cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ሰዋስው/@zsewasw

ሰዋስው # ሰዋስው ማለት መሰላል ነው። መሰላል የማይደርሱበት ነገር ተጠቅመው እንዲቻል እንደሚያደርጉት ሁሉ በዚህም ቻናል ችግር የሚባል ነገርን አስወግዳችሁ ወደ መልካም ነገር የምትወጡበትን ትምህርት ታገኛላችሁ። እኔን ለማግኘት የሚፈልግ ሁሉ +251934636523

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
997
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+27 kunlar
-330 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ኦርቶዶክሳዊ አገልግሎት ሰው ብቻውን አይሆንም ። ወይ ከእግዚአብሔር አሊያም ከራሱ ጋር ያወጋል ። ሰው ካገኘም ከሰው ጋር ያወራል ። ትዝታም እንደ አሁን ትኩስና ወቅታዊ ሁኖ ያነጋግረዋል ። የመምህር ቃልም ከሚኖረው ኑሮ ጋር ሲገጣጠም እንደ ገና አዲስ ፍንዳታ ሁኖ በውስጡ ይጮኻል ። መስፈርት እጅግ አስፈላጊ መሆኑን ቅዱስ ጳውሎስ የነገረኝን ከኤፌሶን ቤተ ክርስቲያን አስተዳደር ጋር ማነጻጸር የጀመርኩት አሁን ነው ። ቤተ ክርስቲያን በእምነት የምትቀበል ፣ በፈሪሀ እግዚአብሔር መስፈርት የምትሾም ናት ። የአገልግሎት የመጀመሪያው መስፈርት ፍላጎት ነው ። አገልግሎት ጊዜን ሳይሆን ሕይወትን ሰጥተው የሚገቡበት ነው ። አገልግሎት የፍትፍት ሰደቃ ሳይሆን የመስቀል ጉዞ  ነው ። ገሀነምን ከሚያህል የእሳት ዓለም ነፍስ ሲያወጡ ወላፈኑ አይንካኝ ማለት ሞኝነት ነው ። የአገልግሎት ጉዞ ራስን መካድ ያለበት ነው ። ራሴን ከዛሬ ጀምሮ ያለ ክርስቶስ አላውቀውም ብሎ መማል ይጠይቃል ። ይልቁንም ኦርቶዶክሳዊው/ቀጥተኛው ጎዳና ብዙ እንግልት ከውስጥና ከውጭ ያለበት ነው ። ከክርስቶስ ጋር ያልሞተ ፣ ገና ውዳሴና ክብርን ነቅዐ ሐሰት ከሆነው ከሰው ልጅ የሚናፍቅ ጉዞው ይከብደዋል ። ኦርቶዶክሳዊው አገልግሎት በመከራ እድናለሁ ሳይሆን በመከራ የድኅነት ጉዞዬን እፈጽማለሁ ብሎ የሚያምን ነው ። https://t.me/ZSewasw
Hammasini ko'rsatish...
ሰዋስው/@zsewasw

ሰዋስው # ሰዋስው ማለት መሰላል ነው። መሰላል የማይደርሱበት ነገር ተጠቅመው እንዲቻል እንደሚያደርጉት ሁሉ በዚህም ቻናል ችግር የሚባል ነገርን አስወግዳችሁ ወደ መልካም ነገር የምትወጡበትን ትምህርት ታገኛላችሁ። እኔን ለማግኘት የሚፈልግ ሁሉ +251934636523

