S.I.S.T.E.R.S
Bitch join ma channel K & S mood Luv y'all @officalkalki_susu ... For Cross @DI_LO_SAN
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
179
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar
- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Obunachilar o'sish tezligi
Ma'lumot yuklanmoqda...
@official makita
Models pic
Music
Meme
Mrx mrx picoch
Runaway (fashion) photo
https://t.me/Makitayeeeeeee
@official makita
Models pic Music Meme Mrx mrx picoch Runaway (fashion) photo
ብላክ ፓንተር በተሰኘው ፊልም ላይ በነበረው ተሳትፎ በስፋት የሚታወቀው አሜሪካዊው ተዋናይ ቻድዊክ ቦስማን በ43 ዓመቱ በካንሰር ህመም አረፈ።
ከሁለት ዓመት በፊት የወጣው ብላክ ፓንተር ፊልም ድንበር ሳይለይ በርካቶችን አስደምሟል። በተለይ ለአፍሪካዊያንና ጥቁሮች ክብርን ያላበሰ ነበር ማለት ይቻላል።
ታዲያ ዛሬ በዚያ ፊልም ላይ በቴክኖሎጂ የዘመነ ከተማ በሆነው በተሳለው ልብ-ወለዳዊ 'ዋካንዳ' የተሰኘ መንደር መሪ በመሆን የተወነው እውቅ የፊልም ሰው ሕይወቱ ማለፉ ተሰምቷል።
ቻድዊክ ሕይወቱ ያለፈው በሎስ አንጀለስ መኖሪያ ቤቱ ባለቤቱና ቤተሰቦቹ ከጎኑ ሳይለዩት መሆኑን በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ የተሰራጨው መግለጫ ያመለክታል።
ተዋናዩ ከአራት ዓመታት በፊት የአንጀት ካንሰር ሕክምና ሲያደርግ የነበረ ቢሆንም ይህን ግን በአደባባይ ተናግሮ አያውቅም። ደህና ነኝ ነበር የሚለው።
አሁን ግን በዚሁ በሽታ ሕይወቱ ማለፉ ተገልጿል። @bbc_amharic1 @bbc_amharic1
:)
ብቻ እንዲህ አስባለው😊…እኛ ልክ ነን ህይወት ናት ያጐደለቺው !
በነገራችን ላይ ፎቶውን በጣም ነው እምወደው…በውስጡም ብዙ መልዕክቶች አሉት…እናተስ ምን ተረዳቹ?…
🕊🌴🌳🌳🌴🕊
Bitch join ma channel
K & S mood
Luv y'all
@officalkalki_susu
...
@officalkalki_sus