cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

የሂዲ ❤ ፅሁፎች

ወደ ቻናሌ ጎራ ካሉ ✔መሳጭ የፍቅር ታሪኮችን ~የፍቅር ሙዚቃዎችን ~አነቃቂ ፅሆፎችን እንዲሁም ✔ይቅርታ መጠየቅ ♥ፍቅርን♥ መግለፅ ይቻላል❤ ✔♥የፍቅርም ♥ ጥያቄ ማቅረብ ትቺላላችሁ በተረፈ በ ፍቅርን እያዋዛሁ እናንተን ፈታ ለማድረግ ቻናልን ሼርርር እና ጆይን በማድረግ ይተባበሩኝ.. ✔ማንኛውም ሀሳብ አስተያየት @hiditi @hiwatbaderja🙏

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
386
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

በጣም የናፈቃቹህን ሰው የመጀመርያ የስማቸውን ፊደል 𝙲𝚘𝚖𝚖𝚎𝚗𝚝 ላይ አስቀምጡልኝ:: 𝙼𝚎........P❤️ 🥺🥺🥺😔😔😭😭💔 𝑱𝒐𝒊𝒏  ᴀɴᴅ   𝒔𝒉𝒂𝒓𝒆
Hammasini ko'rsatish...
ደህና ደርሽልኝ🍫🦋 የኔ ልብ የኔ ማር የኔ ዉድ የኔ እናት የኔ ነፍስ የኔ ፍቅር የኔ ቆንጆ የኔ አበበ የኔ አሳቢ የኔ ተስፋ የኔ ደስታ የኔ አለም የኔ ሚስት የኔ ሚኞት የኔ ጨረቃ የኔ ንግስት የኔ ጣፋጭ የኔ ህይወት የኔ አማላይ የኔ ሀሉ ነገር የልጆቼ እናት👩‍👧‍👦 የመኖሬ ትርጉም የጨለማ ብርሃኔ የህመሜ ፈዋሽ የደስታዬ ሜንጭ ሁሌም ሳፈቅርሽ እኖራለሁ💞🌹🦋🍫🥰 እስከ ህይወቴ ፍፃሜ ድረስ አፈቅርሻለሁ🫂💞 መቼም አልተውሽም እሺ መቼም🙅‍♂🙅‍♂🙅‍♂😍 N&E @erzaenkopa @erzaenkopa ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━
Hammasini ko'rsatish...
✍... <ወዳጅ ለማፍራት ከፈለግክ> ☞ርህሩህ ሁን፡፡ ሰዎችን ተረዳቸው፣ አስብላቸው፡፡ ☞ፍቅር፡ ታታሪና ታላቁ የሰዎች ግንኙነት አንቀሳቃሽ ኃይል ነው፡፡ ራስ ወዳድነትን ከውስጥህ እንዲያስወጣልህ፡ ውስጥህን በፍቅር ሙላ፡፡ ☞ሌሎችን ለመለወጥ እንዲያስችልህ በቅድሚያ ራስህን ለውጥ፡፡ ☞በየዕለቱ ቢያንስ አንድ መልካም ሥራን ሥራ፡፡ ✍... ራስህን ዕወቅ፡፡ የሰው ልጅ ትክክለኛ መማሪያው ሰው ነው፡፡ ራስህን ማወቅ የመሰለ ነገር የለም፡፡ ራስን ማወቅ ከሰዎች ጋር ለሚኖርህ ግንኙነት ብቁ የሚያደርግህንና መልካም ሰው ለመሆን የሚመራህ ጉልበት ነው፡፡ መልካም ሰው መሆን ደግሞ ይቻላልና በዚህች ምድር መልካም ሰው ሆኜ እኖራለሁ የሚል መርህ ይኑርህ፡፡ ✍... ማንኛውም ሰው ዓለምን መለወጥ ይችላል፡፡ እንዴት? ለውጥ የሚጀምረው ከራስ ነውና ከራሳችን እንጀምር፡፡ ውጤቶቹም ከግምታችን በላይ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ 🥰*መልካም አዳር ተመኘሁላችሁ*🥰 @yefiker_gojo
Hammasini ko'rsatish...
ከፈጣሪ ቀጥሎ ለራሴ ያለሁት እኔ ነኝ በል💪 ያኔ አቅምህን መጠቀም ትጀምራለህ፤ የተዘጉ የመሰሉህ መንገዶች ሁሉ ይከፈታሉ! ሂዲ✍ Join 🙏 @hidihebron @hidihebron
Hammasini ko'rsatish...
"አቧራ የጠገበን ምንጣፍ በዱላ የምትመታው አቧራውን ለማራገፍ እንጂ ምንጣፉን ለመጉዳት አይደለም። የሰውን ድክመት የምትነግረውም ስህተትን እንዲያርም እንጂ ሰውዬው በእራሱ ላይ ተስፋ እንዲቆርጥ አይደለም። Join 🙏 @hidihebron @hidihebron
Hammasini ko'rsatish...
ሁልጊዜም በህይወት መነሻህና መድረሻህ ስታስበው ቀላል ነው፤ መሀሉ ግን አይነገርም! አየህ ፈተናው፣ ተስፋ መቁረጡና ከባዱ ጊዜ ያለው መሀሉ ላይ ነው። ይሄን ወሳኝ ጊዜ በጥበብ ልታልፍ የምትችለው በአንድ ነገር ብቻ ነው 'በትዕግስት!' ወዳጄ ታገስ አለበለዚያ ምንም ብትለፋ ህይወትህን አትቀይርም! ሂዲ✍ @hidihebron @hidihebron
Hammasini ko'rsatish...
💉አንዳንድ ጊዜ መናገር የማይገባህን ቃል ትናገራለህ፡፡ ማድርግ የማይጠበቅብህን ነገር ታደርጋለህ፡፡ ምንም ማድረግ አትችልም ሰው ነህ፡፡ ስትኖር ትሳሳታለህ፡፡ ከስህተትህ ትማራለህ፡፡ ስትማር ታድጋለህ፡፡ የተሻልክ ሰውም ትሆናለህ፡፡ይህ ሰው የመሆን ሂደት ነው፡፡ መሳሳት፣ መማርና ማደግ!☹️ #_sᴀᴅ_ᴍᴏᴏᴅ ሂዲ✍ 🥀 @hidihebron
Hammasini ko'rsatish...
ህይወቴ ኤዴቲንግ ያስፈልገዋል 🍁🍁 @hidihebron🍁 @hidihebron🍁 join share ✌️
Hammasini ko'rsatish...
01:45
Video unavailableShow in Telegram
Hammasini ko'rsatish...