ወዳጄ....ዲቁና መጨረሻ ዲያቆን የሚያሰክር መጠጥ  አይጠጣም ። እንደ ውኃ እናት ከውኃ አይለይም ፣ ከውኃ ውጭ አይደፍርም ። አለልክ መብላትም የመስከር ያህል ነው ። ዲያቆን መጥኖ የሚበላ ፣ በምግብ ብዛት ዕድሜውን የማይጐዳ ነው ። ዲያቆን ከብዙ ሴቶች ጋር ወዳጅ የሚሆን ፣ የቆነጃጅት አጃቢና አጫዋች አይደለም ። መፍራት ገደሉን ሳይሆን የሚያዳልጠውን ስፍራ ነው ። አርቆ ማጠር የዲያቆን መገለጫ ነው ። አንድ ዲያቆን እውቀት ፣ ምሥጢር ጠባቂነት ፣ ጠንቃቃነት ያስፈልገዋል ። እንደ ወታደር የሚዘምት ፣ እንደ ሰላይ ለቤተ ክርስቲያት ጆሮ የሆነ ነው ። መጠጥና ሴት የሚወድድ ወታደርም ደኅንነትም መሆን አይችሉም ። ሁለቱም ጎበዙን ሁሉ ወንፊት ያደርጉታልና ። ዲቁና ትልቅ ሥልጣን ነው ። ብሉይ ሐዲስን ነገር መለኮትን ላላወቀ አይሰጥም ። ዲቁና ትልቅ ሥልጣን ነው ። ምእመናን ሊያከብሩት ይገባል ። ቀዳሜ ሰማዕት እስጢፋኖስ ዲያቆን ነበረ። #ዘሰዋስው https://t.me/ZSewasw
Hammasini ko'rsatish...
ሰዋስው/@zsewasw

ሰዋስው # ሰዋስው ማለት መሰላል ነው። መሰላል የማይደርሱበት ነገር ተጠቅመው እንዲቻል እንደሚያደርጉት ሁሉ በዚህም ቻናል ችግር የሚባል ነገርን አስወግዳችሁ ወደ መልካም ነገር የምትወጡበትን ትምህርት ታገኛላችሁ። እኔን ለማግኘት የሚፈልግ ሁሉ +251934636523

👍 5 3
ወዳጄ ...ዲቁና👑 ዲያቆናት ጭምት መሆን አለባቸው ። እኮ  ጭምት ማለት ምን ማለት ነው ? ጭምት ማለት ጣፋጭ ዝምታ ፣ ጣፋጭ ዝግታ ፣ ጣፋጭ ዕይታ ያለው ማለት ነው ። ጭምት ዱዳ አይደለም፣ ጭምት ለፍላፊ አይደለም ፤ ጭምት በቦታው ተገቢ ነገርን የሚናገር ነው ። የበደለ ሲያይ “የእኔን መጨረሻ አሳምርልኝ” ብሎ እያለቀስ የሚመክር ነው ። ድምፁ  እንደ አዋጅ ድምፅ አይደለም ። ያልሰማህ ስማ ፣ የሰማህን ላልሰማ አሰማ አይልም ። ዲያቆን የበላዩም የበታቹም ሲሳሳት በጭምትነት ይጸልያል ፣ በወዳጅነት ይመክራል። የቤተ ልሔም ምሥጢር ጠባቂ ነው ። የቤተ ልሔም ድንግል ሁሉን ነገር በልቧ ትጠብቀው ነበር ። ዲያቆንም ብዙ የማይደነቅ ፣ ብዙ የማይደነግጥ ነው ። ጭምት ለነገው የሚያስብ ፣ መጨረሻው እንዲያምር የሚጸልይ ነው ። ጭምት የሁል ጊዜ ተማሪ ነው ። ጆሮው እንደ ዝኆን ጆሮ ሁሉን የሚያደምጥ ፣ መልካሙን የሚቀበል ነው ። ጭምት ጊዜ ሰጠኝ ብሎ ማንንም ድጦ የማያልፍ ነው ። ጭምት ባይርበውም ለራበው ያዝናል። ራሱን ብቻ ሳይሆን ዙሪያውን ያያል። #ዘሰዋስው https://t.me/ZSewasw
Hammasini ko'rsatish...
ሰዋስው/@zsewasw

ሰዋስው # ሰዋስው ማለት መሰላል ነው። መሰላል የማይደርሱበት ነገር ተጠቅመው እንዲቻል እንደሚያደርጉት ሁሉ በዚህም ቻናል ችግር የሚባል ነገርን አስወግዳችሁ ወደ መልካም ነገር የምትወጡበትን ትምህርት ታገኛላችሁ። እኔን ለማግኘት የሚፈልግ ሁሉ +251934636523

3👍 1
Open Comments
ወዳጄ ...ዲቁና ዲያቆንን የማይወድ ማን አለ ? እግዚአብሔርን የሚወድድ ሁሉ ይወደዋል ። ዲቁና ትልቅ ሥልጣን ነው ። የልጅነት ጨዋታን ለጌታው የሠዋ ፣ ከአብሮ አደጎቹ ይልቅ በዕድሜ የገፉትን አባቶች የመረጠ ፣ በየዕለቱ በአበው የሚመረቅ ፣ የየዋሃን የጸሎተኞች ቱፍታ ያረፈበት ነው ። ዲያቆን ቢያዜም ያምርበታል ፣ አንድ ልብ ነውና የኑሮ ሸክም አልመጣበትምና እውቀት ይጠልቅበታል ። የቄስ ፣ የጳጳስ ፣ የፓትርያርክ መሠረት ነው ። ሁሉም ዲያቆን ጳጳስ አይሆንም ፣ ሁሉም ጳጳስ ግን ዲያቆን ነበረ ። ዲቁናን ሁሉ ሊያከብረው ይገባል ። ዲያቆናት ሠልጣኝ ወታደር ፣ ተማሪ ደቀ መዛሙርት ፣ ወራሽ  ልጆች ናቸው ። የነገዋ ቤተ ክርስቲያን በዛሬዎቹ ዲያቆናት ትታያለች ። ዲያቆናት አበባ ናቸውና እንክብካቤ ይፈልጋሉ ፤ የከተማ መናኝ ናቸውና ጥበቃ ይሻሉ፣ ቆብ አልባ መነኮስ ናቸውና ከሴት ርቀው ንጽሕ ጠብቀው መኖር ይገባቸዋል ። ዲቁና መሠረት ነውና መሠረቱ የጸና መሆን አለበት ። ዲቁና ከተበላሸ ሁሉም ነገር እየተበላሸ ይመጣል። #ዘሰዋስው https://t.me/ZSewasw
Hammasini ko'rsatish...
ሰዋስው/@zsewasw

ሰዋስው # ሰዋስው ማለት መሰላል ነው። መሰላል የማይደርሱበት ነገር ተጠቅመው እንዲቻል እንደሚያደርጉት ሁሉ በዚህም ቻናል ችግር የሚባል ነገርን አስወግዳችሁ ወደ መልካም ነገር የምትወጡበትን ትምህርት ታገኛላችሁ። እኔን ለማግኘት የሚፈልግ ሁሉ +251934636523

