cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Just for fun

https://t.me/lerningtutorial

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
68
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ሰላም ውድ የ Ethiopian Students ቻናላችን ቤተሰቦች 🙏 2⃣ተኛውን ዙር የVote/like ውድድር በቻናላችን ልናዘጋጅ ነው። 👍 በዚህም መሰረት በቻናሉ ላይ ቢለቀቅ ማንኛውንም ያስተምራል ወይም ቁም ነገር ያስጨብጣል ብላችሁ የምታስቡትን ነገር 👉 በ ፅሁፍ ( 👉 በ Voice 👉 በ Video 👉 በ photo 👉 በ Pdf ወይንም በሌላ ማንኛውም ነገር በማቅረብ መወዳደር ትችላላችሁ። ውድድሩን በነፃ በመመዝገብ መወዳደር ትችላላችሁ። 👉 ለመወዳዳር የምታቀርቡት ነገር በፍፁም አስተማሪ ከሆነ ነገር ውጭ መሆን የለበትም❌❌ 👉 የምታቀርቡትን ነገር በግጥም፣ በአጭር ድርሰት ፣ በመነባነብ እናንተ በተስማማችሁ መንገድ ማቅረብ ትችላላችሁ። 🎁 ለውድድሩ የአሸናፊዎች ሽልማት 🎁 🥇ኛ ለሚወጣ ተወዳዳሪያችን የ 50 ብር ሽልማት እና ትምህርታዊ ቻናል ካለው በቻናላችን ላይ የ 1 ሳምንት ማስታወቂያ ይሰራለታል 🥈ኛ ለሚወጣ ተወዳዳሪያችን የ 25 ብር ሽልማት እና ትምህርታዊ ቻናል ካለው በቻናላችን ላይ የ 3 ቀን ማስታወቂያ ይሰራለታል 🥉ኛ ለሚወጣ ተወዳዳሪያችን የ 15 ብር ሽልማት እና ትምህርታዊ ቻናል ካለው ለ1 ቀን በቻናላችን ፕሮሞሽን ይሰራለታል👍 ለመወዳደር @Hsbot_Admin አናግሩ። መወዳደሪያ ቻናል 👇👇👇👇👇 @Hs_Smart_Students @Hs_Smart_Students #መወዳደር ለሚፈልጉ ጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉላቸው።
Hammasini ko'rsatish...
ሰላም የ ኢትዮ - ትምህርት የቴሌግራም ቻናል ቤተሰቦች ቻናላችን ለእናንተ ቤተሰቦቹ የተለያዩ PDFችን ፣ አስተማሪ ነገሮችን እና ት/ት ነክ የሆኑ ወቅታዊ ጉዳዩችን እያቀረበ መሆኑ ይታወቃል። በመሆኑም በቻናላችን ውስጥ ያሉ ተማሪዎችን ለማንቃቃት እና ቻናሉንም የተሳትፎ ውድድር ለማድረግ ሁላችሁም የምታሰተፉበትን የጠቅላላ እውቀት ጥያቄና መልስ ውድድር አዘጋጅተናል። ውድድሩ ነገ ማታ ማለትም እሁድ ማታ በ 5/03/2014 ላይ የምናካሂድ ይሆናል። ሰዐት ⏰ 👉 ከምሽቱ 2 ሰዐት ውድድሩ ላይ አስር ጥያቄዎች የሚጠየቁ ሲሆን ጥያቄዎቹን በብዛት ለመለሱ ተወዳዳሪዎቻችን የማበረታቻ ሽልማት የምንሸልም ይሆናል።👍 ውድድሩ ላይ ለመሳተፍ የሚያስፈልገው የመወዳዳሪያ ቻናላችንን መቀላቀል ብቻ ነው። 🏆 ለውድድሩ አሸናፊዎች 🏆 🥇ኛ ለሚወጣ ተወዳዳሪያችን የ 75 ብር የሞባይል ካርድ . 🥈ኛ ለሚወጣ ተወዳዳሪያችን የ 50 ብር የሞባይል ካርድ . 🥉ኛ ለሚወጣ ተወዳዳሪያችን የ 10 ብር የሞባይል ካርድ የምንሸልም ይሆናል። 4⃣ኛ እና 5⃣ኛ ለሚወጡ ተወዳዳሪዎቻችን ደግሞ በ Official ቦታችን ላይ የ 2 Coin ስጦታ የምንሸልማቸው ይሆናል። 👉 ነገ ማታ 2 ሰዐት ላይ 🙏             ═══◉❖◉════        🦁• @hs_books_bot •🦁        🦁• @hs_smart_students •🦁 ▬▬▬▬▬ 📌sʜᴀʀᴇ📌▬▬▬▬
