ፍቄ ክራር ቲዩብ-Fike Kirar Tube
Kanalga Telegram’da o‘tish
መንፈሳዊ የክራር ትምህርት .....ስለ ክራር ለማወቅ እና ክራር ለመማር/ለመለማመድ አሪፍ ቻናል ነው....እንዲሁም መዝሙሮችን በቁጥር እየለቀቅን እናስተምራለን..... . . ከእርሶ የሚጠበቀው አሪፍ ክራር እጅዎ ላይ እንዲኖር ብቻ ነው.... . . እንዲሁም፡ ለክራር የሚያስፈልጉ ነገሮችን እንለቃለን..... ሠላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን!!! @aboutkirar... ሊንኩን ሼር እናርግ
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganDin & Maʼnaviyat35 802
3 121
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kun
Ma'lumot yo'q30 kun
Postlar arxiv
ተመሳስለውና የሌለ ሐሳብ እያቀረቡ ሕዝብን ከሚለያዩ ሠዎች እንድትጠበቁና እንድትጠብቁ በጽናት፣ በትእግስትና በፍቅር ሕጋዊ በሆነ ነገር ሁሉ ቤተ ክርስቲያንን እንድትጠብቋት በአንድነቷ የተረከብናትን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን በአንድነቷ ለነገው ትውልድ ለማስረከብ የእያንዳንዳችንን ድርሻ እንድንወጣ በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ስም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