👏 2👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
👍
ወዳጄ... ዲያቆን ማለት የዋህ ፣ ትሑት ፣ የልጅ አዋቂ ፣ ክንፉ የቀለለው ፣ ሲጠሩት አቤት ሲልኩት “ወዴት?” ባይ ፣ የመለኮት ልዑክ ፣ የመላእክት አምሳል ፣ የካህኑ የመቅደስ ልጅ ፣ ማዕረግ ያለው ተላላኪ ፣ እውቀት ያለው እውቀት ፈላጊ ፣ የሕፃን ምሥጢረኛ ፣ የጳጳስ ምርኩዝ ፣ የኤጲስ ቆጶስ ሰነድ ጠባቂ ፣ በንጹሕ ልብ እግዚአብሔርን አምላኪ ፣ ድንግል ፣ ቤተ ክርስቲያን እናቱ የሆነች ፣ እናትን በእናት የለወጠ ፣ የምሥጢራት አገልጋይ ፣ የቤቴል በር ከፋች ፣ ቢያዜም የሚያምርበት ፣ ቢስቅ የሚያስደንቅ ፣ ቢናገር የሚኮላተፍ አፈ ማር ፣ የገባሬ ሠናዩ ቄስ አዋጅ ነጋሪ ፣ ሰግዶ የሚያሰግድ ፣ የሊቁ አዳሪ ተማሪ ፣ የነገው ቄስ ፣ የነገው መነኰስ ፣ የነገው ጳጳስ ፣ ሁሉ የሚወደው ፣ ለመማር ማልዶ የወጣ ፣ አእይንተ እግዚአብሔር ካህናት የሚጠነቀቁለት ፣ ብዙ መካሪ ያለው ፣ የሚገሥጹት ልጅ ፣ የሚገርፉት ሹም ፣ በዓይን በጆሮ የሚማር ፣ የልብ አውቃ ፣ የወንጌል አክባሪ ፣ ዘመኑን ያተረፈ ፣ የአዲስ ኪዳን ነቢይ ሳሙኤል ፣ የዓመተ ምሕረት ነቢይ ኤርምያስ ፣ ታናሽነቱ የማይናቅ ፣ መሥዋዕት ቀማሚ ፣ በዕርፈ መስቀል ደመ ኢየሱስን አቀባይ ፣ የሥልጣን መሠረት ፣ ዕደግ ተብሎ የሚመረቅ ፣ ቢረግጡት ምንጣፍ ፣ ቢደገፉት መከዳ የሆነ ፣ እያፈረ የሚቀድስ ፣ እየፈራ የሚያስተምር ፣ የትምህርት ሱሰኛ ፣ በልጅነት የዘመተ ፣ የአባቱን ቤት ለጽድቅ የመነነ ፤ የእናቱን ጓዳ በልመና እንጀራ የለወጠ ፣ ተንቀሳቃሽ ተማሪ ፣ የብሉይ ጓደኛ ፣ የሐዲስ መሽራ ነው። #ዘሰዋስው https://t.me/ZSewasw
Hammasini ko'rsatish...
ሰዋስው/@zsewasw

ሰዋስው # ሰዋስው ማለት መሰላል ነው። መሰላል የማይደርሱበት ነገር ተጠቅመው እንዲቻል እንደሚያደርጉት ሁሉ በዚህም ቻናል ችግር የሚባል ነገርን አስወግዳችሁ ወደ መልካም ነገር የምትወጡበትን ትምህርት ታገኛላችሁ። እኔን ለማግኘት የሚፈልግ ሁሉ +251934636523

👏 3
♡YAHWEH PROMOTION♡ ↪ ያህዌህ ፕሮሞሽንም እግዚአብሔር ዓላማው በማድረግ በርከት ያሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ቻናሎች መዝግቦ ለምእመናን  እንዲዳረሱ  ፕሮሞት እያደርገ ይገኛል ። ↪  በፍጥነት ለማሳደግ አሁኑኑ ይስመዝግቡ               ➱ 👉@ZEMARYAM_NEGN ☎ Tel      :- +251943686155   :- +251977157265 📞 ያገኙናል https://t.me/Saint_Mary21 ይቀላቀሉ
Hammasini ko'rsatish...
ሰአሊ ለነ ቅድስት

ፍቅር ግን ከሁሉ ይበልጣል

⛪የህይወት ምክር⛪
❤ ምክረ አበው ❤
✅ ተአምረ ማርያም ✅
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ፩
⛪ሥርዓተ ቤተክርስቲያን እንማማር ⛪
✅መንፈሳዊ ትምህርት✅
🔸የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙሮች 🔸
💟የኢትዮጵያ አድባራትና ገዳማት ታሪክ💟
👏ኑ እንዘምር 👏
🎚ነይ ነይ እምዬ ማርያም🎚
📍Ortoodooksi 📍
ዘሰዋስም
💧የመ/ር ዘበነ ለማ መግለጫዎች 💧
💠ሐመረ ኖህ💠
💧የንግስ መዝሙሮች 💧
መንፈሳዊ ግጥሞች እና ወጎች
♦የቤተክርስቲናችን መዝሙርና ግጥሞች♦
♻ ምስባክ ወማኅሌት ♻
⚜አምኃ ተዋኅዶ ዘክርስቶስ ⚜
🔸የክርስቶስ ጃንደረባ 🔸
🔸ነ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንወቅ 🔸
🔸ማስያስ 🔸
🀄የመንፈስ ፍሬዎች 🀄
1⃣አንዲት ሃይማኖት1⃣
☦መዓዛ ሠናይ☦
⚜ንቁ ክርስትያኖች ⚜
💠ደቂቀ እስጢፋኖስ 💠
📯ከብሮን የዜማ መሳርያ 📯
⚜የማርያም ፍሬዎች⚜
⚜ቅድስት ፌብሮኒያ⚜
💠መኅርኒ ድንግል💠
🔸ትንሿ ቤተክርስቲያን🔸
📯ራእየ ማርያም 📯
ዘመርቆሬዎስ
✍ከባለ20ሺ -30ሺ ለማስመዝገብ
✍ከባለ10ሺ-20ሺ ለማስመዝገብ
📝ነጻ ፕሮሞሽን ለሁሉም 📝
Free FaceSwap🤖
Best DeepNude🙈