Hammasini ko'rsatish...
👍 Our official Bot 🤖
ቴዲ አፍሮ ለካ አይችልም😏 ! ▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ዛሬ የተለቀቀውን አርማሽ (ቀና በል) የተሰኘውን የድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ነጠላ ዜማ ሰማሁት😁፤ ግጥሞቹን አነበብኩት፤ ጭብጥ ሀሳቡን አሳላሰልሁት፡፡🙄 አሁን ይሄ ዜማ ለኛ ምናችን ነው? ምን ይጠቅመናል? ከአሁኑ ሁኔታችን ጋር ምን ያዛምደዋል? የሚሉ ጥያቄዎችን እያሰላሰልሁ ሰማሁት፡፡ መጨረሻ ላይ ቴዲ አፍሮ እንደማይችል ድምዳሜ ላይ ደረስኩ፡፡😔 አዎ ቴዲ አፍሮ አይችልም!😡 አዎ ቴዲ አፍሮ ከኢትዮጵያዊ ማንንት ተነጥሎ ራሱን መግለፅ አይችልም፣❤️ ከአንድነት እሳቤ ዝቅ ብሎ መለያያትን ለመስበክ አቅም የለውም፣ ከሰውነት ክብር ወርዶ በዘር መለያየትን ለማስተማር ችሎታ የለውም!😍 የትናንት ባለውለታዎች ላይ ተጫምቶ ራሱን ማድመቅ አይችልም! የትናንቶችን ውለታ አይበላም! ምና አለፋህ ? አሁን እኛ እንደ ሀገር በብዙ ጭንቅ ውስጥ ብንሆንም እርሱ ግን ነገን በጽልመት ሳይሆን በተስፋ ሞሽሮ የሚጠብቅ ልበ ብርሃን ነው፡፡ የራሱ ሃይማኖት ቢኖረውም መስጂዱን መቅደሱን የማምለኪያ ስፍራዎችን አያበላልጥም፡፡ የጀግኖችን ውለታ በትውልድ ልብ ላይ ለማስቀመጥ አያንገራገርም! ማንነትን ከታሪክ አይነጥንም! ህዝብን ከባህሉ አያለያይም! ባህልን ከበዓላት አስተሳስሮ ሲጠበብ ሃሳብ አይጎደለውም፡፡ መንፈሱ የአሸናፊነት ነው፡፡ እንኳን ሃሳቡን ለሚወዱት ለሚጠሉት እንኳን ጆሮአችውን ሊዘገቡት አይችሉም! መጥቶ ከሚሄድ ስርዐት ጋር ሳይሆን ኖሮ ከሚኖር ህዝብና ሀገር ጋር ነፍሱን አጋምዶታል፡፡ ሀገር ስትፈልገው አለሁልሽ ይላል፡፡❤️❤️ መንፈሳዊያን ነን ከሚሉ በላይ ቀናኢ ነው! እውነትን ፈላጊ ሃቅን ተናጋሪ አብሮነትን ሰባኪ ነው!👍 ልጁ ከነበረበት ደርብ መውረድ አይችልም!😍 ሁላችንም ለሀገራችን በጎ ዘመንና ጊዜን እንመኛለን፡፡ ለሀገራችን ፍቱን መፍትሄ አብሮነት አንድነት ፍቅር ሰላም አንድነት እንጂ በዘር መባላት አይደለም፡፡ ወደደንም ጠላንም በብሔር ቡድን ተባድነን የምንሄድበት መንገድ የትም አያደርሰንም፡፡ ቴዴ ይህንን ነው በራሱ መንገድ የገለጠልን፡፡😘 ቴዲ አፍሮ ከኢትዮጵያዊነት ከመንፈሳዊነትና ከሰውነት ዝቅ ብሎ መኖር አይችልም!!❤️❤️❤️
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
እንዳሰብነው ባይ ሆን እንኻን እንዳሰበልን አኑሮናል ከዘመን ዘመን አድርሶናል መጪውንም እሱ አብሮን ይሁን ፈጣሪ ✍ ይህቺ የጳግሜ ቀናት የይቅርታ እና የምስጋና ቀናት ናቸው ስለሆነም ❣ሳላውቅ በስህተት❤ 💙አውቄ በእልህ💔 አስቀይሜ አሳዝኜ አስከፍቼ 💜ከሆነ ከጉልበቴ በርከክ ብዬ💗 💞ይ 💞ቅ 💞ር 💞ታ ጠይቃለው💕 🖤በችግሬ በሃዘኔ ስከፋ ተከፋታችው ሳዝን አዝናችው💘 💖በደስታዬ ተደስታችው ሃሳቤን በመካፈል መፍትሄ ለሰጣችውኝ❣ 💚ስሜታዊ ሆኜም 💙መታግስትን ላስተማራችውኝ💜💗 💖💕💞በዙሪያየ 💓💗💖ያላችው 💙💜❤ሁሉ 💝አ 💝መ 💝ሰ 💝ግ 💝ና 💝ለ 💝ው ❣💝💕💞💓💗 መልካም አዲስ አመት 🌻🌻🌻🌻💐💐💐🌼🌼🌼ላንተ/ቺ ይሁንላችሁ ለጓደኞቻቹ ኣድርሱ እኔም🙋🙌 ከነዛ ውስጥ ከሆንኩ forward ኣድሩጉልኝ?💕💕💕💕💕💕💕💕💕 #Share Forward @Hs_Smart_Students @Hs_Smart_Students
