cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

የቃሉ ደጆች/revelation voice Tv -RV tv

#በዚያን ጊዜም ስለ እርሱ ደግሞ #የታሰርሁበትን የክርስቶስን ምሥጢር እንድንነግር እግ/ር#የቃሉን ደጅ #ይከፍትልን ዘንድ ስለ እኛ ደግሞ ፀልዩ።፩ኛ #ቆላ 4:3 ሀሳብ, አስተያየት ሆነ ጥያቄ ካላቹ

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
685
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
-1530 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

✍️ሰው እግዚአብሔርን ሲፈልግ ፣ እግዚአብሔርም ሰውን ሲፈልግ የሚያዩት ወደ 👉 "ኢየሱስ"🥰♥️ብቻ ነው!!
Hammasini ko'rsatish...
👍 5 1🔥 1
ሊቀ ካህኑ ተቀይሯል❤️ 👉 የአሮን ሊቀ ክህነት:- ጊዜያዊ ነው/ይሞታሉ/። 👉የኢየሱስ❤️ሊቀ ክህነት:-ዘላለማዊ ነው። 👉የአሮን ሊቀ ክህነት:- እለት እለት። 👉የኢየሱስ ሊቀ ክህነት:- አንድ ጊዜ ለሁል ጊዜ። 👉የአሮን ሊቀ ክህነት:- ለራሱና ለህዝቡ። 👉የኢየሱስ❤️ሊቀ ክህነት :-ስለ ህዝቡ። 👉የአሮን ሊቀ ክህነት:-ህዝቡን ካህን አያደርግም። 👉የኢየሱስ❤️ሊቀ ክህነት:- ያመኑት ሁሉ ካህነት ይሆናሉ። 👌በጣም የሚገርመው ነገር የእስራኤል ህዝብም ይታይ የነበረው በአሮን አማካኝነት ነው፤ልክ እንደዚሁ እግዚአብሔር አንተን አያይህም የሚታይልህ በሰማያት ያለው ኢየሱስ🥰 ነው። የክርስቶስ🥰 ሊቀ ክህነት ያስገኘው ሁለት ነገሮች:- 1,የዘላለም ቤዛነት። /ዕብ.9:11-12፤ ኤፌ.1:7፤ ቆላ.1:13-14 2,የዘላለም ርስት።ዕብ 9:15 በነገርህ ላይ ርስት ስትባል ከናትና አባትህ የተረፈ መሬት አይምሰልህ የአባት ርስት ነው ይወረስከው.....ወዳጄ አባት ነው የወረስከው🥰❤️ @Revelationvoice @Revelationvoice
Hammasini ko'rsatish...
👍 5❤‍🔥 2 2
ኢየሱስ ✍️ከሞት አዳነን ስንል ልንሞት ስንል አዳነን ማለት ሳይሆን ሙታን ሳለን አዳነን ማለታችን ነው!! ✍ኢየሱስ የተወራበት ጉባኤ ስሜት ሳይሆን ህይወት ይካፈላል!! @Revelationvoice
Hammasini ko'rsatish...
👍 4 2
ለእግዚአብሔር እውነተኛ ከሆንን፤ ለሌላ ለማንም ወሸተኛ መሆን አንችልም።   
Hammasini ko'rsatish...
👍 5 2👏 1
አለሁ ሞቴ ተሽሮአል አለሁ ምህሬቱ ገኖአል አለሁ...አለው ህመሜን ወስዶአል አለው...እኔ ምን እሆናለሁ ..🙏
Hammasini ko'rsatish...
7👍 2🥰 1
እየሱስ አማለጃችን ነው! !
Hammasini ko'rsatish...
14👍 6
ብር እና ወርቅ ያለው ክርስቶስ ግን የሌለው ድሃ እንጅ ባለጠጋ የለም ። እኛ ግን ክርስቶስ አለልን !! The lalem. @Revelationvoice @Revelationvoice
Hammasini ko'rsatish...
9👍 3
ስለ ኢየሱስ part 5 ✍ ኢየሱስ ክርስቶስ አባታችን ነው ። የእየሱስ አባት ደግሞ እግ/ር አብ ነው ። ✍ እግ/ር አብ ደግሞ የአባታችን አባት ስለሆነ አያታችን ነው ማለት አይደለም ።የአባተ አባት አባቴ ነው ። ✍ The lalem @Revelationvoice @Revelationvoice
Hammasini ko'rsatish...
5
ስለ እየሱስ part 4 ✍ እየሱስ ከዳዊት ልጅ ከሰለሞን ይበልጣል,ሰሉሞን ጠቢብ ነው እየሱስ ግን ጥብብ ነው። ✍ የሰው ልጅ ሰው ከሆነ ✍ የአንበሣ ልጅ ደቦል አንበሣ ከሆነ ✍ የጥበብ ልጅም ጥበብ ነው ፤ ጥበብ እየሱስ ክርስቶስ ከሆነ የጥበብ ልጆች ደግሞ እኛ ነን። ✍ The lalem @Revelationvoice @Revelationvoice
Hammasini ko'rsatish...
👍 7
ስለ ኢየሱስ Part part 3 ✍እየሱስ ክርስቶስ ጨምሮ ብቻ ሳይሆን ቀንሶም መባረክ ይችልበታል ✍ እየሱስ ጥያቄህን መመሌስ ብቻ ሳይሆን ጥያቄሄን እራሱ መልስ ማረግ ይችልበታል ✍ እየሱስ ክርስቶስ ከሞት በመቃብ ሥፍራ የተከደነው ድንጋይ እንደተከደነ ሆኖ ተነስቶ መሄድንም ይችልበታል። ድንጋዩን እየሱስ ከተነሣ መልአክት ናቸው ያንበለሉት ..mark 28:2 ✍The lalem @Revelationvoice @Revelationvoice
Hammasini ko'rsatish...
👍 4