cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

HIDASE FIRE GEN.SEC.SCHOOL (JAIKA.WOLKITE)

Hidase

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
1 529
Obunachilar
-124 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
+10430 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

👍 1
#ለ2ኛ_ደረጃ_ተማሪዎች_በክረምት_የሚሰጠው_የክህሎት_ስልጠና_ተጀመረ። ======================== ሐምሌ 08/2016 ዓ.ም፡ ኮሌጃችን በክረምት ወቅት ለ2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች የሚሰጠው የክህሎት ስልጠና መሰጠት ተጀመረ። ስልጠናው የሚሰጠው ከወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት ጋር በመተባበር እየተሰጠ ሲሆን በስልጠናው እየተሳተፉ የሚገኙት በከተማ አስተዳደሩ ስር ከሚገኙ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች በፍላጎት የተመዘገቡ ተማሪዎች ናቸው። የሙያ ዘርፎቹን በተመለከተ ተማሪዎቹ የመሰልጠን ፍላጎት ባሳዩባቸው 13 የሙያ ዘርፎች ሲሆን ለቀጣይ የክረምቱ 2 ወራት የሚሰጥ ይሆናል። ስልጠናው ለ2ኛ ደረጃ ተማሪዎች በዚህ መልኩ መሠጠቱ ተማሪዎቹ ስለቴክኒክና ሙያ ያላቸው ግንዛቤ ከማሳደጉም በተጨማሪ ማህበረሰቡ ውስጥ በመግባት የማሳወቅ ስራ እንዲሰሩ እንዲሁም በቀጣይ የ12ኛ ክፍል ካጠናቀቁ በኋላ ወደ ኮሌጃችን መጥተው ለመሠልጠን ፍላጎታቸው ስለሚጨምር ጥሩ እድል ይፈጥራል ተብሎ ይታሰባል። በዚሁ አጋጣሚ የ2ኛ ደረጃ ተማሪዎች የሆናችሁ የክረምት ጊዜያችሁን በኮሌጁ በመገኘት የስልጠናው ተሳታፊ በመሆን የምርጥ ሙያ ባለቤት እንድትሆኑ የከበረ ጥሪያችንን እናቀርባለን 🙏🙏🙏
Hammasini ko'rsatish...
የት/ቤታችን ተማሪዎች በተለይ ደግሞ የ2017 ዓ.ም የ11ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ የወልቂጤ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ከወልቂጤ ከተማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ፅ/ቤት ጋር በመተባበር ዛሬ በይፋ የክረምት መርሃግብር የሙያ ት/ት ላውች አድርጎ ከፍቶ ስራ ጀምሯል።ሆኖም ይህን እድል ለመጠቀም የተገኙ የኛ ት/ቤት ተማሪዎች በብዛት ትንሽ ናቸው ግን ትምህርቱ ለቀጣይ ህይወታችሁ በጣም ጠቃሚ በመሆኑ በምትፈልጉት ሞያ ገብታችሁ እንድትሰለጥኑ በድጋሚ ጥሪያችን እናስተላልፋለን። ት/ቤቱ!!! ማሳሰብያ የኮምፒውተር ስልጠና ለመማር የተመዘገባችሁ ነገ ጠዋት ያበሩስ ወልቂጤ ሁ/ደ/ት/ቤት 2:00 እንደተጠበቀ ነው።
Hammasini ko'rsatish...
ሰዓት ይከበር የዘገየ ተማሪ አንጠብቅም
Hammasini ko'rsatish...
👍 6
ለተፈጥሮ ሳይንስ(Natural science)ተማሪዎች እሁድ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ላይ ቦርሳችሁን ዩኒፎርማችሁ እና አይዲ ካርዳችሁ በአግባቡ በመያዝ ራስ ዘስላሴ ት/ቤት መኪና እየጠበቃችሁ ስለሆነ ሰዓት እንድታከብሩ እያሳሰብን መኪና 2:30 ጉዞ የሚጀምር መሆኑን እንገልፃለን። ማሳሰብያ በኦንላየን የምትፈተኑ ተማሪዎች የምትሄዱት ሰኞ ጠዋት ነውና                                    ት/ቤቱ
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
ማስታወቂያ ለክረምት የሞያ እና መደበኛ ት/ት ለመማር ለተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ። 1ኛ ለኮምፒውተር ለመማር የተመዘገባችሁ ማክሰኞ 2:00 ያበሩስ ት/ቤት 2ኛ ሌላ ሞያ መማር የምትፈልጉ ሰኞ ጠዋት 2:30 ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ግቢ እንደትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን። ት/ቤት!!!
Hammasini ko'rsatish...
👍 6
ለተፈጥሮ ሳይንስ(Natural science)ተማሪዎች እሁድ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ላይ ቦርሳችሁን ዩኒፎርማችሁ እና አይዲ ካርዳችሁ በአግባቡ በመያዝ ራስ ዘስላሴ ት/ቤት መኪና እየጠበቃችሁ ስለሆነ ሰዓት እንድታከብሩ እያሳሰብን መኪና 2:30 ጉዞ የሚጀምር መሆኑን እንገልፃለን። ማሳሰብያ በኦንላየን የምትፈተኑ ተማሪዎች የምትሄዱት ሰኞ ጠዋት ነውና ት/ቤቱ
Hammasini ko'rsatish...
👍 3
ዋዉ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ የልፋታችህንም ዋጋ ይክፈላችሁ ደስ ሚል ተግባር
Hammasini ko'rsatish...
👍 10
👍 17🔥 1
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.