Hammasini ko'rsatish...
ሰላም 👋 ቻናል መግዛት እና መሸጥ ለምትፈልጉ አንድ ቦት 🤖 እንጠቁማችሁ🤗 የቦቱ ስም ሸገር የቴሌግራም ድለላ ሊንኩ https://t.me/Sheger_Ethio_Broker_Robot?start=r0186903207 በተለይ አ.አ ላላችሁ እና በእምነት ጉዳይ ላይ ስጋት ላለባችሁ በታማኝነት በኩል አሪፍ ቻናል ነው።✅
Hammasini ko'rsatish...
#SERWAY_SOLUTION ይህ ደሞ #answer #solution ነው ይመቻችሁ! ይህ ማለት #physics_module ላይ ላሉት ጥያቄዎች መልሶቹ ተገኙ ማለት አይደል!!! #campusHandouts 🔊Join and share! @HS_Smart_Students @HS_Smart_Students
Hammasini ko'rsatish...
SERWAY_SOLUTION(1) - Copy.pdf20.94 MB
በጣም ምርጥዬ PDF ነው!!ይጠቅማቹኃል!!! #Serway_physics 📚 physics module almost all drive የተደረገበት ሲሆን በጣም ምርጥ ነው!! 🔊Join and share! @HS_Smart_Students @HS_Smart_Students
Hammasini ko'rsatish...
Raymond_A_Serway,_Chris_Vuille_College_Physics_2017,_Brooks_Cole.pdf45.49 MB
Hammasini ko'rsatish...
Yegara Jobs

በዚህ ቻናል በኢትዮጵያ ውስጥ በሁሉም ክልሎች የሚገኙ የግልም ሆነ የመንግስት መስሪያ ቤቶች፣ ባንኮች፣ ኢንሹራንሶች ሆስፒታሎች እንዲሁም ሌሎች ትልልቅ መስሪያ ቤቶች የሚያወጧቸውን ክፍተ የስራ ማስታወቂያዎች ያገኛሉ። ከቻናላችን በተጨማሪ የሞባይል አፕ ያዘጋጀን ስለሆነ አፑን ከዚህ ቻናል ላይ በማውረድ መጠቀም የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

ገንዘብ የሚከፍል አድስ ቦት የቦቱ ሰም Game/Solver ይባላል። አንድ ሰው ስትጋብዙ 0.50 ብር ይሰጣችኋል 5 ብር ስትደርሱ በ CBE ወይም በካርድ ማውጣት ትችላላችሁ። የቦቱ link http://t.me/ethiobattlebot?start=from893218772 http://t.me/ethiobattlebot?start=from893218772 http://t.me/ethiobattlebot?start=from893218772
Hammasini ko'rsatish...
Game

Play simple text based games on Telegram bet with your friends gamble on lotteries and withdraw start from 2 birr

Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.