cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ALL FACTS

በዚህ channel ባለማችን አስደናቂ 📙ግኝቶች. . ➡ የምርምር ውጤቶች. . ➡ አስደናቂ የተፈጥሮ እውነታዎች. ➡ የ scientist ምርምር.....እንዲሁም መዝናኛ videos ይገኛሉ For any cross promotion @Beka_15 . . . . . . . . .

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
214
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

The best video y'all see to day 😊 It broke my heart 😔
Hammasini ko'rsatish...
8.20 KB
III
Hammasini ko'rsatish...
ROPHNAN III SOST.mp336.90 MB
😭🤣
Hammasini ko'rsatish...
1.36 MB
People who are generally happy in their relationship really don't post about it on social media. Studies show that someone who's always gushing about their partner on Facebook is tied to how insecure they are in the relationship while those who are more secure spend time enjoying the relationship instead of trying to convince other people (and themselves) how happy they are.
Hammasini ko'rsatish...
People who are generally happy in their relationship really don't post about it on social media. Studies show that someone who's always gushing about their partner on Facebook is tied to how insecure they are in the relationship while those who are more secure spend time enjoying the relationship instead of trying to convince other people (and themselves) how happy they are. @factsfever #relationship
Hammasini ko'rsatish...
Man with 4 wives!!!!
Hammasini ko'rsatish...
12.11 MB
👍 3
🙏 1
Who did this 😂😜😂
Hammasini ko'rsatish...
1.38 MB
😂 5
Who did this 😂😜😂
Hammasini ko'rsatish...
1.38 MB
የፊታችን መጋቢት 12 ትልቅ አስትሮይድ ምድርን ተጠግቶ ያልፋል ******************************* ናሳ በፈረንጆቹ መጋቢት 21 አንድ ትልቅ አስትሮይድ ምድርን ተጠግቶ እንደሚያልፍ ተናገረ፡፡ እንደ የህዋ ምርምር ተቋሙ መረጃ ከሆነ ትልቁ አስትሮይድ ከምድር 1.25 ሚሊዮን ማይሎች ያክል ይቀርባታል፡፡ ይህ አጋጣሚም ለተመራማሪዎች አስትሮይድን በቅርበት የመመልከት እድል ይፈጥርላቸዋል ሲል አሜሪካዊው የህዋ ምርምር ተቋም ተናግሯል፡፡ ተቋሙ አክሎም አስትሮይዱ ከ20 ዓመታት በፊት የተገኘ እና በመጠኑም 3000 ጫማዎች የሚያክል ዲያሜትር ይደርሳል ብሏል፡፡ ለመሬት ቅርብ የሆኑ ነገሮችን የሚያጠናው ማዕከል ዳይሬክተር የሆኑት ፓውል ኮዳስ የዚህን 2001 FO32 ኦርቢታዊ መተላለፊያ በትክክል እናውቀዋለን ያሉ ሲሆን አስትሮይዱ ከ1.25 ሚሊዮን ማይሎች በላይ ወደ ምድራችን ሊቀርብ አይችልም ሲሉ አረጋግጠዋል፡፡ ይህም በግርድፉ መሬት ከጨረቃ ካላት ርቀት 5.25 እጥፍ ያክል ማለት ነው፡፡ ምንም እንኳን አስትሮይዱ እንዲህ ባለ ርቀት መሬትን እንደሚያልፋት ቢነገርም ለአደጋ የሚያጋልጥ የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል፡፡ ይህ አስትሮይድ በሰዓት 77 ሺህ ማይሎች ያክል እየተምዘገዘገ ያለ ሲሆን ከሌሎች አስትሮይዶች አንጻር ሲታይ በጣም ፈጣን እንቅስቃሴ ላይ ያለ ነው፡፡ አሁን ላይ ስለ አስትሮይዱ የታወቁት ነገሮች ጥቂት ሲሆኑ ወደ ምድር የበለጠ እየተጠጋ ሲሄድ ብዙ ነገሮችን መረዳት ይቻላል ሲሉ አንድ የናሳ ተመራማሪ ተናግረዋል፡፡ ናሳ እንደሚለው ከሆነ የስነ ፈለክ ተመራማሪዎች ስለ አስትሮይዱ ስሪትና መጠን ተጨማሪ መረጃዎችን ለማዎቅ ትልቅ ተስፋን ሰንቀዋል፡፡ ተቋሙ የፀሐይ ብርሃን አስትሮይዱን በሚያገኘው ጊዜ በአለቱ ውስጥ ያሉ አንዳንድ ማዕድናት ሞገዶችን ሲውጡ አንዳንዶች ደግሞ ያንጸባርቃሉ ሲል ተናግሯል፡፡ እነዚህን ተንጸባራቂ ሞገዶች በመጠቀም ተመራማሪዎች በአስትሮይዱ ላይ የሚገኙ ማዕድናትን ምንነት መለየት እንደሚችሉ የምርምር ተቋሙ አስገንዝቧል፡፡ አስትሮይዱንም በደቡባዊ ንፍቀ ክበብ እንዲሁም በሰሜናዊ ዝቅተኛ አካባቢ ሲያልፍ መካከለኛ ቴሌስኮፕን በመጠቀም መመልከት ይቻላል ሲል ናሳ ተናግሯል፡፡ ይህንንም ለማድረግ የኮከብ ቻርትን መጠቀም አስፈላጊ ነው፡፡ ምንጭ PHYS.ORG
Hammasini ko'rsatish...
Found my childhood video 🤣🤣💀
Hammasini ko'rsatish...
IMG_8773.MP41.99 MB
😂 3
😋
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.