግን ምን ዋጋ አለው እረፍዶል 52. ወደ ሰማይ በማንጋጠጥ ፀሎት አደረስሽ😢😥😥🙏 • ይህችን ሴት አትሁኝ • በስሜት አትመሪ • በሀቡት በንዋይ ሰውን አትመዝኚ • ሴት ልጅሽ እንድትሆንልሽ የምትመኚውን አይነት ሴት ሁኚ . . . ለሴቶች የሚሆን ምክር ያንብቡት።
Hammasini ko'rsatish...
ጥያቄ ለዉድ ተከታዬቻቺን ያ ፈቀሩትን ሰዉ እንዴት መርሳት ይቻላል ??👇👇👇 Comment
Hammasini ko'rsatish...
00:14
Video unavailableShow in Telegram
5.10 MB
yetemechachu tik tak lay @mikods22 blachu serch adrgachu layk, follow ena sher kopi link endtadergu bethtna exeykalew
Hammasini ko'rsatish...
00:19
Video unavailableShow in Telegram
VID_20220626_014123.mp42.32 MB
00:11
Video unavailableShow in Telegram
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 Ufffffffffff wedddddd eko new maregsh 😍😍😍😍😍😍😍😍💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋 . . . . Anchi konjo ufffff mn largesh🥰🥰
Hammasini ko'rsatish...
1.54 MB
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
Abate ante lene lyu neh😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 Behiwet wesx konjo neger aydegemim silu abaten astawsalew🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 Yene mrx abat ewedhalew😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘 Tlki mgnot alegn eske mechereshaw hiwete dres abate abrogn endihon💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕 Yagoresugn🍩🍩🥮🥮?yalebesugn👗👗👗👖👖 Yakefugn👨‍👧👨‍👧👨‍👧👨‍👦👨‍👦👨‍👦 Yastemarugn👨‍🏫👨‍🏫👨‍🏫👨‍🏫👨‍🏫 Ejochih gubznahn ynageralu nurlign abate🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹abate ewedhalew MELKAM YE ABATOCHI KEN YHUNLACHU
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.