Repost from Sewasw Tech
Photo unavailableShow in Telegram
በትንሽ ኢንቨስትመንት በወር 500- 1000 ዶላር በላይ የምትሰሩበት ከ2500-5000 ብር ዝግጁ የሆነ ሰው ሊያናግረኝ ይችላል @aklil24 መክፈል የማትችሉም አናግሩኝ ለእናንተም ስራ አለኝ።
Hammasini ko'rsatish...
ወዳጄ በማለዳ ለመነሣት የሚያግዝህ በጊዜ መተኛት ነው ። እንቅልፍህን ሊጋፉ የሚችሉ ስልኮችና ሰው ሠራሽ ዕይታዎችን በጊዜ አቁም ። የምግብ ሰዓትህን ካላከበርህ ብትበላም እንደምትታመም ፣ የእንቅልፍ ሰዓትህን አለማክበርህ ብትተኛም ጤነኛ አያደርግህም ። በማለዳ ተነሣ ። ይህች ቀን ከዛሬ በፊት አይተሃት አታውቅምና አዲስ ቀን ናት ። ፀሐይ በምሥራቅ ስትወጣ ይህን ውበት ለማድነቅ በጠዋት ተነሣ ። የማለዳ ጸሎት አለና ያንን ለማድረስ በጠዋት ተነሣ ። እንቅልፍ የሞት ፣ መንቃትም የትንሣኤ ምልክት ነውና በማለዳ ተነሣ ። ቅዱሳን አባቶች ሁሉ በማለዳ የሚነቁ ነበሩ ። በዓለም ላይ ትልቅ ለውጥ ያመጡ ሰዎች የማለዳ ሰዎች ናቸው ። ከእንቅልፍ ለመነሣት ስንፍና ሲጫጫንህ ድሀ ለመሆን ወስነሃል ማለት ነው ። ደግሞም ሌሊቱን በሙሉ ሲያመሰግኑ ያደሩ ካህናትን አስታውስና በማለዳ ተነሣ ። ሌሊት በሙሉ ሲጠብቁ ያደሩ ሠራዊትን አስብና በማለዳ ተነሣ ። ሌሊት በሙሉ ሲጓዙ ያደሩ ፣ ሲያመርቱ ያነጉ መንገደኞችና ሠራተኞችን አስብና በማለዳ ተነሣ ። ይህች ቀን አይተሃት የማታውቃት ብቻ ሳትሆን ላትደገም የምታልፍ ቀን ናት ። ስለዚህ ቀኑን ዋልበት እንጂ አይዋልብህ ። በማለዳ ተነሣ ብዙ ትርፍ ታገኛለህ ። ሱሰኞች ማለዳቸውን ይበላሉ ። በጉልበት ለመነሣት ይቸገራሉ ። ማለዳን ክፉ ባልንጀርነቶች ያበላሹታል ። ማለዳህ እንደ ማታህ ነውና በጊዜ ተሰብሰብ ፣ በጊዜ ንቃ ! ዶሮ ራሱ ሳይነቃ ሌላውን አያነቃምና የበታች ሠራተኞችህን ለማበረታታት በማለዳ ተነሣ ። እግዚአብሔር ያግዘን #ዘሰዋስው https://t.me/ZSewasw

👍 1👏 1