cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qilingÂť, bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Niko app teach 1

📡 በቻናሉ.ውስጥ 📡 📢 ተወዳጅ.አፖች 📢 የቴክኖሎጅ.ዜናዎች 📢 ሶፍትዌሮች.ትሪኮች 📢 የwebsite.ጥቆማዎች 📢 በቪዲዮ.የተደገፉ 📢የTech.መረጃወችንና 📢ሌሎች ጠቃሚ ትምህርቶችን ያገኛሉ። የYOUTUBE ቻናላችን SUBSCRIBE በማድረግ እንዲተባበሩን እንጠይቃለን!!👇👇 https://www.youtube.com/channel/UCJQDmj0iWTLNu8phXozPcVw

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
137
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

IT COC Network Question Level 2 - Part 4 | IT ሌቭል 2 ሲኦሲ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው ክፍል 4
Hammasini ko'rsatish...
IT_COC_Network_Question_Level_2_Part_4_IT_ሌቭል_2_ሲኦሲ_ጥያቄ_134.mp418.39 MB
#የዛሬው_ምክር ኢንተርኔት በተለያዪ ቦታዎች ሲጠቀሙ ሊተገብሩት የሚገቡ ጥንቃቄዎች ኢንተርኔት በኢንተርኔት ካፌዎች በላይብረሪዎች በመዝናኛ ቦታዎች ወይም ህዝብ በብዛት በሚጠቀምበት ቦታዎች ሲጠቀሙ ሊተገብሩት የሚገቡ ጥንቃቄዎች በነዚህ ቦታዎች የምታገኙት አገልግሎቶች የደህንነት ልምድ ባለመኖሩ የተነሳ ለአደጋ ወይም ለምዝበራ ተጋላጭነት ይኖራል፡፡ በምሳሌነት የተለያዩ ቫይረስ የመባዛት ሂደት ሊሆን ይችላል፡፡ ሆኖም ይህ ሀላፊነት አገልግሎቱን ለሚያቀርቡት የሚተው ብቻ ሳይሆን ተጠቃሚዎችም የራሳቸውን ጥንቃቄ ማድረግ የግድ ይሆናል፡፡ የሚከተሉትን ጠቃሚ ልምዶችን በማዳበር የኢንፎርሜሽን ደህንነቶን መጠበቅ ይችላሉ። የሚጠቀሙት የድር ማሰሻ (web browser) ጊዜውን የጠበቀ (up to date) ያረጋግጡ። የድር ማሰሻ (web browser) የይለፍ ቃሉን ሴቭ (save)እንዲያደርግ አይፍቀዱ። የሚጠቀሙት ኮምፒውተር አንቲ ቫይረስ መኖሩን ያረጋግጡ። የሚጠቀሙበትን ተንቀሳቃሽ የሚዲያ ቋት ወደሌላ ኮምፒተር ከመጠቀሞ በፊት ስካን (scan) ያድርጉ። ወደ ኮምፒውተሩ ያወረዱትን ወይም ኮፒ ያደረጉትን መረጃ አገልግሎቱን ከጨረሱ በኋላ ያስወግዱ ሲወጡ የከፈቱትን ፕሮግራሞች (ኢሜል ፤ ማህበራዊ ሚዲያ ከመሳሰሉት) ላይ ሎግ አውት (logout )ማለትዎን ያረጋግጡ። ሎግ አዉት ለማድረግ ብሮዉዘሩን አይዝጉ! ሎግ አዉት ሳያደርጉ #ኢንተኔቱ ከተቋረጠ እና ቆይቶ ኢንተርኔት ሲመጣ የከፈቱትን ኢሜይል ፌስቡክ ወይም ሌሎች ዌብብሳይቶች ክፍት ሆኖ ይቆያል ስለዚህ ጥንቃቄ ማድረግ አስፈላጊ ነው። መብራት በመሀል ሲጠፋ የከፈቱት ሳይቶች ክፍት ሊሆኑም ላይሆኑም ይችላሉ እንደ ብራዉዘረቹ ይለያያል ስለዚህ ሎግ አዉት ካላደረጉ አስተማማኝ አይደለም! ወደ አካውንትዎ በስልክዎ በመግባት ቶሎ ፓስወርድዎን ይቀይሩ። ተጠቅመው ሲጨርሱ ሂስትሪ ውስጥ ገብተው ማጥፋትም አይርሱ! ሌላው ልነግራችሁ ምፈልገው ነገር ... በማንኛውም ጊዜ ኢንተርኔት ስትጠቀሙ ከገባችሁባት ቅፅበት ጀምሮ እስክትወጡ ድረስ ሁሌም አደጋ ላይ ናችሁ (በእሳት እየተጫወታችሁ እንደሆነ ቁጠሩት) ለምሳሌ የእናንተን #IP_adress በመጠቀም ሌላ ሰው የፈለገውን ወንጀል መስራት ይችላል (የባንክ ቤት, የስለላ ድርጅቶችን ወይም የሌሎችንም ዳታ ቢሰርቅ ፣ ቢቆልፍ ወይንም ቢያጠፋ እርስዎ ምንም በማያውቁት ነገር ተባብረዋል ወይንም ያን ወንጀል እንደሰሩት ይቆጠራል።) የያዙት ኮምፒውተር ወይንም ስልክ ድንገት ፀጥ ሊል ወይንም መረጃዎን በሙሉ ኢንተርኔት በሚጠቀሙባት ደቂቃ ሊያጡ እንደሚችሉ ይወቁ። የትኛውም ስልክ, ኮምፒውተር (ትልልቆቹን ኮምፒውተሮች (#super_computers , #mainframe_computers , #work_station_computers ) እንኳን ከነዚህ ጠላፊዎች የሚያመልጡ አይደሉም። ከላይ ያልኳችሁ መፍትሔዎች እነዚህን ችግሮች ለመቀነስ ይረዳዎታል። አስተያየትዎን @E_tech_Bot ላይ ላኩልን መረጃዎችን #share ማድረግዎንም አይርሱ። መልካም ጊዜ @umu_techno_man
Hammasini ko'rsatish...
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1495ኛው የነብዩ መሐመድ የልደት በዓል አደረሳችሁ ❗️
Hammasini ko'rsatish...
🏆 ሁሌ chat ማረግ ሊደብሮት ይችላል ዛሬ ለናንተ ምርጥ የgame 🎮 bot ች ይዤ መጥቻለው ⭐️⭐️⭐🎮 TELEGRAM GAMES LIST 🎮 ➊. @gamee (34 gameዎች) ➋. @gamebot (3 gameዎች) ➌. @ludeiBot (4 gameዎች) ➍. @GamesHDBot (2 gameዎች) ➎. @awesomebot (3 gameዎች) ➏. @brugamebot (6 gameዎች) ➐. @DontDieBot (1 game) ➑. @MicroGamesbot (1 game) ➒. @LazyGamesBot (1 game) ➓ @ethackersmanger_bot ➓. @keepieuppie_bot (1 game) 11. @lonagamebot (1 game) 12. @foxgamebot (1 game) 13. @LHGamesBot (1 game) 14. @dotspuzzle_bot (1 game) 15. @Sean_Bot (1 game) 16. @GameLotus_bot (2 gameዎች) 17. @WiMi5Bot (2 gameዎች) 18. @ForaGamesBot (1 game) 19. @GameMatrisBot (3 gameዎች) 20. @oxbot 21. @hangbot 22. @country_bot 23. @triviabot 24. @telegamesbot 25. @Mypokerbot 26. @dicebot 27. @mau_mau_bot 28. @pokedexprobot 29. @wowrollbot 30. @steamstatusbot 31. @randamredditbot እነዚን ቦቶች ተጠቅመው ፈታ ይበሉልን #Share @nikoappteach1
Hammasini ko'rsatish...
Fifa 20 ObbFile_@best_andro_gan.zip1058.80 MB
Fifa 20 Mobile. apk @best_andro_games41.65 MB
Download Apk.
Hammasini ko'rsatish...
anime.face.changer.cartoon.photo_editor_5.apk21.36 MB
Anime Face Changer - Cartoon Photo Editor.
Hammasini ko'rsatish...
ምርጥ የሞባይል ጌም ነው አውርድና ተዝናኑበት #Apk_name Alien Shooter #Android_version 2.6 #Size 54.78 Mb
Hammasini ko'rsatish...
Alien Shooter.apk54.78 MB
ምርጥ video ምያነው
Hammasini ko'rsatish...
QQPlayer-com.tencent.research.drop-29-v2.1.436.apk6.97 MB
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.